cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል

📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ:- 🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች 🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች 🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🌐 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed

Show more
Advertising posts
4 234
Subscribers
+1124 hours
+1407 days
+27230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

03:07
Video unavailableShow in Telegram
3.57 MB
👍 17 3💯 1
🤌 ወሬ ይሻላል ምክር❓ 🚫 ለምን ወሬ ዝባዝንኬ ስድብ ጭቅጭቅ የሚበዛበት ቦታ ላይ እንሰባሰባለን ለምን❓ 💫 እንደው ለዲናችን ጠቃሚ ነገራቶችን ልናገኝባቸው የሚችሉ ጥሩ ጥሩ ግሩፖች እያሉ... 🚫 ለምን በፊትና የተሞሉ በስድብና በዘለፋ የታጨቁ ጉሩፕችን ታሞቃላቹ? 🚫 አንድ ነገር እወቁ ምታዩትን ነገር ኢንካር ማድረግ ካልቻላቹ ወይም ካልጠላቹ ወይም ደግሞ ትታችሁ ካልወጣችሁ ቀስ በቀስ የሰዎቹን በሽታ መሸከማቹ አይቀርም ልብ ደካማ ናት ሹብሃ ደግሞ ትቀጥፋለች❗️ 🚫 ውሸት ሲደጋገም እውነት እየመሰለ ይሄዳል ውስጥህ ይሸረሸራል ትጎዳለክም መጎዳት ብቻም አይደለም በጣም ከባድ የሆነ የአመለካከት ችግር ውስጥ ትገባለህ። 🚫 ማመን ያለብህን ትተህ ማመን የሌለብህን ሰው ታምናለክ የእሱ ጭራ ትሆናለክ ምን ይሄ ብቻ አግዝፈህ ምታያቸው እንደው ስታያቸው ሁላ በስስት የምትመለከታቸውን ዑለሞች ለመጥላት ትገደዳለህ...ዑለማን መጥላት...ዲንን መጥላት ነው...ዑለማን መስደብ...ዲንን መስደብ ነው። 💫 ምክንያቱም የተሸከሙት ዲንን ስለሆነ ወንድሜ እንዲህ አይነት ዑለሞችን የሚያንቋሽሽ መጅሙዓ መከታተተል ልብህን ያደርቅብሃል። 🤌 ትሰማለህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ልክ አለው  የተበደለ ሰው በደሉን ሚገልፅበት መንገድ አለው እውነት ይህ  አካል ተበድሎ ከሆነ ። ዑለሞቹ በህይወት አሉ። 💫 እነዚህ አካሎች እውነት ከዳዕዋው ጋር የመሄድ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ መክፈል የነበረባቸውን መስዋእት ይከፍሉ ነበር...ግን ሁሉም አትንኩኝ ባይ ሆነ። 🌺 ኡስታዞቻችን ከሚባለው በላይ ትግስት አድርገዋል ባይሆን ኖሮ ድሮ ነበር የራሱ ጉዳይ ብለው ሚተውት ነገር ግን ከዛሬ ነገ ይስተካከላል አንድ አቋም ላይ ይደረሳል በማለት በጣም ብዙ ጥረት አድርገዋል። 💫 አንዳንድ ሰዎች ከሩቅ ሆናችሁ አትፍረዱ ኡስታዞቻችሁ ነገሩን ተኝተው አይደለም ያሳለፉት ወላሂ ታግለዋል እንቀልፍ አጥተዋል መስራት ያለባቸውን ነገር ጥግ ድረስ ሰርተዋል። 🤌 አመድ አፋሽ አታድርጓቸው እነሱም እንደኛ ቤተሰብ አላቸው ቤተሰቦቻቸውን ጥለው ሳይተኙ ሚያድሩት ብር ሊሰበስቡ አይደለም ዑማውን ለመሰብሰብ ቢሆን እንጂ... ✅ አንድ ነገር ሳናደርግ ዘሎ አስተማሪዎቻችንን መጠራጠር ትልቅ ድፍረት እንዲሁም አሳፋሪ ተግባር ነው። 