en
Feedback
ዳዕዋ በወልቂጤ

ዳዕዋ በወልቂጤ

Open in Telegram

✅የሰለፎች ሚዲያ

Show more
1 201
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1530 days
Posts Archive
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)  ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት  ሊንኩን ይጫኑት 0⃣1⃣ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4860 0⃣2⃣ ኡሱሉ ሱና ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሃምበል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1760 0⃣3⃣ ቀዋዒዱል አርባኣ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5459 0⃣4⃣ አርባዒን አነወዊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1802 0⃣5⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4588 0⃣6⃣ ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2030 0⃣7⃣ ሚን ዑሱል አቂደቱል አህለ ሱና ወል ጀማዓ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4545 0⃣8⃣ ዓቂደቱል አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓሕ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2068 0⃣9⃣ አቂደቱ ሰለፍ ወዓስሓቡል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5195 1⃣0⃣ ሰላሰቱል ኡሱል (ኡሱሉ ሰላሳ) 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5483 1⃣1⃣ ፈትሁ ረቡል በሪያ ቢተልኺሲል ሃመዊያ (ተልኺስ)👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2562 1⃣2⃣ ኪታቡ ተውሒድ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2644 1⃣3⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ሀሊል ኻራስ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5450 1⃣4⃣ ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2984 1⃣5⃣ ሸርሁ መንዙመቱል ሓዒያ ሸይኽ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3207 1⃣6⃣ አል ኡሱል ሚን ዒልመል ኡሱል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3265 1⃣7⃣ ሸርሑ ሙስጦለሁል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3428 1⃣8⃣  ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ ሰሒሓ 👇https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3461 1⃣9⃣ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3497 2⃣0⃣ ሙምቲዕ ሸርሑ አል አጅሩሚያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3749 2⃣1⃣ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ ሊል ዑሰይሚን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3882 2⃣2⃣ ተብሲሩል ኸለፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4885 2⃣3⃣ ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3925 2⃣4⃣ ሚንሐጅ ፊርቀቱ ናጂያ ወጧኢፈቱ መንሱራ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3985 2⃣5⃣ ኹላሰቱል ኑሪል የቂን ጁዝ —1 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4025 2⃣6⃣ ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4073 2⃣7⃣ ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወዓስማኢል ሑስና👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4125 2⃣8⃣ ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4145 2⃣9⃣ ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4448 3⃣0⃣ ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4515 3⃣1⃣ ኡሱሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4578 3⃣2⃣ ሸርህ ከሽፉ አሹብሀት 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4669 3⃣3⃣ ተቅሪቡ ተድሙሪያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4790 3⃣4⃣ አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ሸይኽ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5041 3⃣5⃣ ነዋቂዱል ኢስላም ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5064 3⃣6⃣ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5086 3⃣7⃣ ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙመቱል ሓኢያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5142 ይቀጥላል…  ይቀጥላል……

🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📚القواعد الحسان المتعلقة بتفسير القرآن -10 📝تأليف: العلامة الإمام عبدالرحمن بن ناصر السعدي رحمه الله تعالى 🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه 📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 10 📝የኪታቡ ደራሲ ፡- ሸይኽ አብዱራህማን ኢብኑ ናስር አስ'ሰዓዲ ረሂመሁሏህ 🎙የደርሱ አቅራቢ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም   ሀፊዘሁላህ 🗓ዛሬ ማክሰኞ ሙሀረም 03-1446 (ሐምሌ 02-2016)  የተሰጠ ደርስ ነው ። 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4570 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4481 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ 🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ "نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة " 🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከሰዓት 8:10 እስከ 9፡00 ድረስ በቀጥታ ይተላለፋል 👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል.... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn Or https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📚القواعد الحسان المتعلقة بتفسير القرآن -09 📝تأليف: العلامة الإمام عبدالرحمن بن ناصر السعدي رحمه الله تعالى 🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه 📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 09 📝የኪታቡ ደራሲ ፡- ሸይኽ አብዱራህማን ኢብኑ ናስር አስ'ሰዓዲ ረሂመሁሏህ 🎙የደርሱ አቅራቢ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም   ሀፊዘሁላህ 🗓ዛሬ ሰኞ ሙሀረም 02-1446 (ሐምሌ 01-2016)  የተሰጠ ደርስ ነው ። 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4562 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4481 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ 🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ "نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة " 🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4:10 እስከ 5፡00 ድረስ በቀጥታ ይተላለፋል 👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል.... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn Or https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

