en
Feedback
Prosperity Party A.A - ብልፅግና

Prosperity Party A.A - ብልፅግና

Open in Telegram

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Prosperity Party A.A - ብልፅግና

Channel Prosperity Party A.A - ብልፅግና (@prosperityaddis) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 768 subscribers, ranking 4 373 in the Politics category and 2 860 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 768 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 296 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 9.34%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.58% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 100 views. Within the first day, a publication typically gains 657 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Politics category.

11 768
Subscribers
-724 hours
-2507 days
-1 29630 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 0 channels
August '26
+2
in 0 channels
Get PRO
July '26
+3
in 0 channels
Get PRO
June '260
in 0 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '26
+1 870
in 0 channels
Get PRO
December '25
+18 245
in 0 channels
Get PRO
November '25
+11 374
in 1 channels
Get PRO
October '25
+6 309
in 0 channels
Get PRO
September '25
+291
in 1 channels
Get PRO
August '25
+690
in 0 channels
Get PRO
July '25
+10 639
in 0 channels
Get PRO
June '25
+2 479
in 0 channels
Get PRO
May '25
+10
in 0 channels
Get PRO
April '25
+27 793
in 0 channels
Get PRO
March '25
+3 062
in 0 channels
Get PRO
February '25
+3 063
in 0 channels
Get PRO
January '25
+36
in 0 channels
Get PRO
December '24
+11 146
in 0 channels
Get PRO
November '24
+386
in 2 channels
Get PRO
October '24
+67
in 0 channels
Get PRO
September '24
+87
in 1 channels
Get PRO
August '24
+17
in 0 channels
Get PRO
July '24
+19 899
in 2 channels
Get PRO
June '24
+596
in 2 channels
Get PRO
May '24
+185
in 2 channels
Get PRO
April '24
+112
in 3 channels
Get PRO
March '24
+98
in 0 channels
Get PRO
February '24
+148
in 1 channels
Get PRO
January '24
+215
in 0 channels
Get PRO
December '23
+535
in 0 channels
Get PRO
November '23
+224
in 0 channels
Get PRO
October '23
+124
in 0 channels
Get PRO
September '23
+138
in 0 channels
Get PRO
August '23
+117
in 0 channels
Get PRO
July '23
+118
in 0 channels
Get PRO
June '23
+143
in 0 channels
Get PRO
May '23
+151
in 0 channels
Get PRO
April '23
+124
in 0 channels
Get PRO
March '23
+110
in 0 channels
Get PRO
February '23
+69
in 0 channels
Get PRO
January '23
+114
in 0 channels
Get PRO
December '22
+121
in 0 channels
Get PRO
November '22
+3 934
in 0 channels
Get PRO
October '22
+102
in 0 channels
Get PRO
September '22
+146
in 0 channels
Get PRO
August '22
+312
in 0 channels
Get PRO
July '22
+408
in 0 channels
Get PRO
June '22
+550
in 0 channels
Get PRO
May '22
+429
in 0 channels
Get PRO
April '22
+83
in 0 channels
Get PRO
March '22
+303
in 0 channels
Get PRO
February '22
+65
in 0 channels
Get PRO
January '22
+42
in 0 channels
Get PRO
December '21
+62
in 0 channels
Get PRO
November '21
+85
in 0 channels
Get PRO
October '21
+124
in 0 channels
Get PRO
September '21
+259
in 0 channels
Get PRO
August '21
+111
in 0 channels
Get PRO
July '21
+95
in 0 channels
Get PRO
June '21
+634
in 0 channels
Get PRO
May '21
+202
in 0 channels
Get PRO
April '21
+389
in 0 channels
Get PRO
March '21
+785
in 0 channels
Get PRO
February '21
+3 397
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September+1
02 September+2
01 September0
Channel Posts
2
+9
No text...
