የኑር መስጂድ ደርሶች
رفتن به کانال در Telegram
📮 ይህ አዲስ አበባ {ፉሪ} በሚገኘው በታላቁ ኑር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗 https://telegram.me/nurders
نمایش بیشتر3 893
مشترکین
+124 ساعت
-127 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
3 892
🇸🇦 ሳዑዲ ዓረቢያ የተውሒድና የሱንና ሀገር
በየጊዜው ስለ ሳዑዲ ዓረቢያ እንናገራለን፤ ስለ እርሷም እንጽፋለን። ምክንያቱም የተውሒድ ሀገር፣ የሁለቱ የተቀደሱ መስጂዶች ምድር፣ ወሕይ የወረደባትና የመልእክተኛው ሙሐመድ ﷺ መልእክት የተነሳባት ሀገር ናትና። ይህች ሀገር በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ታላቅ ስፍራ ያላት ሲሆን፣ በጎ ገጽታዋ እንዲገለጽ፣ መልካም ሥራዎቿ እንዲወሱ፣ እንዲሁም በእውነተኛ ቃል፣ በፍትሐዊ ፁሑፍና በምንችለው ሁሉ እንድንከላከልላት የሚትገባ ሀገር ናት።
ስለዚህች ሀገር መናገር ማለት ስለ አንድ ሀገር ብቻ መናገር አይደለም። ይልቁንም ሁለቱን የተቀደሱ መስጊዶች ስለያዘችው፣ ከዓለም ዙሪያ በሚመጡ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ስለምትቀበል፣ የእስልምና ሥርዓቶች ስለሚፈጸሙባት፣ የአዛን ድምፅ ስለሚሰማባት፣ የቁርኣን አንቀጾች ስለሚነበቡባት፣ እንዲሁም ሐጃጆችን፣ ዑምራ አድራጊዎችንና ጎብኚዎችን ለማገልገል ጥረቶች ስለሚደረጉባት ሀገር መናገር ነው።
👌 የተውሒድ ሀገር እያልን የምናውጀው አንድም በይፋ ከአላህ ውጪ የሚመለክ ጣዖትም ይሁን ቀብር የሌለባት ሀገር ስለሆነች ነው። የሱና ሀገር ናት የምንለውም በይፋ የሚፈፀም ቢድዐም እንዲሁም ኹራፋት ስለሌለባት ነው ። ታዲያ በእውነተኛ ቃልና በጠቃሚ ጽሑፍ ለዚህች ልዩ ሀገር መከላከል ማለት ለአንድ ሀገር ወይም ለአንድ ዘር በጭፍን መወገን አይደለም። ይልቁንም በዚያ ሀገር ወይም በዚያ ሕዝብ ውስጥ ያለውን እውነትና መልካምነት በሚገባው መጠን መደገፍ ማለት ነው።
🤲 አላህ ሆይ! የሁለቱን የተቀደሱ መስጂዶች ሀገር ጠብቅ። የደኅንነትና የእምነት ጸጋዎችን በእርሷ ላይ አስቀጥል። ሕዝቧን ወደ እውነትና ፍትሕ ምራቸው ። ሁልጊዜም የተውሒድና የሱንና መብራት አድርጋት። ሌሎችንም የሙስሊሞች ሀገራት ከሁሉም ክፉ ነገር ጠብቅ !
