en
Feedback
የቡራዩ ደ/ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት

የቡራዩ ደ/ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ት/ቤት

Open in Telegram

ይህ ገፅ የቡራዩ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት መልዕክቶችን ዘመኑ በሚፈቅደው መንገድ እንዲተላለፍበት በህዝብ ግንኙነት ክፍል የሚመራ ይፋዊ ገጽ ነው። 📞+251944247165 ሀሳብ አስተያየት ካሎት @finoteselam27PR በinbox አድራሻችን ያድረሱን።

Show more
1 673
Subscribers
-124 hours
-87 days
+130 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 0 channels
August '26
+52
in 0 channels
Get PRO
July '26
+51
in 0 channels
Get PRO
June '26
+39
in 0 channels
Get PRO
May '26
+32
in 0 channels
Get PRO
April '26
+60
in 0 channels
Get PRO
March '26
+30
in 0 channels
Get PRO
February '26
+40
in 0 channels
Get PRO
January '26
+32
in 0 channels
Get PRO
December '25
+45
in 0 channels
Get PRO
November '25
+56
in 0 channels
Get PRO
October '25
+61
in 0 channels
Get PRO
September '25
+43
in 0 channels
Get PRO
August '25
+50
in 0 channels
Get PRO
July '25
+47
in 0 channels
Get PRO
June '25
+28
in 0 channels
Get PRO
May '25
+37
in 0 channels
Get PRO
April '25
+61
in 0 channels
Get PRO
March '25
+33
in 0 channels
Get PRO
February '25
+77
in 0 channels
Get PRO
January '25
+69
in 0 channels
Get PRO
December '24
+53
in 0 channels
Get PRO
November '24
+71
in 0 channels
Get PRO
October '24
+41
in 0 channels
Get PRO
September '24
+43
in 1 channels
Get PRO
August '24
+39
in 0 channels
Get PRO
July '24
+29
in 0 channels
Get PRO
June '24
+21
in 2 channels
Get PRO
May '24
+47
in 0 channels
Get PRO
April '24
+45
in 0 channels
Get PRO
March '24
+29
in 1 channels
Get PRO
February '24
+68
in 0 channels
Get PRO
January '24
+87
in 0 channels
Get PRO
December '23
+73
in 0 channels
Get PRO
November '23
+478
in 2 channels
Get PRO
October '23
+30
in 1 channels
Get PRO
September '23
+44
in 0 channels
Get PRO
August '23
+22
in 0 channels
Get PRO
July '23
+24
in 0 channels
Get PRO
June '23
+8
in 0 channels
Get PRO
May '23
+20
in 0 channels
Get PRO
April '23
+26
in 0 channels
Get PRO
March '23
+13
in 0 channels
Get PRO
February '23
+29
in 0 channels
Get PRO
January '23
+25
in 0 channels
Get PRO
December '22
+19
in 0 channels
Get PRO
November '22
+32
in 0 channels
Get PRO
October '22
+18
in 0 channels
Get PRO
September '22
+25
in 0 channels
Get PRO
August '22
+35
in 0 channels
Get PRO
July '22
+28
in 0 channels
Get PRO
June '22
+12
in 0 channels
Get PRO
May '22
+13
in 0 channels
Get PRO
April '22
+33
in 0 channels
Get PRO
March '22
+21
in 0 channels
Get PRO
February '22
+10
in 0 channels
Get PRO
January '22
+38
in 0 channels
Get PRO
December '21
+259
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
06 September+1
05 September0
04 September+1
03 September+1
02 September0
01 September0
Channel Posts
2
#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30
#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30
317
3
No text...
358
4
#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00
#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00
443
5
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የትምህርት_ማስታወቂያ
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የትምህርት_ማስታወቂያ
458
6
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የህፃናትና_አዳጊዎች_የትምህርት_ማስታወቂያ
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የህፃናትና_አዳጊዎች_የትምህርት_ማስታወቂያ
543
7
No text...
808
8
#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30
#የአንድነት ጉባኤ #ነገ ጠዋት 3:30 -5:30
756
9
#የበረከት_ጥሪ
#የበረከት_ጥሪ
781
10
#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00
#የአንድነት (አርብ) ፀሎት መርኃግብር #ነገ 12:00 - 1:00
696
11
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የህፃናትና_አዳጊዎች_የትምህርት_ማስታወቂያ
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የህፃናትና_አዳጊዎች_የትምህርት_ማስታወቂያ
1 087
12
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የህፃናትና_አዳጊዎች_የትምህርት_ማስታወቂያ
1
13
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የህፃንትና_አዳጊዎች_የትምህርት_ማስታወቂያ
#ፍኖት_ምን_አዲስ #የህፃንትና_አዳጊዎች_የትምህርት_ማስታወቂያ
1
14
No text...
