Airdrop mining and farming Ethiopia😁
Open in Telegram
ሰላም ይህ ቻናል online ስራ መስራት ለሚፈልጉ የተከፈተ ሲሆን የተለያዩ አሪፍ አሪፍ Airdropችን ከነ አሰራራቸው እና tip ያገኙበታል https://t.me/airdropminingfarminget
Show more917
Subscribers
-324 hours
-207 days
-4530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+3
in 0 channels
August '24
+3
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '23
+17
in 0 channels
Get PRO
July '23
+25
in 0 channels
Get PRO
June '23
+19
in 0 channels
Get PRO
May '23
+13
in 0 channels
Get PRO
April '23
+28
in 0 channels
Get PRO
March '23
+21
in 0 channels
Get PRO
February '23
+88
in 0 channels
Get PRO
January '23
+40
in 0 channels
Get PRO
December '22
+33
in 0 channels
Get PRO
November '22
+26
in 0 channels
Get PRO
October '22
+29
in 0 channels
Get PRO
September '22
+472
in 0 channels
Get PRO
August '22
+233
in 0 channels
Get PRO
July '22
+86
in 0 channels
Get PRO
June '22
+85
in 0 channels
Get PRO
May '22
+50
in 0 channels
Get PRO
April '22
+46
in 0 channels
Get PRO
March '22
+40
in 0 channels
Get PRO
February '22
+64
in 0 channels
Get PRO
January '22
+209
in 0 channels
Get PRO
December '21
+107
in 0 channels
Get PRO
November '21
+97
in 0 channels
Get PRO
October '21
+248
in 0 channels
Get PRO
September '21
+683
in 0 channels
Get PRO
August '21
+302
in 0 channels
Get PRO
July '21
+335
in 0 channels
Get PRO
June '21
+70
in 0 channels
Get PRO
May '21
+304
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 24 September | 0 | |||
| 23 September | 0 | |||
| 22 September | 0 | |||
| 21 September | 0 | |||
| 20 September | 0 | |||
| 19 September | 0 | |||
| 18 September | 0 | |||
| 17 September | 0 | |||
| 16 September | 0 | |||
| 15 September | 0 | |||
| 14 September | 0 | |||
| 13 September | 0 | |||
| 12 September | 0 | |||
| 11 September | 0 | |||
| 10 September | 0 | |||
| 09 September | +1 | |||
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +2 |
Channel Posts
| 2 | የ crypto airdrop ምንድን ነው?
cryptocurrency airdrop ሳንቲሞችን ወይም ቶከኖችን ወደ ቦርሳ አድራሻ መላክን የሚያካትት የግብይት ስትራቴጂ ነው። አነስተኛ መጠን ያለው አዲሱ ቨርቹዋል ምንዛሬ በነጻ ወደ blockchain ማህበረሰብ ንቁ አባላት የኪስ ቦርሳ ይላካል ወይም ለትንሽ አገልግሎት በምላሹ ለምሳሌ ኩባንያው ገንዘቡን በሚያወጣው ኩባንያ የተላከውን ፖስት እንደገና መፃፍ። የ crypto airdrop የመጨረሻ ግብ ስለ አዲስ ቶከን ወይም ሳንቲም ግንዛቤን እና ስርጭትን ማስተዋወቅ ነው። | 208 |
| 3 | በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ የሆኑት "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞች ፦
የጌሙ ዓለም በ "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn) ጌሞች መጨመር ጋር ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው።
በእነዚህ አዲስ ሃሳብ ይዘው የመጡ ጌሞች ውስጥ፣ ተጫዋቾች መዝናናት ብቻ ሳይሆን በሚጫወቱበት ጊዜ ክሪፕቶከረንሲንን ሊያገኙ ይችላሉ።
በዚህም ምክንያት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች በዲጂታል ሽልማቶች እና በነዚህ ልዩ የሆኑ ጌሞች በመሳብ ወደ እነዚህ ጌሞች እየጎረፉ ነው።
ጠልቀን ከመግባታችን በፊት ግን የተወሰኑ " ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞችን እንይ።
Notcoin ፣ TapSwap (@tapswapai) እና Hamster Kombat (@hamster_kombat) ምንድናቸው ?
እነዚህ ታዋቂ "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn) ጌሞች ምሳሌ ናቸው።
እነዚህ ጌሞች በአይነት ሊለያዩ ይችላሉ ዋናው የነዚህ ጌሞች ባህሪ ግን ተጫዋቾቹን በጨዋታ ውስጥ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ግብዓቶችን መሰብሰብ ክሪፕቶ ከረንሲ መሸለማቸው ነው።
እነዚህ ጌሞች እንዴት እንዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ ሊሆኑ ቻሉ ?
እነዚህ ጌሞች በዋናነት እንደ ቴሌግራም እና ዲስኮርድ (Discord) ያሉ መድረኮች ላይ ያሉ የኦንላይ ላይ ማህበረሰቦችን (Online communities) ኃይል ይጠቀማሉ።
በተጨማሪም የነጻ ክሪፕቶከረንሲ መኖር አዳዲስ ተጫዋቾችን ይስባል፣ ይህም የተጫዋቾችን ቁጥር ይጨምራል።
አንዳንድ መረጃዎች እንደሚያሳዩትም እንዚህ ጌሞች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጫዋቾች እንዳላቸው ነው።
Hamster Kombat የተባለው ጌም 3 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ 110 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ እንዳፈሩ በትዊተር ገጻቸው ገልጸዋል።
ገንዘብ ማውጣት : የክሪፕቶ ሽልማቶችን ወደ እውነተኛ ገንዘብ መቀየር ?