551
3
የመዲናችን የግብርና ምርቶች በተለያዩ አካባቢዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው! ጳጉሜን 2 የማንሰራራት ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡ የመዲናችንን የከተማ ግብርና እና የሌማት ቱሩፋት ማንሰራራት ማሳያ የሆኑ ምርቶችም በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚዎች እየቀረቡ ይገኛሉ። በፒያሳ፣ በሜክሲኮ እና በጋርመንት በከተማችን አርሶ አደሮች የተመረቱ እንቁላል ፣ ዶሮ ፣ እርጎ ፣ አይብ፣ ማር ፣ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ጎመን እና የመሳሰሉ የሌማት ቱሩፋት እና የከተማ ግብርና ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ መቅረባቸውን ባደረግነው ቅኝት ታዝበናል። የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ወ/ሮ ሎኮ ዳለቻ እንደተናገሩት መዲናችን እንቁላል እና መሰል ምርቶችን ከሌሎች አካባቢዎች ስታስመጣ እንደነበር አውስተው፣ አሁን ላይ በከተማችን አርሶ አደሮች፣ በቤተሰብ ደረጃ እና በኢንተርፕራይዞች በጥራትና በስፋት እየተመረቱ ይገኛሉ። በዓልን መሰረት አድርገው ከሚዘጋጁ መሰል ሁነቶች ባሻገር የግብርና ምርቶች በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ሱቆች ሁልጊዜም በተመጣጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ እንደሚገኙም ወ/ሮ ሎኮ ገልፀዋል። በከተማችን በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የእሁድ ገበያዎች እና የተገነቡ ግዙፍ የገበያ ማዕከላትም የግብርና ምርቶችን በተመጣጠኝ ዋጋ እንደሚያቀርቡ ይታወቃል። የደለቡ በሬዎች፣ በጎች እና ፍየሎችም በቄራዎች ድርጅት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረቡ ይገኛሉ። በውስን የከተማ ቦታ ላይ ምርታማ መሆን አይቻልም የሚለው የቆየ የተዛባ እሳቤ በመሰበሩ በግለሰቦች እና በተቋማት ላይ የተፈጠረው መነሳሳት ለምርት እና ምርታማነት ከፍ ማለት ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል። በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት #aa_prosperity
406
4
+9
No text...
332
5
No text...
326
6
የማንሰራራት ቀን ስፖርታዊ ትርኢት በግዙፉ አራዳ ፓርክ! ህፃናት የሚቦርቁበት፣ ወጣቶች የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን የሚያከናውኑበት፣ አረጋውያን ንፁህ አየር የሚቀበሉበት አራዳ ፓርክ የከተማችን ማንሰራራት አንዱ ምልክት ነው። በዙሪያው ባሉት ዘመናዊ ሱቆች፣ ግዙፍ የመኪና ማቆሚያ ፓርኮች ለብዙዎች፣ ካፌዎች፣ ምግብ ቤቶች እና በሌሎችም በርካታ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ያስቻለው አራዳ ፓርክ የሀገር ውስጥ ብቻም ሳይሆን የውጭ ሀገር ጎብኝዎች የስዕበት ማዕከል ሆናል። የተለያዩ ስፖርታዊ ክንውኖች የሚካሄዱበት አራዳ ፓርክ በዛሬው ዕለትም ጳጉሜን 2 የማንሰራራት ቀንን በተመለከተ በመቶዎች የሚቆጠሩ የብስክሌት ጋለቢዎች እና የተለያዩ ትርኢት አቅራቢዎች የተሳተፉበትን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በድምቀት አስተናግዷል። በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት #aa_prosperity
340
7
No text...