993
15
No text...
853
16
#ፍኖት_ከሰሞኑ_በረከት                የሻደይ በዓልና ፍልሰታ             የሻደይ በዓል አጀማመርን በተመለክተ ከላይ ከተቀመጡት ታሪኮች በተጨማሪ በአካባቢው ሕዝብና በቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ዘንድ ተደጋግሞ የሚነሣው ታሪክ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤ በዓል ነው፡እግዚአብሔር ለአዳምና ሔዋን ከአምስት ሺሕ አምስት መቶ ዓመት በኋላ ወደዚህ ዓለም አንድያ ልጁን ልኮ ከኀጢአት እሥራት ነጻ እንደሚያወጣቸው በገባላው ቃል ኪዳን መሠረት አምላክ የተወለደባት እና ትንቢቱ የተፈጸመባት፣ ከገነት የተባረረው የሰው ልጅ ወደ ገነት እንዲመለስ ምክንያት የኾነችው፣ የሰው ልጆች መመኪያ የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከዚህ ዓለም ድካም ካረፈች በኋላ ሞትን ድል አድርጋ ከመቃብር ተነሥታ ወደ ሰማይ ዐርጋለች፡፡    በፍልሰታ ወቅት በዓሉ  መከበሩ ለምንድን ነው ቢሉ ለሻደይ ተጨዋቾች ተምሳሌትና የድንግልናቸው አርአያ የሚያደርጓት ድንግል ማርያም አካላዊ ሥጋዋ ከጌቴሰማኒ ወደ ገነት መፍለሱን፤ እንደዚሁም በገነት በዕፀ ሕይወት ሥር ከነበረበት መነሣቱን ምክንያት በማድረግ እንደኾነ የሚገልጹት የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ስብከተ ወንጌል መምሪያ ሓላፊ መጋቤ ምሥጢር ገብረ ሕይወት ኪዳነ ማርያም ‹‹የሻደይ በዓል በልጃገረዶች ዘንድ ተወዳጅ የኾነው በሔዋን ምክንያት የተዘጋው ገነት በእመቤታችን አማካኝነት በመከፈቱ ነው። እመቤታችን መመኪያቸው ስለ ኾነች ልጃገረዶች በዓሉን በደስታ ያከብሩታል፤ ድንግልናቸውንም አደራ የሚሉት ለእርሷ ነው›› ሲሉ ይናገራሉ። እመቤታችን በነሐሴ ፲፮ ቀን በቅዱሳን መላእክት ሽብሸባ፣ ዕልልታና ዝማሬ ታጅባ ከምድር ወደ ሰማይ ስታርግ ሐዋርያት በታላቅ ደስታ ይመለከቱ፣ ይደነቁም ነበር፡፡ ደናግልም ከቅዱሳን መላእክት ከተመለከቱት ሥርዓት በመነሣት ነጫጭ ልብሶችን ለብሰው፣ አምረውና አጊጠው፣ ረጃጅምና ለምለም ቅጠል በወገባቸው አሥረው እንደ መላእክቱ አክናፍ ወገባቸውን ከግራ ወደ ቀኝ እያመላለሱ፣እያዘዋወሩና እያሸበሸቡ፣ በአንደበታቸው እየዘመሩና በእጆቻቸው እያጨበጨቡ በአንድነት ተሰባሰባስበው በፍቅርና በሐሴት የወቅቱ መታሰቢያ የኾነውን የሻደይን በዓል ያከብራሉ ፡፡ እናቶችና እኅቶች በዐደባባይ ወጥተው የድንግል ማርያምን ትንሣኤና ዕርገት እንደ ነጻነታቸው ቀን በመቍጠር ከበሮ አዘጋጅተው ‹‹አሸንድዬ›› የተባለውን ቄጠማ በወገባቸው ታጥቀው ምስጋና በማቅረብ በዓሉን ይዘክራሉ፡፡ በአጠቃላይ የሻደይ ጨዋታ የፍልሰታ በዓል መከበር ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ በምእመኑ ዘንድ ለበርካታ ዓመታት እየተከበረ የኖረ ሃይማኖታዊ በዓል ነው፡፡ ይህንን ሃይማኖታዊ መሠረትነት ያለውን ትውፊት የመጠበቅና የማስጠበቅ ሓላፊነት ከኹላችንም ይጠበቃል።        የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን፡፡             ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡      ❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖      #የቡራዩ_ደ/ሰ መድኃኔዓለም_ካቴድራል       ፍኖተ_ሰላም_ሰንበት_ትምህርት ቤት _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ
1 045
17
​ነሐሴ 16/12/2017 ዓ.ም ✝ በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። ዲያቆን፦ ሮሜ 8÷31-ፍ.ም ንፍቅ ዲያቆን፦ ዮሐ 2÷1-7 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 1÷12-15
