1 201
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1530 days
Posts Archive
1 201
Repost from Dr. Seid Musa
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ይህ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር የዩቲዩብ ቻነል ነው
ቻነሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedsiragemuhammednur
1 201
🍃ሰሙራ - ቢን ጁንዱብ ረዲየላሁ ዐንሁ ላይ እንዲህ አለ፡-የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል፡- أحب الكلام إلى الله أربع ؛ سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر، لا يضرك بأيهن بدأت ❝አላህ ዘንድ የተወደዱ ንግግሮች አራት ናቸው፦ ክብር ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው፣ ከአላህ በስተቀር በሃቅ የሚመለክ ሌላ አምላክ የለም፣ አላህም ታላቅ ነው በማንኛቸዉም ብትጀምር ምንም ችግር የለውም።❞ 📚رواه مسلم 2137✍አላህ ዘንድ የተወደዱ ንግግሮች
1 201
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
* [ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ] *
••••••••••••••••••••••
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ይጠብቀዎታል በእለቱም :-
(1) ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
( ተውሒድ እና ሺርክ )
(2) ናሲር ሙሐመድ (አቡል ዓባስ)
( ሱንና እና ቢድዐህ )
(3) ዐብዱናሲር መኑር (አልጃቢሪ)
( አኽላቅ )
(4) ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይሳተፋሉ።
በአላህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ወልቂጤ እንገናኝ። እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ፕሮግራም ነው።
https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
✍አቡ ደርዳእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ፦
❝አንዳንድ ሰዎች የመልካም መክፈቻ ቁልፎች እንዲሁም የክፋት መዝጊያ ቁልፎች ይሆናሉ በዚህ ስራቸው ከአላህ የሆነ ሽልማት አላቸው።እንዲሁም
አንዳንድ ሰዎች የመጥፎ መክፈቻ ቁልፎች እና የመልካም ነገር መዝጊያ ቁልፎች ይሆናሉ በእነርሱ ላይ ግትርነት (ጠማማነት) አለባቸው።❞
📚الزهد لابن المبارك: 949 "
እናማ የኸይር መክፈቻ እንሁን...
1 201
በሹብሃ የወደቁ ወንድሞች የጠየቁት ጥያቄ እና መልሶች
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/8218
https://t.me/UstazKedirAhmed/8218
1 201
🔖አዲስ ተከታታይ ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 005 (مقدمة)
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓 እሮብ ረቢዑል አወል 29,1446 ሂጅሪ(22-01-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
1 201
🔖አዲስ ተከታታይ ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 001 (مقدمة)
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓 ማክሰኞ ረቢዑል አወል 21,1446 ሂጅሪ(14-01-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
1 201
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
🌹 بشرى سارة 🌹
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!
📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
📚 የሚጀመረው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-
🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ-
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ
🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:20 ጀምሮ እስከ 5:00
🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ማክሰኞ ረቢዐል አወል 21/1446 ሂጅሪ (መስከረም 14/2017 ዓ.ል)