461
8
ጳጉሜን 2 የማንሰራራት ቀን! ጳጉሜን የአስራ ሶስት ወር ፀጋ የሆነችው ሀገራችን በረከቶች፣ ከዘመን ዘመን መሸጋገሪያ ድልድል፣ የአዲስ ዓመት መዳረሻ ብሩህ ተስፋ አብሳሪ ተጨማሪ ቀናት እና ወር ናት። ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ያላት ጥንታዊት ሀገር መሆኗን ጠቋሚ ምልክቶች፣ የአዲስ ዓመት መዳረሻ ብስራት ናቸው የጳጉሜን ቀናት። የጳጉሜን ቀናት ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ የህዝባችንን ወንድማማችነት እና እህትማማችነት በሚያጎለብቱ፣ የመጪውን አዲስ ዓመት ተስፋዎች በሚያንፀባርቁ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ሲከበሩ ቆይተዋል። የ2018 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናትም እንደ ሀገርም ሆነ በመዲናችን ለአዲስ ዓመት የላቁ ድሎች ተነሳሽነትን ከፍ በሚያደርግ መልኩ ‹‹ የኢትዮጵያ ማንሰራራት!›› በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ህዝባዊ ሁነቶች እየተከበሩ ይገኛሉ። በተለወጠ አዲስ እሳቤ፣ በዳበረ የስራ ባህል የብልፅግና ፓርቲን አሻጋሪ እሳቤዎች በተግባር በመተርጎም ኢትዮጵያን ከነበረችበት ጥልቅ ጉስቁልና በማውጣት ወደ ማንሰራራት ማሸጋገር ተችሏል፡፡ ብልሹ አሰራሮችን በማስወገድ፣ አዳዲስ አቅጣጫዎችን በመተለም፣ ለዓለም አቀፍ ጫናዎች ያልተበገረ ዲፕሎማሲያዊ ድል በማስመዝገብ፣ ባለፈው ዓመት በተባበሩ እጆቻችን ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዕውን ማድረግ መቻላችን ይታወሳል፡፡ በህብረ ብሔራዊቷ መዲናችን በገበታ ለሸገር የጀመረው ታሪካዊ አሻራ፣ በገበታ ለሀገርና በገበታ ለትውልድ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ማበራከት አስችሏል፡፡ እየተገነባ የሚገኘው ግዙፉ የማዳበሪያ ፋብሪካም ለምርትና ምርታማነት ማደግ በሚኖረው ጉልህ ሚና የምግብ ዋስትናችንን እና የምግብ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ ለምናደርገው ርብርብ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ነው፡፡ የአፍሪካውያን ኩራት፣ ዓለም አቀፍ መዲና በሆነችው በአዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ውስጥ የተመዘገበው የልማት አብዮትም ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ጉልህ ሚና እያበረከተ ይገኛል፡፡ ከዘመናዊ የከተማነት እሳቤ እርቃ የቆየችው መዲናችን በኮሪደር ልማቶች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቷን ከፍ አድርጋለች፡፡ በተጨባጭ ኮስምነው በስም ብቻ ገዘፍ ብለው የሚታወቁት ፒያሳን እና ካዛንችስን የመሳሰሉ ሰፈሮችም እንደ አዲስ በመገንባታቸው የህዝባችንን የኑሮ ደረጃ አሳድገዋል፡፡ ተግባራዊ በተደረገው የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክትም የህልውና አደጋ ተጋርጦባቸው የቆዩ ቀበናን የመሳሰሉ የከተማችን ወንዞች እንደ አዲስ ማንሰራራት ጀምረዋል፡፡ በአዲስ አበባ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ከ60 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ተገንብተው ለህዝባችን ግልጋሎት እየሰጡ ሲሆን፤ በርካታ ዜጎችም የቋሚና የጊዜያዊ የስራ ዕድሎች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ የተገነቡ ግዙፍ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የተጀመረውን ጥረት ማፋጠን ችለዋል፡፡ ስታንዳርዳቸውን ጠብቀው የተገነቡ ጥራታቸውን የጠበቁ ግዙፍ መንገዶችም ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴውን አሳልጠዋል፡፡ ከመደበኛ ስራዎች ጎን ለጎን የጳጉሜን ቀናት ስናከብርም፣ የመጪውን ጊዜ ተስፋ የሚያለመልሙ፣ የህዝባችንን ማህበራዊ መስተጋብር የሚያጠናክሩ፣ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ፅኑ መሰረት የሚሆኑ ስራዎችን በማከናወን ሊሆን ይገባል፡፡ በአዲሱ ዓመት በግለሰብ ደረጃም ሆነ በከተማችንና በሀገራችን ለሚከናወኑ ተግባራት እንዲሁም ለሚመዘገቡ ድሎች ሙሉ ዝግጅትን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባትም ከሁላችንም ይጠበቃል። በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት #aa_prosperity
432
9
No text...