✍ @Abuabdlmenan
3 892
بسم الله الرحمن الرحيم
📘 ደርስ ቁጥር (101)
👉 እሁድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ
የኪታቡ ስም👇👇👇👇
📚شرح لامية شيخ الإسلام ابن تيمية
የኪታቡ ፀሀፊው👇👇👇👇
✍فضيلة الشيخ العلامة يحي بن علي
الحجوري حفظه الله
ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇
በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብዱሰሚዕ ቢን በድሩحفظه الله تعالى
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቀው
3 892
Repost from 📚 ኡስታዝ አቡ መርየም አብዱሰላም 📚
الشيخ عبدالغني حفظه الله
https://t.me/abduselamabumeryem/5838
3 892
بسم الله الرحمن الرحيم
📘 ደርስ ቁጥር (100)
👉 ቅዳሜ ከመግሪብ እስከ ኢሻ
የኪታቡ ስም👇👇👇👇
📚شرح لامية شيخ الإسلام ابن تيمية
የኪታቡ ፀሀፊው👇👇👇👇
✍فضيلة الشيخ العلامة يحي بن علي
الحجوري حفظه الله
ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇
በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብዱሰሚዕ ቢን በድሩحفظه الله تعالى
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቀው
3 892
Repost from ኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል
الشيخ عبدالغني حفظه الله
🟢 የትንሳኤ ቀን ቅጣት እጅግ በጣም
ከባድ ነው ።ስለዚህ አሁኑን
ከወንጀላችን ወደ ፈጣሪያችን
እንመለስ ።
https://t.me/abduselamabumeryem/5838
👉👉https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/8190
3 892
🌅 የቅዳሜ ከፈጅር ሰላት በኋላ በመስጂደል ኑር የሚሰጥ ደርስ
📘 ደርስ ቁጥር 154)
👉የኪታቡ ስም👇👇👇👇👇👇👇
📚 متن كتاب التوحيد
✍ المؤلف شيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب النجدي رحمه الله تعالى
🎙ደርሱ የሚያስተምረው በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ حفظه الله تعالى
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
3 892
👜አዲስ የሴቶች የሲራ ደርስ
📒ደርስ ቁጥር(126
📘📖 ( الفصول في سيرة الرسول) አል ፉሱል ፊሲረት ረሱሊላህ የተሰኘዉ ኪታብ
✍الحافظ أبي الفداء إسماعيل بن كثير
🎙ደርሱ የሚያስተምረው በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚ ኢብኑ በድሩ حفظه الله تعالى
⌚️የዛሬ ጁመአ ከአስር በኋላ
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
3 892
بسم الله الرحمن الرحيم
📘 ደርስ ቁጥር (99)
👉 ጁማዐ ከመግሪብ እስከ ኢሻ
የኪታቡ ስም👇👇👇👇
📚شرح لامية شيخ الإسلام ابن تيمية
የኪታቡ ፀሀፊው👇👇👇👇
✍فضيلة الشيخ العلامة يحي بن علي
الحجوري حفظه الله
ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇
በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብዱሰሚዕ ቢን በድሩحفظه الله تعالى
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቀው
3 892
🚨የጁማአ ኹጥባ አማሪኛ ትርጉም🟢
ይደመጥ ይደመጥ
🚨ከወንጀላችን ወደ الله ሱብሀነሁ ወታአላ መመለስ እንዳለብን
📮በሚል ርዕስ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ የጁማአ ሁጥባ ነው
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችንአቡ አብደላ ሚፍታህ ኑር الله ይጥብቀው
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
3 892
خطبة الجمعة
🚨الرجوع والإنابة إلى الله سبحانه وتعالى
👉በሚል ርዕስ በጣም መካሪና ገሳጭ የሆነ የጁማአ ኹጥባ
⚡️በታለቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚዕ ቢን በድሩ حفظه الله
🕌🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቀው
3 892
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
📚ተከታታይ ደርስ
ደርስ ቁ/384
📚📚📚صحيح مسلم
✍أبو الحسين مسلم بن الحجاج بن مسلم القشيري النيسابوري
(7) كتاب
⌚️የዛሬ ሀሙስ ከዝሁር ሰላት በኃላ
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله تعال
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
3 892
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥
ልዩ የመሰናበቻ የዳዕዋ እና የኢጅቲማእ ፕሮግራም💥
🗓ዘወትር ሐሙስ ከመግሪብ_ዒሻእ የሚደረገው የመስጂድ አል_ፉርቃን የሙሓደራ ፕሮግራም;
ዛሬ ለየት ባለ መልኩ ትልቁ ሸይኽ ሐበሻ የነበራቸው ፕሮግራም መዝጊያ በሚያደርጉት የስንብት ነሲሀ ደምቆ ያመሻል!!
