ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈
前往频道在 Telegram
ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የሰለፎችን አስተምሮት በተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ መልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈
显示更多未指定国家未指定类别
5 979
订阅者
+2624 小时
+627 天
+6230 天
帖子存档
▶️የሁለተኛዉ ፕሮግራም▶️
🎙የተውሂዱ አርበኛ ቢላል ኢብኑ ረባህ ማነው⁉️
🎙በኡስታዝ አቡ አምር
እ▶️
ደ🔴
ቀ▶️
ጠ 🔴
ለ🔴
ነዉ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት ይጠቀሙበት ዘንድ!!
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም በወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ
🎙ርዕስ:- አንዘርቱኩሙናር(ከዕሳት አስጠነቅቃችኋለሁ)
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5cae167123016474a5
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=5f6a5e5c113ae76f8e
👌ልክ እንደስከዛሬው ሞቅ ደመቅ ያለ ምሽት ይኖረናል ያጀመአ ኢንሻ አሏህ።
👌ዛሬስ የትኛው ኡስታዝ ይገስፀን ይሆን⁉️
👌በምንስ አርስት ምሽቱ ፈክቶ ያመሽ ይሆን⁉️
👇ስለ አኼራችን ለየት ባለ ሁኔታ የምናስታውስበት ምሽት ኢንሻ አሏህ✅
👌አሳባሪውን ሁሉ አሏህ ይያዝልን🤲
🤌በሉ አስከዛው ሸር ሸር አርጉት ማስታወቂያውን።
https://t.me/sobabilelmesjide/12457
https://t.me/sobabilelmesjide/12457
Repost from قناة أبي عمرو الأثري الولوي ثم الورقي
ኑኑኑኑኑኑኑ
ኡመር አልፋሩቅ ማነው በሚል ርእስ
ተጀመረረረረረረረ
قناة سلفية تهدف نشر السنة على فهم السلف الصالح والرد على أهل البدع والأهواء ممن لم ينتهج منهج السلف الصالح
https://t.me/nuruya76
https://t.me/nuruya76
ማስታወቂያ
✅ዛሬ ምሽት!! በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በonlineን ደማቅ የሆነ ሳምንታዊ ፕሮግራም ይኖረናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!
ተጋባዥ ኡዝታዞች እና ወንድሞች
1⃣ኡስታዝ አበል ሑበይብ🕋
2⃣ወንድም አቡ ኢምራን🕋
🎙ፕሮግራም መሪ
🎤ወንድም አቡ ሹራ አህመድ
🗓ዛሬ ማታ❎ማለትም ጁሙአ ምሽት❎
💡ሰዓት በኢቲዮ
🔢❎🔢🔢
▶️የሚተላለፍበት የቴሌግራም ግሩፕ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ ://t.me/sobabilelmesjide
ሸር ማድረግ አትርሱ!
Repost from [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
📢 ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን ኸድር ኢብራሂም
ይህ በፎቶው የምትመለከቱት ወንድማችን ኸድር ኢብራሂም ሀሰን ይባላል።
ተወልዶ ያደገው በአብልኮ ወረዳ ጦሳ ፈላና ልዩ ቦታዋ ደፋጢት ተብሎ በሚጠራ መንደር ነው ።እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመቀየር ወዴ ሳኡዲ አረቢያ
ጉዞ የጀመረ ቢሆንም የመን ላይ አላህን በማይፈሩ ደላሎች /ሽፍታዎች ታግቶ እየተሰቃየ ይገኛል እሱን ከነሱ ለማውጣት የተጠየቀው ገንዘብ 500 መቶ ሺ ብር ሲሆን ቤተሰቦቹ ይህንን ለመክፈል ደካሞች ናቸው አቅም የላቸውም ።
እናም ውድ እህት ወንድሞቸ የቻላችሁትን አግዙን ወድማችንን ከሞት እንታደገው ባረከላሁ ፊኩምእሱን ለመርዳት
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት
👉1000806440888
ሙሀመድ ኢብራሂም እና ኢክራም ሙሀመድ
👉1000 52 56 09 719
ሙሀመድ ኢብራሂም
የወንድሙ ስልክ 0919474346
ወዴ ዋትሳፕ ጉሩፕ ለመግባት👇👇
https://chat.whatsapp.com/BjIB5P8Yeot7uugrhXwfxi?s=sh&p=a&mlu=0
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ሰለዋት ማብዛት… የእድሜና የስራ በረካን ያመጣል፣ ለብዙ አህዋሎች መስተካከልም ምክንያት ይሆናል። እና ሰለዋት እናብዛ !
ኢብኑል ቀይዪም "ጀላኡል-አፍሀም" በተሰኘው መፅሃፋቸው 245 ገፅ ላይ ይህንን ሀሳብ አስፍረዋል።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
+1
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»»
«««© የደርስ ፕሮግራም ©»»»
📻 የዛሬ ዕለተ ሰኞ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ።
📚 «مِنْهَاجُ الْفِرْقَةِ النَّاجِيَةِ وَالطَّائِفَةِ الْمَنْصُورَةِ»
📚«ሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂያቲ ወጥ-ጣኢፈቲል መንሱራ»
🎙️️በኡስታዝ አበል ሑበይብ ➝(አላህ ይጠብቀው)
👇 ደርሱን ለመከታተል 👇
📎 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=73b2141dc14b20cd1f
📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
https://t.me/sobabilelmesjide/12283
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ።