633
10
የማንሠራራት ቀን ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል። ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው። ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን። #EthiopiaDelivers Guyyaa Bayyanannaa Itoophiyaa jecha bira darbuun milkaa'ina qabatamaadhaan dhaabbatte! Kaleessa "Itoophiyaan Kaateetti" gaafa jennu hawwii utuu hin ta'iin dhugaa har'a qabatamaadhaan mirkaneessinedha! Ijaarsa Hidha Haaromsaa Guddicha irraa hanga misooma kooriidarii ammayyaatti, Buufata Xiyyaaraa Bishooftuu guddichaa hanga riifoormii dinagdee maakrootti dadammaqinsi biyya keenyaa gochaan dhugoomeera. Jijjiiramni kun sadarkaa jireenyaa lammiilee keenyaatiin, ammayyoomuu magaalotiifi carraa hojii uumuutiin ifa dhugaa ta'uurraayyuu, mul'ata guddaa abdii egeree ijoollee keenyatti horudha. Kana booda duubatti hin deebinu! Imala bayyanannaa seena-qabeessa eegalleen humna misoomaa keenya caalaatti saffisiisuudhaan olka'insa Itoophiyaa gara badhaadhina waaraatti ol ni kaafna. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር)
629
11
+4
No text...
871
12
+9
No text...
791
13
የከተማችን እና የሀገራችን እመርታዊ ለውጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን ማሳደር እንደሚገባ ተጠቆመ! የኢትዮጵያ ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል መከበር በጀመረው የ2018 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናት፣ ጳጉሜን 1 የእመርታ ቀን በከተማ ደረጃ በፓናል ውይይት እና በፎቶ አውደ ርዕይ በአድዋ ፓርክ ተከብሯል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ኮሚሽን ኮሚሽነር ባዩ ሽጉጤ በፕሮግራሙ ላይ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን አቆጣጠር፣ የራሷ ፊደል ያላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው የ13 ወር ፀጋ ባለቤት የሆነችባቸው የጳጉሜን ቀናትም ከአሮጌው ወደ አዲሱ ዓመት መሸጋገሪያ ድልድይ በመሆናቸው ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ለላቀ ድል በሚያነሳሱ መሪ ቃሎች እየተከበሩ መሆናቸውን አስገንዝበዋል። ኢትዮጵያን ከተመፅዋችነት ባላቀቀው የኢኮኖሚ ሪፎርም በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ስንዴን ኤክስፖርት ወደ ማድረግ መሸጋገሯን የጠቀሱት ኮሚሽነር ባዩ ለአምራች ኢንዱስትሪው በተሰጠው ልዩ ትኩረትም ተኪ እና የኤክስፖርት ምርቶችን በማምረት እመርታዊ ለውጥ መመዝገውን አስገንዝበዋል። የምግብ ዋስትናን እና የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የሚደረገው ርብርብ የሀገርን ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን ያስገነዘቡት ኮሚሽነር ባዩ በከተማችን በአንድ ዓመት ብቻ ከ60 ሺህ በላይ ፕሮጀክት መገንባታቸውም ትልቅ ስኬት መሆኑን አመላክተዋል። የእመርታ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቀረበው የመወያያ ሰነድ ላይ የፓናል ውይይት የተደረገ ሲሆን በከተማ ግብርና ፣ በኢንዱስትሪ ልማት፣ በአረንጓዴ አሻራ፣ በስራ ዕድል ፈጠራ፣ በሌማት ቱሩፋት፣ በማዕድን ልማት፣ በገቢ ፣ በኮንስትራክሽን፣ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና በሌሎችም እንደ ሀገር እና እንደ ከተማ የመጡ እመርታዊ ለውጦች ተጠቃቅሰዋል። ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የኢትዮጵያን የተሟላ ልዕልና ለማረጋገጥ፣ ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር በየዘርፉ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን መሻገር እንደሚገባ ተመላክቷል። በፓናል ውይይቱ ላይ የተገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በአርሶ አደሮች፣ በኢንዱስትሪ አምራቾች የሚስተዋሉ የግብዓት እና መሰል ተግዳሮቶችን በቅንጅት በመቅረፍ እየተመዘገበ የሚገኘውን እመርታዊ ለውጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ገንቢ አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል። በከተማችን በየዘርፉ የተመዘገቡ እመርታዊ ለውጦችን የሚያስቃኝ የፎቶ አውደ ርዕይም ለእይታ ቀርቧል። በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት #aa_prosperity
565
14
No text...