👌 አንድ ሁለት ቀን ቁጭ ብለህ ተወያይ ብትባል ምን አልባትም ራስህን ሊያምህ ይችላል። 💫 እናስብ እንጂ ወገን ውለታ ሚባል ነገር አለ ስንት ትምህርት ወስደህባቸዋል ስንትና ስንት አመት አብረካቸው አሳልፈሃል ዛሬ ስለ ምንም ነገር ግድ የማይሰጠው "ሰው ጤፉ" ከሆነ አካል ጋር አሸሼ ገዳሜ ማለት ያሳፍራል። 🚫 ወንድሜ ነገሩ የስሜት አይደለም❗️ 📣 ተበድሏል ካልክ ጠይቅ ዑለሞችን እነሱን መጠየቅ ካልቻልክ በጉዳዩ ላይ ለረጅም ጊዜ ያለውን ነገር ሲከታተሉ የነበሩ ወንድሞችን ጠይቅና ተረዳ። 🚫 ከዛም ተበድለዋል የሚልን ነገር ከተረዳክ የተበደለ ሰው በዚህ ልክ በምንም ከማይገናኛቸው ዓሊሞች ጋር እንዲህ አፍ መካፈት አለበት❓ ✅ ነገሩን ማስተካከያ መንገድ የለምን ❓ 🚫 እንዴት በዚህ ልክ ለጆሮ በሚሰቀጥጥ  መልኩ ስድብና ዘለፋ እንዲሁም ማንቋሸሽ ይከሰታል? 🚫 ትላንትና ስታወድሳቸው የነበሩ ዑለሞች ዛሬ ተራ ሰው ሆነው ለተራ ሰው ራሱ ማይባሉ ስድቦች ተሰደቡ ❗️ 🫵 እስቲ ማናቹ❓እናንተ ለደዕዋ ሰለፊያ ምን አደረጋቹ❓እስቲ መፅሃፎቻችሁን አሳዩን ወ.ዘ.ተ...    📜 ሚገርመው ግን ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ወጣ ይሉና 🚫 ድሮም እናውቃችኋለን እነ ኢብን ሂዛም ከዳዕዋው  የወጡት ተገፍተው ነው እነ ዓብድረህማን አል ዐደኒ እነ ፉላን እያሉ ለራሳቸው ማስረጃ ያደርጋሉ። 🚫 ሱዳን ላይ ያሉ ሰዎች ከነ ሸይኽ አቢ ዓምር ጋር ሳይስማሙ ሲቀሩ ወዲው ነው የሄዱት ዑለሞችን ወደ መዝለፍ ነበር ከዛም እነሱን ትተው እነ ዑበይድ አልጃቢሪን እነ ረስላንን ማወደስ ጀመሩ። 🚫 ነገሩ እንዲህ ነው እነዚህ ሰዎችማ ጭራሽ  አብሰውታል  ዑለሞችን በጣም እያሳነሱ እያንቋሸሹ ጭራሽ እንደ ጭራቅ እንድትቆጥራቸው ለማድረግ በጥረት ላይ ናቸው። 🤝 ወንድሜ ይህን ዳዕዋ የወደድነው በዑለሞች ነው የነሱ መልካም ስብእና ነው  ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ሰውን በአንድ ቦታ እንዲሰበሰብ ያደረገው❗️ 🤌 ምንኛ ያማረ ደዕዋ ነው በእዝነት የተሞላ ወላሂ ዑለሞቻችን ሙተዋዲዕ ናቸው በጣም ዝቅ ብለው ተናንሰው የሚኖሩ ናቸው... 🔘 ሀገራቹ መጥተው አይተሃል መቼም  አትክድም ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ላይ አይደለም ያረፉት አንተን መስለው አንተን ሆነው ነው አስተምረውክ የተመለሱት። 🛑 መቼም ይህን አትረሳውም ዛሬም ብዙ ደረሶች ያሉት አንተ እንደ ቆሻሻ የምትገልፃቸው ዑለሞቻችን ዘንድ ናቸው። ✅ እንደው ትንሽ አያሳፍርም የአስተማሪያችሁን ምግብ እየበላችሁ እዛው እያደራችሁ ደርስ ላይ ለመውጣት ስትሞክሩ ይሄ ጨለምተኝነት ነው። 📮 ካልፈለክ ለቀህ መውጣት ወይም ስርኣት ይዘክ ተቀመጥ ባሉክ መሰረት መቀመጥ እንጂ በዚህ ልክ አስተማሪህን እየዘረጠጥክ ከጎናቸው ለመቀመጥ መሞከር በራሱ የሆነ የተዛባባቹ ነገር እንዳለ ያመላክታል። ✍ ለዳዕዋ ምታስቡ እንዲሁም አንድነትንት ምትፈልጉ በነበር የተመከራችሁትን ምክር ለመተግበር ትሞክሩ ነበር። 🤌 እንደው ትንሽ እንኳን ለተሸከማችሁት ዳዕዋና ከኋላ ለሚከተላቹ ሰው እንኳን አታስቡም ለምን ተነካው ብላችሁ መጮሁ መሳደቡ የሆነ የተደበቀ አጀንዳ ያለ ያስመስላል። 🔉 በመጨረሻም ውድ ሰለፍዮች ዑለሞችን እንዲሁም ዱዓቶችን አክብረህ ይህን ከብዙ ነገር በአላህ ፍቃድ የጠበቀልህን ዳዕዋ እንደወደድከው መቀጠል ከፈለክ ነገ ዛሬ አትበል አሁኑኑ ይህን መንጀኒቅ የተባለው የስድብ ቋት ለቀህ ውጣ 🚨 ይህን ካለረክ እመነኝ ነገ ዑለሞች መጡ ሲባል ግድ አይሰጥህም! 