🔜ዕለተ ሐሙስ
ጥቅምት_5 2019
ከመግሪብ _ ዒሻእ
🕌ዓለም ባንክ መስጂድ አል_ፉርቃን
በታላቁ ሸይኽ
🪑አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ አል_አንሲ
🌐አጠቃላይ ሰለፍዮች የሚሰባሰቡበት
ልዩ የሙሓደራ እና የኢጅቲማእ ፕሮግራም ይደረጋል!!
🔴ፕሮግራሙ…………
ወንዶችንም ሴቶችንም የሚያሳትፍ ልዩ የመሰናበቻ ፕሮግራም በመሆኑ
ሁላችሁም በጊዜ ተገኝታችሁ እንድታሰተፉ ከወዲህ በአክብሮት እንጋብዛለን!!
🎤አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
💡💡⬇️⬇️💡💡⬇️⬇️
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
3 892
Repost from ኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ አወል
ረቡዕ ከዙሁር በኋላ
📚ደርስ ቁ (129)
👉የኪታቡ ስም
📚📚 التفسير الميسر
من سورة الذاريات
من آية ٣١ — ٦٠
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌿
👉ኪታቡ የሚያስቀራው
👇👇👇👇👇👇👇
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤሊያስ አወልحفظه الله تعالى
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
👉👉https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/8183
3 892
Repost from የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል
ሸኽ ሙሀመድ ከአቡ በክር መስጂድ ግቡና ተከታተሉ
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed?livestream=ab6883f63e01abfd0e
3 892
+3
🕌 ለየት ያለ ብስራት ከመርከዝ አስ ሱናህ ግንባታ ጋር ተያይዞ!
🚨 የታላቁ የመርከዝ አስ-ሱናህ ሁለተኛ ፎቅ አርማታ ሊሞላ ነው!
➥ በአላህ ፈድል እና እገዛ እየተገነባ ያለው ትልቁ የመርከዝ አስ ሱናህ የግንባታ ፕሮጀክት ለሁለተኛው ስላብ ሙሌት ደርሰን ለዚህ ትልቅ የጀነት ድግስ ለሁሉም ጥሪያችን እናስተላልፋለን!!
📆 የአርማታው ቀን፡ የፊታችን ጁምዓ አስራ አምስት/ ጥቅምት... 20 ጀምሮ
🌍 ከየትኛውም ቦታ የምትገኙ ወንድሞች!
አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ወላይታ፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ ሌራ እና ከሌሎችም አካባቢዎች የምትገኙ የተከበራችሁ ወንድሞቻችን ሁሉ፤ አህለን ወሰህለን! በቦታው በአካል በመገኘት የተለመደውን ከጎን የመቆም እና የትብብር አብሮነቶን እንዲያሳዩ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ (N.B):
ስራው ትልቅ በመሆኑ እና እስከ አንድ ሳምንት ገደማ ሊፈጅ ስለሚችል፤ ወንድሞቻችን ጠንከር ብላችሁ፣ በዝግጅትና በጉልበት እንዲገኙ እናሳስባለን!