448
15
ጳጉሜ 1 የእመርታ ቀን! የኢትዮጵያ የቁልቁለት ጉዞ ታሪክ ሆኗል፤ በየዘርፉ ከፍታዋን የሚያበስሩ አዳዲስ የዕድገት ምዕራፎች ተከፍተዋል፡፡ ሀገር በቀሉ የኢኮኖሚ ሪፎርም በየዘርፉ አንፀባራቂ ስኬቶችን ማስመዝገብ አስችሏል፡፡ ለምርት እና ለምርታማነት ማደግ በተሰጠው ልዩ ትኩረት ስንዴን በመሳሰሉ ምርቶች ላይ ታሪካዊ ድሎች መመዝገብ ጀምረዋል፤ በስንዴ ተመፅዋችነት ስትታወቅ የነበረችው ሀገራችን በረጅም ጊዜ ታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ኤክስፖርት ማድረግ የምትችልበትን አቅም ፈጥራለች፡፡ ለእርሻ ምቹ አይደሉም በሚል የተዛባ እሳቤ ተረስተው የቆዩ ቆላማ አካባቢዎች በመስኖ እርሻ መስፋፋት ምክንያት የምርት ጎተራ ወደ መሆን ተሸጋግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከራሷ አልፋ ለሌሎች የምትትረፈረፍበት የተፈጥሮ ፀጋ እንዳላት የተመዘገቡ ስኬቶች ማሳያ ሆነዋል፡፡ በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተደረገ በሚገኘው ርብርብ ከቡና ተክል በተጨማሪ ለምግብነት የሚውሉ አቮካዶ፣ ማንጎ እና መሰል አትክልትና ፍራፍሬዎች በስፋት እየተተከሉ ይገኛሉ፡፡ በአቮካዶ ላኪነትና በሌሎችም ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ የምትሆንበትን ዕድል እያሰፋላት የሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት ለሚደረገው ብርቱ ጥረት ፅኑ መሰረት ነው፡፡ በከተማችንም የከተማ ግብርና አቅሞችን በአግባቡ ለመጠቀም በተደረገው ጥረት ከቤተሰብ ፍጆታ አልፈው የተለያዩ የጓሮ አትክልቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ዜጎች ቁጥር ከፍ ብሏል፡፡ በሌማት ቱሩፋት ኢኒሸቲቭ ደግሞ አዲስ አበባ በእንቁላል ምርት፣ በዶሮ እንዲሁም በወተት እና በመሳሰሉት አንፀባራቂ ድሎችን በማሳካት ያላትን ዕምቅ አቅም ማሳየት ችላለች፡፡ ከኢንዱስትሪ ምርታማነት አኳያም ተኪ ምርቶችን የሚያመርቱ፣ ኤክስፖርት በማድረግ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኙ መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ተስፋፍተዋል፡፡ በአዲስ አበባ ታምርት እና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄዎችም ተስፋ ሰጪ ድሎች ተመዝግበዋል፡፡ የገቢ መሰረቶችን ለማስፋት በተጀመረው ብርቱ ጥረት በ2013 በጀት ዓመት 51 ቢሊዮን ብር የነበረው የከተማችን ገቢ በ2018 በጀት ዓመት 350 ቢሊዮን ሊደርስ ችሏል፡፡ መሰብሰብ ከምትችለው አቅም አኳያ አሁንም ሰፊ ዕድሎች ያሏት መዲናችን የገቢዋን 70 በመቶ በላይ ለካፒታል ፕሮጀክቶች እያዋለች መሆኑ ለህዝባችን የኑሮ ደረጃ መሻሻል እንዲሁም ለሀገራችን ማንሰራራት ታላቅ እመርታ ነው፡፡ በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት #aa_prosperity
557
16
No text...