🔈 ለዛ ነው ኢብን ዑሰይሚን ዑለሞችን ስለመሳደብ ሲናገሩ እንዲህ ያሉት፦እነሱን መስደብ አንድ ተራ ሰውን እንደመስደብ አይደለም ዑለሞችን መስደብ ዲንን መስደብ ነው...አንድ ተራ ሰውን ብትሰድብ ስድቡ እሱ ላይ ይቀራል ዑለሞችን ስትሰድብ ግን እነሱን በሚከተሉ ሰዎች ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነትና ተሰሚነት ያሳጣል ይሄ ደግሞ ዲንን ይጎዳል! ✅ ነገሩ ይህ ከሆነ ወንድሜ የዚህ ወንጀል ተካፋይ አትሁን ቶሎ ለቀህ ውጣ❗️ ✍ ኡስታዝ አቡ ዒክሪማ አብድረዛቅ ⤵️ ↪️ https://t.me/AbuEkrima/2109 ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ ↪️ t.me/mesjidalsunnah/14454 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3859
Show all...
አቡ ዒክሪማ أبو عكرمة

ወሬ ይሻላል❓ ምክር ለምን ወሬ ዝባዝንኬ፣ ስድብ ጭቅጭቅ የሚበዛበት ቦታ ላይ እንሰባሰባለን ❓ለምን❓ እንደው ለዲናችን ጠቃሚ ነገራቶችን ልናገኝባቸው የሚችሉ ጥሩ ጥሩ ግሩፖች እያሉ ለምን በፊትና የተሞሉ በስድብና በዘለፋ የታጨቁ ጉሩፕችን ታሞቃላቹ ። አንድ ነገር እወቁ ምታዩትን ነገር ኢንካር ማድረግ ካልቻላቹ ወይም ካልጠላቹ ወይም ደግሞ ትታችሁ ካልወጣችሁ ቀስ በቀስ የሰዎቹን በሽታ መሸከማቹ አይቀርም ልብ ደካማ ናት ሹብሃ ደግሞ ትቀጥፋለች❗️ ውሸት ሲደጋገም እውነት እየመሰለ ይሄዳል ውስጥህ ይሸረሸራል ትጎዳለክም መጎዳት ብቻም አይደለም በጣም ከባድ የሆነ የአመለካከት ችግር ውስጥ ትገባለህ ። ማመን ያለብህን ትተህ ማመን የሌለብህን ሰው ታምናለክ የእሱ ጭራ ትሆናለክ ምን ይሄ ብቻ አግዝፈህ ምታያቸው እንደው ስታያቸው ሁላ በስስት የምትመለከታቸውን ዑለሞች ለመጥላት ትገደዳለህ ዑለማን መጥላት ዲንን መጥላት ነው፣ ዑለማን መስደብ ዲንን መስደብ ነው። ምክንያቱም የተሸከሙት ዲንን ስለሆነ ወንድሜ እንዲህ አይነት ዑለሞችን የሚያንቋሽሽ መጅሙዓ መከታተተል ልብህን ያደርቅብሃል። ትሰማለህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ልክ አለው የተበደለ ሰው በደሉን ሚገልፅበት መንገድ አለው እውነት ይህ አካል ተበድሎ ከሆነ ። ዑለሞቹ በህይወት አሉ ። እነዚህ አካሎች እውነት ከዳዕዋው ጋር የመሄድ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ መክፈል የነበረባቸውን መስዋእት ይከፍሉ ነበር። ግና ሁሉም አትንኩኝ ባይ ሆነ ። ኡስታዞቻችን ከሚባለው በላይ ትግስት አድርገዋል ባይሆን ኖሮ ድሮ ነበር የራሱ ጉዳይ ብለው ሚተውት ነገር ግን ከዛሬ ነገ ይስተካከላል አንድ አቋም ላይ ይደረሳል በማለት በጣም ብዙ ጥረት አድርገዋል። አንዳንድ ሰዎች ከሩቅ ሆናችሁ አትፍረዱ ኡስታዞቻችሁ ነገሩን ተኝተው አይደለም ያሳለፉት ወላሂ ታግለዋል እንቀልፍ አጥተዋል…

👍 14 3🍓 2🎉 1