​ነሐሴ 16/12/2017 ዓ.ም ✝ በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። ዲያቆን፦ ሮሜ 8÷31-ፍ.ም ንፍቅ ዲያቆን፦ ዮሐ 2÷1-7 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 1÷12-15      ምስባክ ፦ መዝ 45፥4-6 ቀደሰ ማኅድሮ ልዑል እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሀወክ ወይረድኣ እግዚአብሔር ፍፅመ               ትርጉም ፦ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ እግዚያብሔር በመካከሏ ነው አትናወጥም እግዚያብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል                   ወንጌል ፦ ማቴ 16÷13-20 ቅዳሴ ፦ ዘእግዝእትነ(የእመቤታችን ቅዳሴ) _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ
800
18
#ልዩ_ጉባኤ #ዝክረ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ ወቅድስት_ኪዳነ_ምሕረት #እሑድ ነሐሴ 17 #ጠዋት 3:30 ጀምሮ #ሁላችሁም ተጠርታችኋል።
#ልዩ_ጉባኤ #ዝክረ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ ወቅድስት_ኪዳነ_ምሕረት #እሑድ ነሐሴ 17 #ጠዋት 3:30 ጀምሮ #ሁላችሁም ተጠርታችኋል።
829
19
# የነሐሴ ፲፭ የቅዳሴ ንባባት እና ምስባክ በንባብ ✝ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ ወንጌልና ምስባክ። ሠራኢ ዲያቆን:- ፩ኛ ቆሮ ፲፪፥፲፰-ፍ.ም ንፍቅ ዲያቆን:- ይሁዳ ፩፥፲፯-ፍ.ም ንፍቅ
# የነሐሴ ፲፭  የቅዳሴ ንባባት እና ምስባክ በንባብ             ✝ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ ወንጌልና ምስባክ። ሠራኢ ዲያቆን:- ፩ኛ ቆሮ  ፲፪፥፲፰-ፍ.ም ንፍቅ ዲያቆን:- ይሁዳ   ፩፥፲፯-ፍ.ም ንፍቅ ካህን:- ግብ ሐዋ  ፩፥፲፪-፲፭ # ምስባክ፦ መዝ ፲፰፥፬ ውስተ ኩሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ወእስከ አፅናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ወውስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ # ትርጉም ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ በእነሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ # Afaan Oromoo hiikkaa Sagaleen isaanii lafa guutuuf Dubbiin isaanii hanga dhuma biyya lafaatti ba'e Isaan keessattis dunkaana aduu hojjete                 # ወንጌል፦ ማቴ ፲÷፩-፲፭
664
20
#ነሐሴ ፲፬ የዕለቱ ምንባባት ፩ኛ ቆሮ ፩፡፲ አስተበቍዐክሙ አኀዊነ በስሙ ለእግዚእነ ያዕ ፩፡፲፪ ወብፁዕ ብእሲ ዘይትዔገሣ ለእኪት ሐዋ ፲፡፴ ወይቤሎ ቆርኔሌዎስ ረቡዐ ዮም ምስባክ መዝ ፵፫፡፬ ዘአዘ
#ነሐሴ ፲፬ የዕለቱ ምንባባት ፩ኛ ቆሮ ፩፡፲ አስተበቍዐክሙ አኀዊነ በስሙ ለእግዚእነ ያዕ ፩፡፲፪ ወብፁዕ ብእሲ ዘይትዔገሣ ለእኪት ሐዋ ፲፡፴ ወይቤሎ ቆርኔሌዎስ ረቡዐ ዮም ምስባክ መዝ ፵፫፡፬ ዘአዘዝከ መድኃኒቶ ለያዕቆብ ብከ ንወግዖሙ ለኵሎሙ ፀርነ ወበስምከ ናኀሥሮሙ ለዕለ ቆሙ ላዕሌነ ወንጌል፡ ዘማቴዎስ ፲፯፡፲፬ ቅዳሴ፡ ዘእግዝእትነ አው ዘዮሐንስ አፈወርቅ _ ፍኖተ ሰላም ሚዲያ
696