741
17
የእመርታ ቀን አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው አዲሱና ታሪካዊው መንገዳችን ነው! በሚሊዮን በሚቆጠር ዶላር ስንዴ ከማስገባት ተነስተን ዛሬ የአፍሪካ ቀዳሚ ስንዴ አምራች በመሆን የሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ ማስቀረት ችለናል። በ«ሌማት ትሩፋት» የምግብ ዋስትናን በተግባር እያረጋገጥን፣ በ«ኢትዮጵያ ታምርት» ንቅናቄም አዳዲስ ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋትና የሥራ ዕድል በመፍጠር ሉዓላዊነታችንን እያረጋገጥን እንገኛለን። ከዚህ ቀደም የማይደፈሩና አይነኬ ይባልላቸው የነበሩ ከባድ የማክሮ-ኢኮኖሚ ሪፎርም ውሳኔዎችን በቁርጠኝነት በመተግበር፤ የሀገራችንን ኢኮኖሚ በፅኑ መሠረት ላይ እየገነባን እንገኛለን። እነዚህ ሁሉ ታላላቅ ድሎች ኢትዮጵያ በሚያጋጥሟት ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች ሸብረክ ሳትል በፅናት መጓዝ መቻሏን የሚያረጋግጡ ህያው ምስክሮች ናቸው፤ ይህ የእመርታ ጉዟችን ለመጪው ዓመት የሰነቀው ተስፋ እጅግ ግዙፍ ነው! #EthiopiaDelivers Guyyaa Tarkaanfannaa Abbootiin keenya daangaa Itoophiyaa dhiigaafi lafeesaaniitiin kabachiisanii biyya guddoo nudhaalchisaniiru. Har'a immoo birmadummaa dhigaa kan mirkaneessaa jirru daandii keenya haaraafi seena-qabeessa kadhaafi hirkatummaarraa gargar baheenidha! Doolaara miliyoonaan lakka'amuun qamadii galchuu bira darbinee har'a Afrikaatti homishaa qamadii dursaa t'uudhaan baasii Doolaara miliyoonotaa hambisuu dandeenyeerra. Sagantaa Maaddii Irraa hafaatiin wabii nyaataa qabatamaadhaan mirkaneessaa, sochii Itophiyaan Haa Homistutiin indaastiriiwwan haaraa babal'isuudhaan carra hojii uumnee birmadummaa keenya mirkaneessuu irratti argamna. Murtiiwwan ciccimoo riifoormii dinagdee maakroo kanaan dura kan hin yaadamneefi kan hin tuqamne jedhamaa turan kutannoodhaan hojiirra oolchuudhaan dinagdee biyya keenyaa bu'ura cimaa irratti ijaaraa jirra. Injifannoowwan gurguddaan kunneen kan argisiisan Itoopgiyaan qormaatilee keessoofi alaa ishee muudataniin utuu gadi hin jedhiin ciminaan ademuu danda'uu ishee kan mirkaaneessan ragaa jiraataadha. Abdiin imalli keenya tarkaannaa kun bara dhufuuf qabate baay'ee guddaadha! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)
749
18
No text...