📚 ስለ ሰለፎች አቋም ሰፋ ባለ መልኩ ሚያጠና ወሳኝ እና ጠቃሚ የሆነ መንሀጃዊ ኪታብ! 📙 كتاب "الــفــواكــه الــجـنـيـة" 📙 አል-ፈዋኪሁል ጀኒያ 042 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሮብ 03/10/2016E.C 🗓️     👉 ደርስ ቁጥር 42 👈 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14449 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/10320
Show all...
الفواكه الجنية 42.mp310.06 MB
👍 9🎉 1
🚨 ያለ ቦታቸው ገብተው ሚናገሩ አካላት እና አደገኛ አካሄዳቸው። ✅ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ አጠር ያለ መልዕክት አዘል ምክር። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብዱልዐዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። ↪️ https://t.me/Abuamarabdulaziz/2847
Show all...
وينطق فيها الرويبضة .mp32.04 MB
👍 15
«««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ እሮብ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 الفواكه الجنية من الآثار السلفية للشيخ الفاضل محمد بن مانع الآنسي شفاه الله 📚 የ ሸይኽ ሙሀመድ ማኒዕ ፈዋኪሁል ጀኒያ ኪታብ ደርስ።። 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። 👇👇 ደርሱን ለመከታተል 👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/10320 💬 ሀሳብ ለምስጠት ⤵️⤵️⤵️ @mesjid_Al_sunnahbot
Show all...
👍 1
📚 ስለ ሰለፎች አቋም ሰፋ ባለ መልኩ ሚያጠና ወሳኝ እና ጠቃሚ የሆነ መንሀጃዊ ኪታብ! 📙 كتاب "الــفــواكــه الــجـنـيـة" 📙 አል-ፈዋኪሁል ጀኒያ 041 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📅 ማክሰኞ 02/10/2016E.C 🗓️     👉 ደርስ ቁጥር 41 👈 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14426 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/10320
Show all...
Ringtone_ፈዋኪህ.mp37.40 MB
🍓 4👍 1🎉 1
📚 ስለ ሰለፎች አቋም ሰፋ ባለ መልኩ ሚያጠና ወሳኝ እና ጠቃሚ የሆነ መንሀጃዊ ኪታብ! 📙 كتاب "الــفــواكــه الــجـنـيـة" 📙 አል-ፈዋኪሁል ጀኒያ 040 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 01/10/2016E.C 🗓️     👉 ደርስ ቁጥር 40 👈 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14425 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/10320
Show all...
الفواكه الجنية 40 (2).mp39.65 MB
2🎉 1
✅ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው... 📖 የሴቶች ደርስ ፕሮግራም በዚሁ ተጠናቋል።
Show all...
👍 7
የሸይኽ አቡ ረዋሓ ተዕሊቅ
Show all...
👍 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.