ar
Feedback
Airdrop mining and farming Ethiopia😁

Airdrop mining and farming Ethiopia😁

الذهاب إلى القناة على Telegram

ሰላም ይህ ቻናል online ስራ መስራት ለሚፈልጉ የተከፈተ ሲሆን የተለያዩ አሪፍ አሪፍ Airdropችን ከነ አሰራራቸው እና tip ያገኙበታል https://t.me/airdropminingfarminget

إظهار المزيد
917
المشتركون
-324 ساعات
-207 أيام
-4530 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '24
سبتمبر '24
+3
في 0 قنوات
أغسطس '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '240
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '240
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '240
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '240
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '240
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '230
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+19
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+13
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+28
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+88
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+40
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+33
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+472
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+233
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+86
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+85
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+50
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+40
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+64
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+209
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+107
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+97
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+248
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+683
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+302
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+335
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+70
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+304
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
24 سبتمبر0
23 سبتمبر0
22 سبتمبر0
21 سبتمبر0
20 سبتمبر0
19 سبتمبر0
18 سبتمبر0
17 سبتمبر0
16 سبتمبر0
15 سبتمبر0
14 سبتمبر0
13 سبتمبر0
12 سبتمبر0
11 سبتمبر0
10 سبتمبر0
09 سبتمبر+1
08 سبتمبر0
07 سبتمبر0
06 سبتمبر0
05 سبتمبر0
04 سبتمبر0
03 سبتمبر0
02 سبتمبر0
01 سبتمبر+2
منشورات القناة
2
የ crypto airdrop ምንድን ነው? cryptocurrency airdrop ሳንቲሞችን ወይም ቶከኖችን ወደ ቦርሳ አድራሻ መላክን የሚያካትት የግብይት ስትራቴጂ ነው። አነስተኛ መጠን ያለው አዲሱ ቨርቹዋል ምንዛሬ በነጻ ወደ blockchain ማህበረሰብ ንቁ አባላት የኪስ ቦርሳ ይላካል ወይም ለትንሽ አገልግሎት በምላሹ ለምሳሌ ኩባንያው ገንዘቡን በሚያወጣው ኩባንያ የተላከውን ፖስት እንደገና መፃፍ። የ crypto airdrop የመጨረሻ ግብ ስለ አዲስ ቶከን ወይም ሳንቲም ግንዛቤን እና ስርጭትን ማስተዋወቅ ነው።
208
3
በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ  የሆኑት "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞች ፦ የጌሙ ዓለም በ "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn) ጌሞች መጨመር ጋር ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው። በእነዚህ አዲስ ሃሳብ ይዘው የመጡ ጌሞች ውስጥ፣ ተጫዋቾች መዝናናት ብቻ ሳይሆን በሚጫወቱበት ጊዜ ክሪፕቶከረንሲንን ሊያገኙ ይችላሉ። በዚህም ምክንያት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች በዲጂታል ሽልማቶች እና በነዚህ ልዩ የሆኑ ጌሞች በመሳብ ወደ እነዚህ ጌሞች እየጎረፉ ነው። ጠልቀን ከመግባታችን በፊት ግን የተወሰኑ " ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn) ጌሞችን እንይ። Notcoin ፣ TapSwap (@tapswapai) እና Hamster Kombat (@hamster_kombat) ምንድናቸው ? እነዚህ ታዋቂ  "ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ" (play-to-Earn)  ጌሞች ምሳሌ ናቸው። እነዚህ ጌሞች በአይነት ሊለያዩ ይችላሉ ዋናው የነዚህ ጌሞች ባህሪ ግን ተጫዋቾቹን በጨዋታ ውስጥ ለሚያደርጉት እንቅስቃሴ ግብዓቶችን መሰብሰብ ክሪፕቶ ከረንሲ መሸለማቸው ነው። እነዚህ ጌሞች እንዴት እንዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅ ሊሆኑ ቻሉ ? እነዚህ ጌሞች በዋናነት እንደ ቴሌግራም እና ዲስኮርድ (Discord) ያሉ መድረኮች ላይ ያሉ የኦንላይ ላይ ማህበረሰቦችን (Online communities) ኃይል ይጠቀማሉ። በተጨማሪም የነጻ ክሪፕቶከረንሲ መኖር አዳዲስ ተጫዋቾችን ይስባል፣ ይህም የተጫዋቾችን ቁጥር ይጨምራል። አንዳንድ መረጃዎች እንደሚያሳዩትም እንዚህ ጌሞች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጫዋቾች እንዳላቸው ነው። Hamster Kombat የተባለው ጌም 3 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ 110 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ እንዳፈሩ በትዊተር ገጻቸው ገልጸዋል። ገንዘብ ማውጣት : የክሪፕቶ ሽልማቶችን ወደ እውነተኛ ገንዘብ መቀየር ? ነገሮች ትንሽ የሚወሳሰቡበት እዚህ ጋር ነው። የተገኘው ክሪፕቶከረንሲ፣ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስን (Cryptocurrency exchanges) በመጠቀም ወደ ታዋቂ እና የተረጋገጡ ክሪፕቶከረንሲዎች (እንደ ቢትኮይን) አልፎ ተርፎም ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) ሊቀየር ይችላል። እነዚህ ክሪፕቶከረንሲ ኤክስቼንጅስ (Cryptocurrency exchanges) መድረኮች ተጠቃሚዎች የተለያዩ ክሪፕቶከረንሲዎችን እንዲገዙ፣ እንዲሸጡ እና እንዲነግዱ የሚያስችሉ ናቸው። ነገር ግን እነዚህ በሽልማት የተገኙ ክሪፕቶከረንሲዎች መሸጫ መድረኮች ላይ የሚገኙ ነው ወደ ባህላዊ ገንዘብ (ዶላር፣ ዩሮ፣ ብር የመሳሰሉት) መቀየር የሚቀለው። ግን የዚህ ሁሉ ሞተር የሆነው ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድነው ? ክሪፕቶከረንሲ እንደ መገበያያ ገንዘብ ለመስራት የተነደፈ ዲጂታል ንብረት ነው። በመንግስታት ቁጥጥር ስር ካሉት ባህላዊ ገንዘቦች በተለየ መልኩ ብሎክቼን (blockchain) በሚባል አንድ ማዕከላዊ የሆነ መቆጣጠሪያ የለለው ስርዓት ላይ ይሰራል። ይህ ቴክኖሎጂ ደህንነቱ እጅግ የተጠበቀ እና ግልጽ ግብይቶችን ያካሂዳል። ታዋቂ የሆኑትን ቢትኮይን እና ኢተሪየም(Ethereum) ክሪፕቶከረንሲዎችን  እንደ ምሳሌ መውሰድ ይቻላል። " ገንዘብ ለማግኘት ይጫወቱ " (play-to-Earn)  ሰለሚባሉት ጌሞች ባህሪ እና እንዴት እንደሚሰሩ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ አደጋዎች፣ ሽልማቶች በጥልቀት የምናይበትን ቀጣዩ ክፍላችንን ይጠብቁ! #TikvahTechTeam @tikvahethmagazine
205
4
group join and share በማድረግ ያልገባችሁን ነገር ጠይቁን https://t.me/airdropminingfarmingethio
249
5
ከነገ ጀምሮ የተመረጡ projectችን የምንለቅ ይሆናል
231
6
Discord https://play.google.com/store/apps/details?id=com.discord
Discord https://play.google.com/store/apps/details?id=com.discord
244
7
Twitter https://play.google.com/store/apps/details?id=com.twitter.android
Twitter https://play.google.com/store/apps/details?id=com.twitter.android
223
8
Metamask wallet create ስታደርጉ የሚሰጣጭሁን 12 phrase word በፍፁም እንዳትረሱ በጥንቃቄ አስቀምጡት የሚከብዳችሁ ነገር ካለ ግሩፕ ውስጥ መጠየቅ ትችላላችሁ https://play.