ነገሮች ትንሽ የሚወሳሰቡበት እዚህ ጋር ነው።
የተገኘው ክሪፕቶከረንሲ፣ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስን (Cryptocurrency exchanges) በመጠቀም ወደ ታዋቂ እና የተረጋገጡ ክሪፕቶከረንሲዎች (እንደ ቢትኮይን) አልፎ ተርፎም ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) ሊቀየር ይችላል።
እነዚህ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስ (Cryptocurrency exchanges) መድረኮች ተጠቃሚዎች የተለያዩ ክሪፕቶከረንሲዎችን እንዲገዙ፣ እንዲሸጡ እና እንዲነግዱ የሚያስችሉ ናቸው።
ነገር ግን እነዚህ በሽልማት የተገኙ ክሪፕቶከረንሲዎች መሸጫ መድረኮች ላይ የሚገኙ ነው ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) መቀየር የሚቀለው።
ግን የዚህ ሁሉ ሞተር የሆነው ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድነው ?
ክሪፕቶከረንሲ እንደ መገበያያ ገንዘብ ለመስራት የተነደፈ ዲጂታል ንብረት ነው።
በመንግስታት ቁጥጥር ስር ካሉት ባህላዊ ገንዘቦች በተለየ መልኩ ብሎክቼን (blockchain) በሚባል አንድ ማዕከላዊ የሆነ መቆጣጠሪያ የለለው ስርዓት ላይ ይሰራል።
ይህ ቴክኖሎጂ ደህንነቱ እጅግ የተጠበቀ እና ግልጽ ግብይቶችን ያካሂዳል። ታዋቂ የሆኑትን ቢትኮይን እና ኢተሪየም(Ethereum) ክሪፕቶከረንሲዎችን እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል።
" ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ሰለሚባሉት ጌሞች ባህሪ እና እንዴት እንደሚሰሩ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ አደጋዎች፣ ሽልማቶች በጥልቀት የምናይበትን ቀጣዩ ክፍላችንን ይጠብቁ!
#TikvahTechTeam
@tikvahethmagazine | 205 |
| 4 | group join and share በማድረግ ያልገባችሁን ነገር ጠይቁን https://t.me/airdropminingfarmingethio | 249 |
| 5 | ከነገ ጀምሮ የተመረጡ projectችን የምንለቅ ይሆናል | 231 |
| 6 | Discord
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.discord | 244 |
| 7 | Twitter
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.twitter.android | 223 |
| 8 | Metamask
wallet create ስታደርጉ የሚሰጣጭሁን 12 phrase word በፍፁም እንዳትረሱ በጥንቃቄ አስቀምጡት የሚከብዳችሁ ነገር ካለ ግሩፕ ውስጥ መጠየቅ ትችላላችሁ
https://play.google.com/store/apps/details?id=io.metamask | 211 |
| 9 | Trust wallet
wallet create ስታደርጉ የሚሰጣጭሁን 12 phrase word በፍፁም እንዳትረሱ በጥንቃቄ አስቀምጡት የሚከብዳችሁ ነገር ካለ ግሩፕ ውስጥ መጠየቅ ትችላላችሁ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wallet.crypto.trustapp | 208 |
| 10 | 🔹 ዛሬ ONLINE ላይ አሪፍ ገንዘብ ከእኛ ጋር እንዴት መስራት እንደምትችሉ ላወራችሁ በመጀመሪያ የሚያስፈልጋችሁ
Gmail acc 🔍
Twitter acc 🕊
Discord acc
Instagram acc(recommended)
Fb acc(recommended)
Trust wallet
Metamask wallet
Binance acc recommended
Telegram acc multi ቢኖራችሁ | 267 |
| 11 | How many confirmed constellations are there | 2 |
| 12 | ነገሮችን በቀላሉ የሚረሱ ሰዎች ጂንዬስ ናቸው በተጨማሪ ብዙ ጊዜ አምሽተው ይተኛሉ ከነዚህ ሰዎች መካከል አንደኛው ደግሞ አልበርት አንስታን ነው።
አልበረት አንስታን ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመማር ፍላጎት ቢኖረውም ብቃቱ የለክም ተብሎ ከዩንቨርስቲ ተጭሯል
ብዙ አስገራሚ እውነታዎች አሉን ይቀላቀሉን🙏🙏👇👇
አስትሮኖሚ ሳይንስ ቴክኖሎጂ | 50 |
| 13 | ጠቃሚ መረጃ‼️
የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ውጤት ከ 50% በታች አምጥተው #Remedial ለመከታተል የወጣ መረጃ ነው።
በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን አካተናል። ጥያቄ ካላችሁ ግቡ እና #Comment ላይ ጠይቁ።
ቀጣይ የምትማሩት ኮርሶች ስለታወቀ #Tutorial እናዘጋጃለን 🙏🙏🙏🙏 | 44 |
| 14 | ስምንተኛው ሽ መቼ ነው?
ዘመነ ምጻት ስንት አመት ቀረው?
ለ ኤፍራጠስ ወንዝ መድረቅ ምክንያቱ ምንድን ነው ?
አለም መቼ ትጠፋለች?
ለጥያቄዎቹ መልስ ለማግኘት
👇👇 👇👇👇👇 | 90 |
| 15 | 4, The elements hydrogen and helium together comprise what percent of almost all matter in the Universe? | 230 |
| 16 | ere mokrut😂 | 186 |
| 17 | No text... | 237 |
| 18 | 3, Which of the following is not a type of nebula? | 182 |
| 19 | No text... | 186 |
| 20 | 2, What is believed to form the central core of our galaxy? | 172 |
