ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈
Відкрити в Telegram
ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የሰለፎችን አስተምሮት በተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ መልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
5 972
Підписники
-424 години
+367 днів
+5430 днів
Архів дописів
“አላህ ለአንድ ሰው ጊዜውን በረካ ሲያደርግለት፤ ሌሎች ሰዎች በረጅም ጊዜ የማይሰሩትን በአጭር ጊዜ እንዲሰራ ያደርገዋል።”
Copi
﴿إِنَّ الَّذِينَ يَشْتَرُونَ بِعَهْدِ اللهِ وَأَيْمَانِهِمْ ثَمَنًا قَلِيلًا أُولَئِكَ لَا خَلَاقَ لَهُمْ فِي الْآخِرَةِ وَلَا يُكَلِّمُهُمُ اللهُ وَلَا يَنظُرُ إِلَيْهِمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ وَلَا يُزَكِّيهِمْ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ • وَإِنَّ مِنْهُمْ لَفَرِيقًا يَلْوُونَ أَلْسِنَتَهُم بِالْكِتَابِ لِتَحْسَبُوهُ مِنَ الْكِتَابِ وَمَا هُوَ مِنَ الْكِتَابِ وَيَقُولُونَ هُوَ مِنْ عِندِ اللهِ وَمَا هُوَ مِنْ عِندِ اللهِ وَيَقُولُونَ عَلَى اللهِ الْكَذِبَ وَهُمْ يَعْلَمُونَ﴾.
إن الذين يستبدلون بوصية الله إليهم باتباع ما أنزله في كتابه وأرسل به رسله وبأيمانهم التي قطعوها بالوفاء بعهد الله يستبدلون بها عوضًا قليلًا من متاع الدنيا لا نصيب لهم من ثواب الآخرة ولا يكلمهم الله بما يسرهم ولا ينظر إليهم نظر رحمة يوم القيامة ولهم عذاب أليم .. وإن من اليهود لطائفة يحرفون ألسنتهم بذكر ما ليس من التوراة المنزلة من عند الله لتظنوا أنهم يقرءون التوراة وما هو من التوراة بل هو من كذبهم وافترائهم على الله ، ويقولون : ما نقرؤه منزل من عند الله. وليس هو من عند الله ، ويقولون على الله الكذب وهم يعلمون كذبهم على الله ورسله.
[المختصر في التفسير].
Repost from Abu_Oubeida~channel
🎙በወንድማችን ኑረድን አልአረቢ
ተ
ጀ
ም
ሯል
https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445
Repost from Abu_Oubeida~channel
🎙በኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ
ተ
ጀ
ም
ሯል
https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445
Repost from Abu_Oubeida~channel
🎙በወንድማችን አቡ ሀይደር
ተ
ጀ
ም
ሯል
https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445
Repost from Abu_Oubeida~channel
🎙በኡስታዝ አብደል መሊክ
ተ
ጀ
ም
ሯል
https://t.me/AbuOubeida?livestream=ff47746afed1fd1445
Repost from Abu_Oubeida~channel
ገባ ገባ በሉ ፕሮግራሙ ሊጀመር የተወሰነ ደቂቃ ቀርቶታል!!
https://t.me/AbuOubeida?livestream=7f936c890117028d77
+1
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»»
«««© የደርስ ፕሮግራም ©»»»
📻 የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ።
📚 «مِنْهَاجُ الْفِرْقَةِ النَّاجِيَةِ وَالطَّائِفَةِ الْمَنْصُورَةِ»
📚«ሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂያቲ ወጥ-ጣኢፈቲል መንሱራ»
🎙️️በኡስታዝ አበል ሑበይብ ➝(አላህ ይጠብቀው)
👇 ደርሱን ለመከታተል 👇
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=22e6c3638556d814bf
📎
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
https://t.me/sobabilelmesjide/12283
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እደት ናችሁ ዉድ እህቶቻችን ከኛጋ አልሃምዱሊላህ ሁሉ ሠላምነዉ እነሆ የፊታችን ማለትም ነገ እሁድ ምሽት የደአዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንለወታል !!!
🗨️ "በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ረያን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አበል ሁበይብ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም አቡ ሀይደር ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
♦️ የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ሹራ & ወንድም አቡ ኢምራን
🗓ቀን እለት እሁድ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ ሴቶች ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል በዚህ አናግሩን
👇👇👇👇👇
@umureyan_33
@Locked_10
@salafiah1408
@Umuhuzeyfa22
@Riiche1
Repost from قَناةُ وفَوا ئِد أبي فَوزان الْحَبَشِيِّ
አራቱ አኢማዎች እና ወስያዎቻቸው
√ ኢማም አቡ ሐኒፋ (150 ሂ.)