Metamask wallet create ስታደርጉ የሚሰጣጭሁን 12 phrase word በፍፁም እንዳትረሱ በጥንቃቄ አስቀምጡት የሚከብዳችሁ ነገር ካለ ግሩፕ ውስጥ መጠየቅ ትችላላችሁ https://play.google.com/store/apps/details?id=io.metamask
211
9
Trust wallet wallet create ስታደርጉ የሚሰጣጭሁን 12 phrase word በፍፁም እንዳትረሱ በጥንቃቄ አስቀምጡት የሚከብዳችሁ ነገር ካለ ግሩፕ ውስጥ መጠየቅ ትችላላችሁ https://p
Trust wallet wallet create ስታደርጉ የሚሰጣጭሁን 12 phrase word በፍፁም እንዳትረሱ በጥንቃቄ አስቀምጡት የሚከብዳችሁ ነገር ካለ ግሩፕ ውስጥ መጠየቅ ትችላላችሁ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wallet.crypto.trustapp
208
10
🔹 ዛሬ ONLINE ላይ አሪፍ ገንዘብ ከእኛ ጋር እንዴት መስራት እንደምትችሉ ላወራችሁ በመጀመሪያ የሚያስፈልጋችሁ Gmail acc 🔍 Twitter acc 🕊 Discord acc Instagram acc(recommended) Fb acc(recommended) Trust wallet Metamask wallet Binance acc recommended Telegram acc multi ቢኖራችሁ
267
11
How many confirmed constellations are there
2
12
ነገሮችን በቀላሉ የሚረሱ ሰዎች ጂንዬስ ናቸው በተጨማሪ ብዙ ጊዜ አምሽተው ይተኛሉ ከነዚህ ሰዎች መካከል አንደኛው ደግሞ አልበርት አንስታን ነው። አልበረት አንስታን ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመማር
ነገሮችን በቀላሉ የሚረሱ ሰዎች ጂንዬስ ናቸው በተጨማሪ ብዙ ጊዜ አምሽተው ይተኛሉ ከነዚህ ሰዎች መካከል አንደኛው ደግሞ አልበርት አንስታን ነው። አልበረት አንስታን ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመማር ፍላጎት ቢኖረውም ብቃቱ የለክም ተብሎ ከዩንቨርስቲ ተጭሯል ብዙ አስገራሚ እውነታዎች አሉን ይቀላቀሉን🙏🙏👇👇 አስትሮኖሚ ሳይንስ ቴክኖሎጂ
50
13
ጠቃሚ መረጃ‼️ የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ውጤት ከ 50% በታች አምጥተው #Remedial ለመከታተል የወጣ መረጃ ነው። በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን አካተናል። ጥያቄ ካላችሁ ግቡ እና #Comment ላይ
ጠቃሚ መረጃ‼️ የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ውጤት ከ 50% በታች አምጥተው #Remedial ለመከታተል የወጣ መረጃ ነው። በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን አካተናል። ጥያቄ ካላችሁ ግቡ እና #Comment ላይ ጠይቁ። ቀጣይ የምትማሩት ኮርሶች ስለታወቀ #Tutorial እናዘጋጃለን 🙏🙏🙏🙏
44
14
ስምንተኛው ሽ መቼ ነው? ዘመነ ምጻት ስንት አመት ቀረው? ለ ኤፍራጠስ ወንዝ መድረቅ ምክንያቱ ምንድን ነው ? አለም መቼ ትጠፋለች? ለጥያቄዎቹ መልስ ለማግኘት 👇👇 👇👇👇👇
ስምንተኛው ሽ መቼ ነው? ዘመነ ምጻት ስንት አመት ቀረው? ለ ኤፍራጠስ ወንዝ መድረቅ ምክንያቱ ምንድን ነው ? አለም መቼ ትጠፋለች? ለጥያቄዎቹ መልስ ለማግኘት 👇👇 👇👇👇👇
90
15
4, The elements hydrogen and helium together comprise what percent of almost all matter in the Universe?
230
16
ere mokrut😂
186
17
لا يوجد نص...
237
18
3, Which of the following is not a type of nebula?
182
19
لا يوجد نص...
186
20
2, What is believed to form the central core of our galaxy?
172