+5
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📚القواعد الحسان المتعلقة بتفسير القرآن -03 📝تأليف: العلامة الإمام عبدالرحمن بن ناصر السعدي رحمه الله تعالى 🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه 📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 03 📝የኪታቡ ደራሲ ፡- ሸይኽ አብዱራህማን ኢብኑ ናስር አስ'ሰዓዲ ረሂመሁሏህ 🎙የደርሱ አቅራቢ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም   ሀፊዘሁላህ 🗓ዛሬ እሮብ ዙል ሂጃህ 20-1445 (ሰኔ 19-2016)  የተሰጠ ደርስ ነው ። 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4506 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4481 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ 🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ "نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة " 🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4:10 እስከ 5፡00 ድረስ በቀጥታ ይተላለፋል 👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል.... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn Or https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

ሙሓደራ 211 ርዕስ = አደብ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)   https://t.me/UstazKedirAhmed/8191

ማስታወቂያ ~ መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት በአዳሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። እድሜያቸው ከ 13 በላይ የሆኑ ልጆች ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624 ከአላህ በታች የሚገባውን ጥንቃቄ እና ሀላፍትና እንወስዳለን። ወንድሞቻችሁ ሳዳት ከማል እና ኢብኑ ሙነወር በቴሌግራም መልእክት ለመላክ https://t.me/SadatAbuIbrahim

+1
🔖አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📚القواعد الحسان المتعلقة بتفسير القرآن -01 👈مقدمة والقاعدة الألى 📝تأليف: العلامة الإمام عبدالرحمن بن ناصر السعدي رحمه الله تعالى 🎙لفضيلة الشيخ محمدزين بن الشيخ آدم حفظه الله ورعاه 📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ ማብራሪያ - ክፍል - 01 📝የኪታቡ ደራሲ ፡- ሸይኽ አብዱራህማን ኢብኑ ናስር አስ'ሰዓዲ ረሂመሁሏህ 🎙የደርሱ አቅራቢ ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም   ሀፊዘሁላህ 🗓ዛሬ ሰኞ ዙል ሂጃህ 18-1445 (ሰኔ 17-2016)  የተሰጠ ደርስ ነው ። 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4488 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ Pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4481 ═════ ≪ °📓🖇📓° ≫ ════ 🕌ቦታ ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ "نورها الله تعالى بمنه وكرمه بنور التوحيد والسنة " 🗓ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4:10 እስከ 5፡00 ድረስ በቀጥታ ይተላለፋል 👉በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል.... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn Or https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

- «مَنْ دَعَا إلَى هُدًى كَانَ لَهُ مِنَ الأجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئًا». https://t.me/Daewa_Selefya

عن ابن عباس رضي الله عنهما : أنَّ رَسُولَ اللهِ ﷺ لَمَّا بَعَثَ مُعَاذَ بْنَ جَبَلٍ إلَى اليَمَنِ قَالَ : "إنَّكَ تَأتِي قَوْمًا أهْلَ كِتَابٍ فَادْعُهُمْ إلَى شَهَادَةِ أنْ لَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَأنِّي رَسُولُ اللهِ ، فَإنْ هُمْ أطَاعُوكَ لِذَلِكَ فَأعْلِمْهُمْ أنَّ اللهَ عَزَّ وَجَلَّ افْتَرَضَ عَلَيْهِمْ خَمْسَ صَلَوَاتٍ فِي كُلِّ يَوْمٍ وَلَيْلَةٍ ، فَإنْ أطَاعُوا لِذَلِكَ فَأعْلِمْهُمْ أنَّ اللهَ عَزَّ وَجَلَّ افْتَرَضَ عَلَيْهِمْ صَدَقَةً فِي أمْوَالِهِمْ تُؤْخَذُ مِنْ أغْنِيَائِهِمْ وَتُرَدُّ فِي فُقَرَائِهِمْ ، فَإنْ هُمْ أطَاعُوكَ لِذَلِكَ فَإيَّاكَ وَكَرَائِمَ أمْوَالِهِمْ ، وَاتَّقِ دَعْوَةَ المَظْلُومِ ؛ فَإنَّهَا لَيْسَ بَيْنَهَا وَبَيْنَ اللهِ عَزَّ وَجَلَّ حِجَابٌ". [مسند الإمام أحمد].