√ ኢማም ማሊክ (179 ሂ)
√ ኢማም ሻፊዒይ (204 ሂ)
√ ኢማም አሕመድ (241 ሂ)
|| • በሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
🍃👉 https://t.me/abujemila25
🍃👉https://t.me/abujemila25
Repost from Abu_Oubeida~channel
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
✅ታላቅ የሙሃደራ እና የእርዳታ ጥሪ
የወድማችንን ኸድር ኢብራሂምን ጉዳይ አስመልክቶ ታላቅ የዳዕዋና የእርዳታ ጥሪ
📞የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🎙አቡ ሙሃመድ ሸይኽ ሰዒድ
🎙ኡስታዝ አበል ሑበይብ
🎙ወንድም አቡ ኢምራን
🎙ኡስታዝ አቡ ኡበይዳ
🎙ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🎙ኡስታዝ አቡ አይመን
✍️የፕሮግራሙ መሪዎች
ወንድም አቡ ሹራ እና አቡ ሑዘይፋ
ስማቸው ያልተጠቀሰ ኡስታዞችም ይኖራሉ
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል👇👇
https://t.me/AbuOubeida
https://t.me/AbuOubeida
✍️አንድ ወንድ ከሚስቱ ተደብቆ ሌላ ሴት ቢያገባ ኒካው ትክክል ነው።
እኔን ሳይነገረኝ , ሳያስፈቅደኝ እኮ ነው ያገባው ያሸይኽ ያኡስታዝ እያላችሁ በየመድረኩ ጥያቄ የምትጠይቁ ሴቶች የምን ፍቃድ ነው የሚጠይቃችሁ አረግ ተው እየተረዳዳን እንጂ
♾ሌላው ደግሞ ኢዕላን ሲያደረግም ግደታ በየቦታው ያለ ሰው ማሳወቅ አይጠበቅበትም በአካባቢዋ ያሉት ሰዎች ካወቁ በቂው ነው።
اللهُمَّ إنِّي أعُوذ بِك
• مِن عِلمٍ لا يَنفع
• ومِن قَلبٍ لا يَخشَع
• ومِن نَفسٍ لا تَشبع
• ومِن دُعاءٍ لا يُستجابُ له .
▶️የሁለተኛዉ ፕሮግራም▶️
🎙የተውሂዱ አርበኛ ቢላል ኢብኑ ረባህ ማነው⁉️
🎙በኡስታዝ አቡ አምር
እ▶️
ደ🔴
ቀ▶️
ጠ 🔴
ለ🔴
ነዉ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት ይጠቀሙበት ዘንድ!!
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም በወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🎙ርዕስ:- አንዘርቱኩሙናር(ከዕሳት አስጠነቅቃችኋለሁ)
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5cae167123016474a5
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e
👌ልክ እንደስከዛሬው ሞቅ ደመቅ ያለ ምሽት ይኖረናል ያጀመአ ኢንሻ አሏህ።
👌ዛሬስ የትኛው ኡስታዝ ይገስፀን ይሆን⁉️
👌በምንስ አርስት ምሽቱ ፈክቶ ያመሽ ይሆን⁉️
👇ስለ አኼራችን ለየት ባለ ሁኔታ የምናስታውስበት ምሽት ኢንሻ አሏህ✅
👌አሳባሪውን ሁሉ አሏህ ይያዝልን🤲
🤌በሉ አስከዛው ሸር ሸር አርጉት ማስታወቂያውን።
https://t.me/sobabilelmesjide/12457
https://t.me/sobabilelmesjide/12457
Repost from قناة أبي عمرو الأثري الولوي ثم الورقي
ኑኑኑኑኑኑኑ
ኡመር አልፋሩቅ ማነው በሚል ርእስ
ተጀመረረረረረረረ
قناة سلفية تهدف نشر السنة على فهم السلف الصالح والرد على أهل البدع والأهواء ممن لم ينتهج منهج السلف الصالح
https://t.me/nuruya76
https://t.me/nuruya76
ማስታወቂያ
✅ዛሬ ምሽት!! በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በonlineን ደማቅ የሆነ ሳምንታዊ ፕሮግራም ይኖረናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!
ተጋባዥ ኡዝታዞች እና ወንድሞች
1⃣ኡስታዝ አበል ሑበይብ🕋
2⃣ወንድም አቡ ኢምራን🕋
🎙ፕሮግራም መሪ
🎤ወንድም አቡ ሹራ አህመድ
🗓ዛሬ ማታ❎ማለትም ጁሙአ ምሽት❎
💡ሰዓት በኢቲዮ
🔢❎🔢🔢
▶️የሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ ://t.me/sobabilelmesjide
ሸር ማድረግ አትርሱ!