869
19
ብሩህ ተስፋን የፈነጠቀው እና ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠው የቀዳማይ ልጅነት ኘሮግራም! የከተማችን ዕድገት መሰረተ ፅኑ ነው። የብልፅግና ፓርቲ አካታች እሳቤዎች በተግባር እየተተረጎሙባት በመሆኑ መዲናችን ዘላቂ ዕድገቷን አስተማማኝ አድርጋለች። እንደ ሀገር ተግባራዊ የተደረጉ ኢኒሸቲቮችን አልቃ በመፈፀም አዲስ አበባ ተምሳሌትነቷን አስፍታለች። የከተማችንን ህዝብ ለዘመናት የተከማቹ ውስብስብ ችግሮች ለመፍታትም አዳዲስ ኢኒሸቲቮች ተግባራዊ በመሆናቸው ተጨባጭ ውጤቶች መመዝገብ ጀምረዋል። አዲስ አበባን ህፃናት ቦርቀው የሚያድጉባት የአፍሪካ ተምሳሌታዊት መዲና ለማድረግ በክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሀሳብ አመንጭነት ወደ ተግባር የገባው የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራምም የታለመለትን ዓላማ ማሳካት ጀምሯል። ነፍሰ ጡር እናቶች በመኖሪያ ቤታቸው ጭምር ተገቢውን የህክምና ክትትል እንዲያገኙ ምቹ ሁኔታ የፈጠረው ኢኒሸቲቩ የተመጣጠኑ ምግቦችን እንዲያገኙም አስችሏል። ለህፃናት የተመጣጠነ ምግብ ብቻ ሳይሆን ለኑሮ ምቹ አካባቢ መፍጠር እንደሚገ በከተማ አስተዳደሩ በተያዘው ፅኑ እምነት የከተማችን ልማት የነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናትን ታሳቢ እንዲያደርግ ብርቱ ርብርብ እየተደረገ ነው። አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ አበባ ለማድረግ የተከናወኑ ሰው ተኮር ልማቶች ጤናው የተጠበቀ አምራች ዜጋ ለማፍራት ወሳኝ ሚና አላቸው። የህፃናት መጫዎቻዎች፣ የህፃናት መዋያዎች ፣ የህፃናት መቦረቂያ ፓርኮች እና ሌሎችም ለህፃናት ጤናማ ዕድገት ምቹ ሁኔታ የፈጠሩ መሰረተ ልማቶች የከተማችንን ተምሳሌትነት አስፍተዋል: መዲናችን አዲስ አበባ ከ 3 ዓመት በፊት 11 የህፃናት ማቆያዎች እና 20 የህፃናት መጫዎቻዎች ብቻ እንደነበሯት መረጃዎች ያመለክታሉ። በሁለንተናዊ መልኩ አንፀባራቂ ዕድገት እያስመዘገበች የምትገኘው አዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ውስጥ የህፃናት ማቆያዎችን ቁጥር 1ሺህ 100 አድርሳለች፤ የህፃናት መጫዎቻዎችን ደግሞ 5 ሺህ በማድረስ የህፃናትን አስተዳደግ አዘምናለች። መዲናችን ለህፃናትም ሆነ ለሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች እየፈነጠቀች የምትገኘው ብሩህ ተስፋ እና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ህዝባችን የሚመሰክረው ዓለም ያደነቀው ስኬት ነው። በቀድሞው የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም አቀፍ ትምህርት ልዩ መልዕክተኛ ጎርደን ብራውን በኩል፣ UNICEF ፣ UNESCO እና በሌሎችም አጋር ተቋማት ለክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተሰጠው እውቅናም የኢኒሸቲቩ ውጤታማነት አንዱ ማሳያ ነው። በዓለም አቀፉ Act For Early Years ኢኒሼቲቭ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ “የቅድመ ልጅነት እድገት ሻምፒዮን” እውቅና ማግኘታቸው ተጠናክሮ የቀጠለው የከተማችን ተምሳሌታዊ ጉዞ ነፀብራቅ ነው። በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት #aa_prosperity
888
20
በዚህ አምስት ዓመት በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ ማምጣት የሚጠበቅብን እመርታ እንቅልፍ የሚያስተኛ አይደለም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) #aa_prosperity
በዚህ አምስት ዓመት በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ ማምጣት የሚጠበቅብን እመርታ እንቅልፍ የሚያስተኛ አይደለም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) #aa_prosperity
979