fa
Feedback
ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ቢላል መሥጅድ★✈

ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ቢላል መሥጅድ★✈

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የቢላል መስጅድን ለማስተዋወቅ እና የተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ ለመልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
170
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ሱረቱል ካህፍ 🎙በቀሪእ ሸይኽ ዐሊ ጃቢር ( ረሒመሁሏህ ) https://t.me/MOHAMMEDSIRAJALKEMISSIE

62_ኪታቡ_ተውሒድ_ሙሓመድ_አብዱል_ወሃብ.mp34.27 MB

61_ኪታቡ_ተውሒድ_ሙሓመድ_አብዱል_ወሃብ.mp34.23 MB

ባርማ በል እስኪ አንተ ዶሮ በል አንተ ባርማ ፣ አላህ የፈጠረህ በውብ ቀለማማ፣ በነጭና በቀይ አድርጎ ስንዳማ፣ በል እንጅ እኔ ምልክ ስማስማ ሰወች ያመልኩሀል ይመጀኑብሀል ለዛሩ ለቆሌው ያሷርፋብሀል ለአድባሩ ለጅኑም ግብር ያደርጉሀል ጠብቀን ባርማ ዶሮአችን ይሉሀል ሲያሻቸው ደግሞ ለሸህ ይሰሳሉሀል አድኒያም ጠባቂ አዳኝ ያደርጉሀል ሲፈልጉም ደግሞማይባር ይወስዱሀል ለጤናችን አዳኝ ፈዋሽ ነህ ይሉሀል እኔ የምልህ ግን ለስንት ያደርጉሀል ለስንት ቆራርሰው ያከፋፍሉሀል አጅብ ነው ህዝባችን ጉድ ይሰሩብሀል። ጥያቄ ነበረኝ እንድህ ለሚያደርጉህ አላህን እረስተው አንተን ለሚያመልኩህ ፈጣሪያቸው አርገው እንድህ ለሚሰሩህ ለሰወች በሙሉ ግፍ ለፈፀሙብህ አድነን ፈርጀን ጠብቀን ምትሉት እንስሳም ጠባቂ አዳኝም ከቅጣት በላንም ወሳጁ ፈዋሽ ለመኽሉቃት በሽታም ወሳጁ ከሰው ልጆች ጭንቀት እስኪ ተናገሩ ማነው ባልተቤቱ ማነው ፈጣሪያቸው ማነው መዳኒቱ? ፈጣሪያችሁ ማን ነው አብሊይና አጠጩ? ጌታችሁ አላህ ነው ከሱ እኮ ነው ምንጩ። የምትገዙትስ ማነው በአንድነት? ከጎደሎ ጥሩው ባለ ስም ባህሪያት ማነው ጌታችሁስ ያ የምትሰግዱለት በሉ እንጅ መልሱ አታምጡ ምክንያት መልሱ ከጠፋችሁ ያኮ ነው ጌታችሁ አላሁ ረህመኑ የሁሉ ፈጣሪ ሰማይና ምድርን በአንድ አስተናባሪ ጌታችሁ እሱ ነው አላህ ረቡል ባሪ ሰውንም ጅኑንም የፈጠረባቸው ትልቁ ምክንያት እንድገዙት እንጅ እንዳያጋሩበት ለምንም አይደለም ተው አናሻርክበት ባርማ ቀይ ዶሮ ይቅርባችሁ ተውት በአላህ ስም አርደን እንብላ በሀላል ሌላው ዝባዝንኬ ጀሀነም ያከርማለል በአላህ ላይ ማጋራት ከጀነት ያግዳል ስለዚህ እንውጣ ከባርማ አምልኮ አላህአይፈልግም መቃረቢያ ታኮ ይቅርብን ባርማ በዶሮ መወከል በአላህ እንመካ እሱው ይበቃናል። 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊 ወላሂ ማህበረሰባችን በባርማ💊 ዶሮ በኘጭ ዶሮ ልቡን 💊 ማንጠልጠሉ በጣም 💊 ይገርማል እራሱ ያርደዋል 💊 እራሱ ያበላዋል 💊እራሱ ያመልከዋል፡፡ አላህ 💊ህዝባችንን ከእንደዛህ ከይነት 💊 የሽርክ ተግባራትና መሰሎቹ 💊 ያውጣል ያረብ፡፡አሚን፡ 🎾🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎🥎 ከወንድም አቡ ሹራ አህመድ ካሳየ🚁🚁🚁🚁🚁🚁🚁🚁🚁🚁

56_ኪታቡ_ተውሒድ_ሙሓመድ_አብዱል_ወሃብ.mp36.82 MB