🔎የመርከዝ አስ ሱናህ፡
🔗 የቴሌግራም ቻናል
🔗https://t.me/merkezassunnah
3 892
Repost from የአቡበክር መስጂድ ደርሶች
🔰አቡበክር መስጂድ ዛሬ ምሽት በአላህ ፍቃድ ታላቅ ከየመን ለዝየራ የመጣ መሻይኸ ለየት ያለ ፕሮግራም ይኖራቸዋል።
🚨 በውብ ድምፁ በለሰለሰ ምክሩና ባማረ ንግግሩ ሚታወቀው
በታላቁ ሸይኽ አቡ አብደላህ ሙሐመድ ቢን አህመድ አል አንሲ አላህ ይጠብቃቸው።
🎙 ጣፋጭ በሆኑ ምክሮቹ ትምህርቶቹና ለየት ባሉ ፈዋዒዶቹ ሚታወቀዉ በታላቁ ሸይኽ አቡ አብደላህ ሙሐመድ ቢን አህመድ አል አንሲ አላህ ይጠብቃቸው።
🕌 ዛሬ እሮብ ከመግሪብ እስከ ኢሻ መስጂድ አቡበክር አስ ሲዲቅ በማቅናት ምሽቱን ያደምቁታል።
📣 ታድያ ታላቋ መስጂድ አቡበክር የአክብሮት ጥሪዋን ከትልቅ እስከ ህፃን አንድ ሰው እንዳይቀርብኝ በማለት ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
🫵 እርሶስ ተዘጋጅተዋል? አቡበክር ተብሎ ማን ይቀራል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መቅረት ሳይሆን ማርፈዱ ያስቆጫል።
🕌መስጂደል አቡበክር አስ–ሲዲቅ ፉሪ ዳርፉር ወደ ባቡር ጣቢያው መሄጃ ሀጂ ሪልእስቴት መንደር
🔰🔰🔰🔰🔰
https://t.me/masjidabubekeralsidiq/3488
3 892
Repost from የአቡበክር መስጂድ ደርሶች
🔰አቡበክር መስጂድ ዛሬ ምሽት በአላህ ፍቃድ ታላቅ ከየመን ለዝየራ የመጣ መሻይኸ ለየት ያለ ፕሮግራም ይኖራቸዋል።
🚨 በውብ ድምፁ በለሰለሰ ምክሩና ባማረ ንግግሩ ሚታወቀው
በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ አብዱልገኒይ አል ዑመሪ አላህ ይጠብቀው።
🎙 ጣፋጭ በሆኑ ምክሮቹ ትምህርቶቹና ለየት ባሉ ፈዋዒዶቹ ሚታወቀዉ በታላቁ ሸይኽ አቡ አብደላህ ሙሐመድ ቢን አህመድ አል አንሲ አላህ ይጠብቃቸው።
🕌 ዛሬ እሮብ ከመግሪብ እስከ ኢሻ መስጂድ አቡበክር አስ ሲዲቅ በማቅናት ምሽቱን ያደምቁታል።
📣 ታድያ ታላቋ መስጂድ አቡበክር የአክብሮት ጥሪዋን ከትልቅ እስከ ህፃን አንድ ሰው እንዳይቀርብኝ በማለት ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
🫵 እርሶስ ተዘጋጅተዋል? አቡበክር ተብሎ ማን ይቀራል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መቅረት ሳይሆን ማርፈዱ ያስቆጫል።
🕌መስጂደል አቡበክር አስ–ሲዲቅ ፉሪ ዳርፉር ወደ ባቡር ጣቢያው መሄጃ ሀጂ ሪልእስቴት መንደር
🔰🔰🔰🔰🔰
https://t.me/masjidabubekeralsidiq/3488
3 892
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥
ታላቁ ሸይኽ ከሻሸመኔ ዝያራቸው መልስ ሸገር ላይ ይደምቃሉ።
🗓ዛሬ ዕሮብ (04/02/19) ታላቁ ሸይኽ አቡ ዐብዱላህ ሙሀመድ አል-አነሲ ሸገር ላይ በተለያዩ መሳጂዶች ዝያራቸውን የሚያደርጉ ይሆናል ⬇️
🔜በመሆኑም፦
🕰ከዝሁር በኋላ
🕌መስጂደል ፈላሕ ዳለቲ (ሺብሬ)
--------------------------
🕰ከዐስር በኋላ
🕌መስጂደል ረሕማ ዳለቲ
-------------------------
🕰ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🕌መስጂደል አቡበክር (ፉሪ ባቡር ጣበያ ሐጂ ሪል እስቴት)
👉አጠቃላይ ኢጅቲማዕ
------------------------------------
📫በሁሉም ፕሮግራሞች በጊዜ ቀደም ብላችሁ በመገኘት እንድትጠቀሙ ለማሳሳሰብ እንወዳለን።
💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
