en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈

ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈

Open in Telegram

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የሰለፎችን አስተምሮት በተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ መልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
5 979
Subscribers
+2624 hours
+627 days
+6230 days
Posts Archive
▶️የሁለተኛዉ ፕሮግራም▶️ 🎙የተውሂዱ አርበኛ ቢላል ኢብኑ ረባህ ማነው⁉️ 🎙በኡስታዝ አቡ አምር እ▶️       ደ🔴             ቀ▶️              ጠ  🔴      ለ🔴 ነዉ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት ይጠቀሙበት ዘንድ!! https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም በወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ 🎙ርዕስ:- አንዘርቱኩሙናር(ከዕሳት አስጠነቅቃችኋለሁ) ተ        ጀ                መ                        ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5cae167123016474a5 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e

👌ልክ እንደስከዛሬው ሞቅ ደመቅ ያለ ምሽት ይኖረናል ያጀመአ ኢንሻ አሏህ። 👌ዛሬስ የትኛው ኡስታዝ  ይገስፀን ይሆን⁉️ 👌በምንስ አርስት ምሽቱ ፈክቶ ያመሽ ይሆን⁉️ 👇ስለ አኼራችን ለየት ባለ ሁኔታ የምናስታውስበት ምሽት ኢንሻ አሏህ✅ 👌አሳባሪውን ሁሉ አሏህ ይያዝልን🤲 🤌በሉ አስከዛው ሸር ሸር አርጉት ማስታወቂያውን። https://t.me/sobabilelmesjide/12457 https://t.me/sobabilelmesjide/12457

ኑኑኑኑኑኑኑ ኡመር አልፋሩቅ ማነው በሚል ርእስ ተጀመረረረረረረረ قناة سلفية تهدف نشر السنة على فهم السلف الصالح والرد على أهل البدع والأهواء ممن لم ينتهج منهج السلف الصالح https://t.me/nuruya76 https://t.me/nuruya76

ማስታወቂያ ✅ዛሬ ምሽት!! በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በonlineን ደማቅ የሆነ ሳምንታዊ ፕሮግራም ይኖረናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !! ተጋባዥ ኡዝ
ማስታወቂያ ✅ዛሬ ምሽት!! በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በonlineን ደማቅ የሆነ ሳምንታዊ ፕሮግራም ይኖረናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !! ተጋባዥ ኡዝታዞች እና ወንድሞች 1⃣ኡስታዝ አበል ሑበይብ🕋 2⃣ወንድም አቡ ኢምራን🕋 🎙ፕሮግራም መሪ 🎤ወንድም አቡ ሹራ አህመድ 🗓ዛሬ ማታ❎ማለትም ጁሙአ ምሽት❎ 💡ሰዓት በኢቲዮ 🔢❎🔢🔢 ▶️የሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅ ://t.me/sobabilelmesjide ሸር ማድረግ አትርሱ!

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 📢 ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን ኸድር  ኢብራሂም ይህ በፎቶው የምትመለከቱት  ወንድማችን ኸድር ኢብራሂም ሀሰን ይባላል። ተወልዶ ያደገው በአብልኮ ወረዳ ጦሳ ፈላና ልዩ ቦታዋ ደፋጢት ተብሎ በሚጠራ  መንደር ነው ።እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመቀየር  ወዴ ሳኡዲ አረቢያ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም የመን ላይ  አላህን በማይፈሩ ደላሎች /ሽፍታዎች ታግቶ እየተሰቃየ ይገኛል እሱን  ከነሱ ለማውጣት የተጠየቀው ገንዘብ 500 መቶ ሺ ብር ሲሆን ቤተሰቦቹ ይህንን ለመክፈል ደካሞች ናቸው አቅም የላቸውም ። እናም ውድ እህት ወንድሞቸ የቻላችሁትን አግዙን ወድማችንን ከሞት እንታደገው ባረከላሁ ፊኩምእሱን ለመርዳት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 👉1000806440888 ሙሀመድ ኢብራሂም  እና ኢክራም ሙሀመድ 👉1000 52 56 09 719 ሙሀመድ ኢብራሂም የወንድሙ ስልክ 0919474346 ወዴ ዋትሳፕ ጉሩፕ ለመግባት👇👇 https://chat.whatsapp.com/BjIB5P8Yeot7uugrhXwfxi?s=sh&p=a&mlu=0

ሰለዋት ማብዛት…  የእድሜና የስራ በረካን ያመጣል፣ ለብዙ አህዋሎች መስተካከልም ምክንያት ይሆናል። እና ሰለዋት እናብዛ ! ኢብኑል ቀይዪም "ጀላኡል-አፍሀም" በተሰኘው መፅሃፋቸው 245 ገፅ ላይ ይህንን ሀሳብ አስፍረዋል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕለተ ሰኞ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚
+1
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕለተ ሰኞ  በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 «مِنْهَاجُ الْفِرْقَةِ النَّاجِيَةِ وَالطَّائِفَةِ الْمَنْصُورَةِ» 📚«ሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂያቲ ወጥ-ጣኢፈቲል መንሱራ» 🎙️️በኡስታዝ አበል ሑበይብ ➝(አላህ ይጠብቀው) 👇 ደርሱን ለመከታተል 👇 📎 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=73b2141dc14b20cd1f 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
https://t.me/sobabilelmesjide/12283

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ።

ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈ - Statistics & analytics of Telegram channel @sobabilalmesjid