en
Feedback
የኑር መስጂድ ደርሶች

የኑር መስጂድ ደርሶች

Open in Telegram

📮 ይህ አዲስ አበባ {ፉሪ} በሚገኘው በታላቁ ኑር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗 https://telegram.me/nurders

Show more
3 905
Subscribers
-124 hours
-157 days
-3530 days
Posts Archive
🔖​«نتواصى بالدعاء وخصوصاً لأهل السنة والجماعة في اليمن» 🔖 በዱዓ እንበርታ በተለይ ለየመን አህለ አስ ሱና ወንድሞቻችን። 🚨 በሚል የተዘጋጀ አጠር ያለ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ የሆነ ምክር። 🎙በሸይኽ:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ሰኞ, 02/13/2018 EC ከመግሪብ በኃላ 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎 https://t.me/merkezassunnah/20550

⛔⛔ሰበር ብስራት⛔⛔    ቅዳሜ እና እሁድ መስከረም 🥰 እና 🥰በመስጂድ አል_ፉርቃን;          የስላብ ሙሌት ይደረጋል!! 🔜🔙               ቅርብም ይሁን ሩቅ ያላችሁ………     የመስጁዱን ግንባታ መጠናቀቅ በጉጉት ለምትጠባበቁና በቻላችሁት መጠን የድጋፍ ተሳትፎ ለማድረግ ለምትጥሩ ወንድሞች ሁሉ በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ።     የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ መስከረም 🥰 እና 🥰 ሁላችንም በተለመደው የኸይረኞች መሽቀዳደሚያ ሜዳ ላይ እንገናኝ!! 🤌እንደሚታወቀው……………      ቀናቶቹ በምናምን ምክንያት ስራ የማይኖርባቸው ቀናቶች በመሆናቸው፧ መልካም አጋጣሚውን በመጠቀም ሁላችሁም በሞራልና በነሻጣ እንድትገኙ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን። 🥰🥰🥰🥰🥰 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20974

🛍 የሴቶች ደርስ   📚 ደርስ ቁ(233 👉የኪታቡም ስም 📚📚 كتاب الإستدالال على كنزالأطفال ✍الدكتور فيصل بن مسفر بن معوض الزنامي ااوادعي حفظه الله 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላ አብድልቃድር حفظه الله تعالى ورعاه ⌚️ የዛሬ ሰኞ ከአስር ሰላት በኋላ 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

بسم الله الرحمن الرحيم ደርስ ቁጥር ( 361) 👉ሰኞ  ከመግሪብ አስከ ኢሻ ሀዲስ ቁ_(1789__1796 📚اللؤلؤ والمرجان ✍የኪታቡ ፀሀፊው ✍محمد فؤاد عبدالباقي 🎤በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله 🕌በኑር መስጂድ ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

ሰኞ ረፋድ ላይ 📚ደርስ ቁ(120) 👉የኪታቡ ስም 📚📚 التفسير الميسر من سورة الرحمان من اياة ٤٦__٧٨ 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌿 👉ኪታቡ የሚያስቀራው 👇👇👇👇👇👇👇 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤሊያስ አወልحفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️↕️⤵️⤵️⤵️⤵️

💥 የሰኞ ጠዋት ደርስ ሁለተኛው ኪታብ 📘ደርስ ቁጥር(142) 📚 የነህው እና የኢዕራብ ትምህርት     መጀመሪያ {መግቢያ} ኪታብ። 📚 مفتاح الطلاب في علم النحو والإعراب ✍️ اللشيخ الفاضل أبي بشير الحجوري محمد بن علي الزعكري رحمه الله 🎙ደርሱ የሚያስተምረው በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ حفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🌅 የሰኞ ከፈጅር ሰላት በኋላ በመስጂደል ኑር የሚሰጥ ደርስ   📘 ደርስ ቁጥር 133) 👉የኪታቡ ስም👇👇👇👇👇👇👇 📚 متن كتاب التوحيد ✍ المؤلف شيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب النجدي رحمه الله تعالى 🎙ደርሱ የሚያስተምረው በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ حفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

بسم الله الرحمن الرحيم 💥ይደመጥ 📘 ደርስ ቁጥር (88) 👉 እሁድ  ከመግሪብ እስከ ኢሻ የኪታቡ ስም👇👇👇👇 📚شرح لامية شيخ الإسلام  ابن تيمية የኪታቡ ፀሀፊው👇👇👇👇 ✍فضيلة الشيخ العلامة يحي بن علي الحجوري حفظه الله ኪታቡ የሚያስቀራው 👇👇👇👇 በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብዱሰሚዕ ቢን በድሩحفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቀው

بسم الله الرحمن الرحيم 💥ይደመጥ 💥ስለ የውመል ቂያማና ስለሚዛን⚖ 📘 ደርስ ቁጥር (87) 👉 ቅዳሜ  ከመግሪብ እስከ ኢሻ የኪታቡ ስም👇👇👇👇 📚شرح لامية شيخ الإسلام  ابن تيمية የኪታቡ ፀሀፊው👇👇👇👇 ✍فضيلة الشيخ العلامة يحي بن علي الحجوري حفظه الله ኪታቡ የሚያስቀራው 👇👇👇👇 በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብዱሰሚዕ ቢን በድሩحفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቀው

👜አዲስ የሴቶች የሲራ ደርስ 📒ደርስ ቁጥር(117 📘📖  ( الفصول في سيرة الرسول) አል ፉሱል ፊሲረት ረሱሊላህ የተሰኘዉ ኪታብ ✍الحافظ أبي الفداء إسماعيل بن كثير 🎙ደርሱ የሚያስተምረው በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ حفظه الله تعالى ⌚️ከአስር በኋላ 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🌅 የቅዳሜ ከፈጅር ሰላት በኋላ በመስጂደል ኑር የሚሰጥ ደርስ   📘 ደርስ ቁጥር 132) 👉የኪታቡ ስም👇👇👇👇👇👇👇 📚 متن كتاب التوحيد ✍ المؤلف شيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب النجدي رحمه الله تعالى 🎙ደርሱ የሚያስተምረው በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ حفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ ወንድሞችና እህቶች ጉብሬ ከተማ ውስጥ የሰለፊዮች  መስጂድ ግንባታ የተጀመረ መሆኑን ስናበስራቹህ በትልቅ ደስታ ነው በቅርብ ቀን ሞቅ ደመቅ ያለ ዳዕዋ ይጀመርበታል በአላህ ፍቃድ https://t.me/abduselamabumeryem/5837

🔖 አላህን ምህረት መጠየቅ [ كثرة التوبة والإستغفار 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሓደራ ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ አርብ, ከመግሪብ በኃላ 🕌 በመስጂደ ሱናህ ወልቂጤ አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ https://t.me/selefy/7848 https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/8055

بسم الله الرحمن الرحيم 📘 ደርስ ቁጥር (86) 👉 ጁማዐ  ከመግሪብ እስከ ኢሻ የኪታቡ ስም👇👇👇👇 📚شرح لامية شيخ الإسلام  ابن تيمية የኪታቡ ፀሀፊው👇👇👇👇 ✍فضيلة الشيخ العلامة يحي بن علي الحجوري حفظه الله ኪታቡ የሚያስቀራው 👇👇👇👇 በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብዱሰሚዕ ቢን በድሩحفظه الله تعالى 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቀው

🚨የጁምዓ ኹጥባ አማርኛ ትርጉም ልጆቻችንን  በጥሩ ተርቢያ ስለማሳደግ 📢🎤🎤 በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላህ ሚፍታህ الله ይጠብቀው 🕌በመስጂደል አቡበክር አስ–ሲዲቅ ፉሪ ዳርፉር  ወደ ባቡር ጣቢያው መሄጃ ሀጂ ሪልእስቴት መንደር الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/masjidabubekeralsidiq/3354

🚨የጁማአ ኹጥባ አማሪኛ ትርጉም🟢 ይደመጥ ✅ ስለ ወንድማማችነት ያለው ቱርፋት 📮በሚል ርዕስ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ የጁማአ ሁጥባ ነው 🎙 በተወዳጁ ወንድማችን  ኢብራሂምቢን ሙራድالله ይጠብቀው 🕌በመስጂደል ኑር  ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

خطبة الجمعة 🚨ومن فضائل الأخوة 👉በሚል ርዕስ በጣም መካሪና ገሳጭ የሆነ የጁማአ ኹጥባ ⚡️በተወዳጁ ወንድማችን   ኢብራሂም ቢን ሙራድ حفظه الله 🕌🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ  الله ይጠብቀው

بسم الله الرحمن الرحيم تفسير السعدي 👉ደርስ ቁ (253) ⚡️እሮብ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ✍تفسير العلامة السعدي رحمه الله 📚تفسير تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان 👈سورة الأنعم آياة  ١٤٠__١٤٥ 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ ቢን አወል حفظه الله 🕌በኑር መስጂድ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

👜አዲስ የሴቶች የሲራ ደርስ 📒ደርስ ቁጥር(116 📘📖  ( الفصول في سيرة الرسول) አል ፉሱል ፊሲረት ረሱሊላህ የተሰኘዉ ኪታብ ✍الحافظ أبي الفداء إسماعيل بن كثير 🎙ደርሱ የሚያስተምረው በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ حفظه الله تعالى ⌚️ከአስር በኋላ 🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

🔥 የሰለፊያ ደዕዋ የግል ሂሳብ ማወራረጃ አደለችም.....! 🔥 👌 ሸይኽ ሰሊም አል-ሂላል እያለቀሱ ጎርነን ባለ ድምፅ ምርር ያለ መልዕክት እያስተላለፉ ነው። 🤝 ሁላችንም አዳምጠን መልዕክቱን እናሰራጭ እንስራበት። ↪️ https://t.me/mesjidalsunnah/25098 ♻️ ሙሉ ኹጥባውን ለማግኘት ⤵️ ↪️ t.me/Dr_SaleemAlhilaly/4432