-
* ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢን ሻአ ላህ።
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
1 201
ሙሓደራ 213
ርእስ ★ስለ ታላቁ መከራ ማስታወስ★
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ )
https://t.me/UstazKedirAhmed/8227
1 201
Repost from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
⤵️ዛሬም ሀሳባችን መርከዝ ቢን አብ'ባስ ላይ ነው
*""""""""""""""
ሌላ ዙር የዳእዋና የኒያ ፕሮግራም
***
የሙሓደሯ ተጋባዥ ኡስታዞች
1⃣D/r ሰኢድ ሙሣ
2⃣ ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ
3⃣ኡስታዝ አቡ መርጃን ኸድር ቢን አሕመድ
4⃣ ኡስታዝ አብዱ ሽኩር
5⃣ ኡስታዝ አቡ ሐሳን
🔢ሌሎች ተጋባዥ ወንድሞች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል።
💶ፕሮግራሙን በመምራት ወንድማችሁ አቡ ኡበይዳ አብሮ ይቆያል
📣 ጅሙኣ ከ3:30🕰 በኋላ ምሽቱን ከእኛ ጋር ናችሁ።
#️⃣የፕሮግራም ስርጭት ሊንክ
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
1 201
Repost from Muzemil Behja Abu Hanif
✍ኢማሙ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
❝በዚህች ዱኒያ ውስጥ ትልቁ ትርፋማነት ማለት ሁል ጊዜ አንተን በሚጠቅምህ እና በላጭ በሆነው ነገር ላይ ማሳለፍህ ነው። ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሰው እንዴት ጀነትን እና በውስጧ ያለውን ለአንዲት ሰዓት «ዱኒያዊ ፍላጎት» ብሎ ይሸጣል።❞
📚الفوائد ص31
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
1 201
Repost from SadatKemal Abu Meryem
+1
********** ነጯ መስገጃ? **********
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ።
የአላህ ሶላትና ሰላም በነብያት ሁሉ መደምደሚያ ላይ ይሁን።
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! እነዚህን ሁለት ፎቶዎች ተመልከቱ። ሀገራችን ላይ መውሊድ አክባሪዎች ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "ይመጣሉ" ብለው የሚያምኑ ሰዎች "ሀድራ" ላይ ነን ብለው በሚከተለው ሁኔታ ይቀመጣሉ ይቆማሉ።
ነጯን ምንጣፍ ሰው አይቀመጥባትም። "ነብዩ ከነሶሀባዎቻቸው ሲመጡ የሚያርፉባት ናት።" ብለው ስለሚያምኑ።
ሌሎች የሚሉዋቸውን አባባሎች ቁጭ ብለው ይሉና፣ የሚከተሉትን ስንኞች ሲያነቡ ይቆማሉ።
1) "መርሃባ ነቢ መርሃባ፣
መርሃባ ነቢ መርሃባ።"
ትርጉሙ "ነብዩ ሆይ! እንኳን ደህና መጡ።"
2) "አርሂቡ ነቢ፣
አርሂቡ ነቢ፣
ያ ሀቢቢ።"
ትርጉሙ "ነብዩ ሆይ ግቡ፣ ግቡ።"
ነብዩ ይመጣሉ ብለው ያምናሉ ስንል በማስረጃ ነው። አላህ ይምራውና ስንት ሰዎችን በክህደት መንዙማው ያጠመመው ሙሐመድ አወል ሐምዛ እንዲህ ይላል
"አይዟችሁ ተደሰቱ መውሊድ የመጣችሁ፣
ከነ አስሀቦቹ (ከሰሀቦችም ጭምር) ነቢ መጡላችሁ።"
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ግን እንዲህ ይላሉ
"የቂያማ ቀን መጀመሪያ ቀብሪ ተከፍቶልኝ የምወጣው እኔ ነኝ።"
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ይህን ሁሉ ከሸሪአ የሚጋጩ እምነቶች እና ተግባራትን እያያችሁ አሁንም የሰይጣንን ጥሪ ተቀብላችሁ መውሊድ ታከብራላችሁ?
ለነፍሳችን እንዘንላት። ነብዩ አይመጡም። ሱናቸው ግን ይሀው ፊት ለፊራችን ቀርቦልናል የህይወት ስንቅ አድርገን እንተግብረው።
አላህ በነብዩ ሱና ከሚብቃቁት ያድርገን።
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
1 201
🔴ሸይኽ አላማ ሙሐመድ አማን አል-ጃሚ ረሒመሁላህ እንዲህ አሉ፡-
❝ለሰዎች ደግ ለስላሳ ሰው ማለት እውነትን የሚደብቅ እና ለሰዎች እውነትን የማይገልፀው ሰው አይደለም ሰዎችንም በእስልምና ስም ሃቅን ሳይገልፁ መሰብሰብ ብቻም አይደለም ይልቁንም ትክክለኛዋን ዓቂዳ መግለፅና ማስተማር ማብራራት ግዴታ ነው ምክንያቱም ጠማማ ቡድኖች እና ትክከለኛዋን ዓቂዳ የያዙ ቡድኖች አሉና ስለዚህ ይህንን መገለጽና ማብራራት ሃቅን ከሀሰት መለየት
ግዴታ ነው።❞
📚 [شرح الفتوى الحموية الكبرى (07)]
https://t.me/Daewa_Selefya
https://t.me/Daewa_Selefya