📝ኢብኑ አውን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ብለዋል፡- 👉ወንድሞች ሆይ በሦስት ነገሮች ላይ አደራ እላችኋለሁ፦ 1-ቁርኣንን በማንበብ ላይ... 2-ሱናን በመያዝ ላይ እንድትፀኑ 3-በሰዎች ላይ ጉዳት ከማድረስ እንድትጠነቀቁ አደራ እላችኋለሁ።❞        📚 تاريخ دمشق ٣٦١/٣١. https://t.me/Daewa_Selefya

ሐጅ ያሰረገን ሰው #ሓጅ ብሎ መጥራት ተገቢ አይደለም። t.me/abumuazhusenedris

ኢማሙ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- ❝ከሰዎች ሁሉ  የከሰረው ሰው ማለት  ነፍሱ ከአላህ አዘናግታው ይልቁንም እራሱን ረስቶ  በሰዎች  (ነውር) የተጠመደው ሰው ነው።❞        📚الفوائد ( ص 58 )

+5
አጭር መልእክት በመታለልም ሆነ ባለማወቅ አሕባሾችን ለተቀላቀሉ ወንድሞችና እህቶች ! - (1) MuhammedSirage M.NUR السلفية https://t.me/Muhammedsirage

ነገ ቅዳሜ ፈጅር ሶላት እንደሰገድን ወዲያውኑ ተክቢራ እንጀምራለን ኢንሻአሏህ!! ከዚያ በየ ሶላቱ ሁሉ ይቀጥላል። በጀመዐም እንስገድ ብቻችንም ይሁን ወንድም ይሁን ሴት ተክቢራ ማድረግ ይኖርብናል። ከመቼ እስከመቼ⁉️ ከነገ ቅዳሜ ፈጅር እስከ ሮብ ዐስር ድረስ። t.me/abumuazhusenedris

ኡስታዝ ሳዳት ከማል ከዱዐ ሁሉ በላጭ የዐረፋ ቀን የሚደረግ ዱዐ ነው።

“የአረፋ ኹጥባ” አማርኛን ጨምሮ በ20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተገለጸ። የ1445ኛው የሃጅ ስነ ስርዓት በዕለተ ጁምዓ በይፋ ተጀምሯል የአረፋ ኹጥባ ብዙ ተናጋሪ ባላቸው 20 ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለ1 ቢሊየን ሰዎች እንዲደርስ ይደረጋል ተብሏል። ከሃጅ ስነ ስርዓቶች ውስጥ በዙልሂጃ 9ኛው ቀን የሚፈጸመው አረፋ ላይ የመቆም ስነ ስርዓት አንዱ ሲሆን በዛ ለተሰበሰቡ ሙዕሚኖች ኹጥባ ይደረጋል። ታዲያ ይህ “የአረፋ ኹጥባ” ስነ ስርዓት ዘንድሮ በመላው አለም ብዙ ተናጋሪ ባላቸው 20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም የሁለቱ ቁዱሳን መስጊዶች አስተዳደር ሀረመይን ሸሪፈይን አስታውቋል። የአረፋ ኹጥባ ተተርጎሞ ከሚተላለፍባቸው ቋንቋዎች መካከል አማርኛ ቋንቋ እንዱ እንደሆነም ተነግሯል። በተጨማሪም የአረፋ ኹጥባ በእንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይና፣ ማላይ፣ ኡርዱ፣ ፋርሲ፣ ቻይኒዝ (ማንዳሪን)፣ ቱርኪሽ፣ እና የሩሲያኛ ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ታውቋል። እንዲሁም፣ ሃውሳ፣ ቤንጋሊ፣ ስዊድሽ፣ ስፓኒሽ፣ ሳዋሂሊ፣ ጣሊያንኛ፣ ፖርጉጋልኛ፣ ቦስኒያን፣ ማላያላም፣ ፍሊፒኖ እና ጀርመንኛ ቋንቋዎችን ይተረጎማል ነው የተባለው። ከ7 ዓመት በፊት የተጀመረውና በአረብኛ ቋንቋ የሚከናወነው የአረፋ ኹጥባ በመላው አለም ብዙ ተናጋሪ ባላቸው ቋንቋዎች ተተርጉሞ እንዲተላለፍ ሲደረግ ይህ ለሰባተኛ ጊዜ እንደሆነም ነው የተገለጸው። የዘንድሮውን የሀጅ ስነ ስርአት ለመታደም ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ሀጃጆች ሳውዲ አረቢያ ከትመዋል። የዘንድሮ የአረፋ ኹጥባ የመስጂደል ሀረም ኢማም በሆኑት በሼህ ማሂር የሚደረግ ይሆናል። ምንጭ፦ አል ዓይን

+4
ውይይት ከ አህባሾች ጋር ክፍል አንድ (01) ዋና ተወያይ ኡስታዝ አንዋር እና ኡስታዝ ኸድር በተጨማሪም አንዋር ከ ጋደኛው ጋር እና ኡስታዝ ኸድር ከ ሸይኽ አወል ጋር  ። አወያይ አካል የ ከተማው ሊቀመንበር ሸይኽ ሑሰይን  https://t.me/UstazKedirAhmed/8178

+5
203 مختصر صحيح البخاري.mp32.88 MB