cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""

‌‌‏قناة تعتني بنقل فتاوى مختارة وفوائد وأقوال ودرر منتخبة من كتب........... ومحاضرات ودروس علماء السلفيين في العالم و خاصة من علماء اليمن وعلماء الحبشة ........................... فتفضلوا إلى قناتنا حياكم الله: ⇩⇩⇩

Show more
Advertising posts
1 769
Subscribers
+124 hours
-77 days
-4030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

*📲﴿عـلـيـك بـالـدعـوة إلـى الـلـه فـإنـه لا مـِثـل لـهـا﴾ 📲* *🎙️مـحـاضـرة قـيـمـة جدا* لشيخنا الفاضل المبارك/ *أبي عبدالرحمن أنيس المهندس اليافعي* -حفظه الله تعالى- 📍بتاريخ : *٩*/ ذي القعدة /١٤٤٥هـ ✒️في *جبل الأعلى* منطقة المفلحي - يافع ⏱مدة المقطع الصوتي. *(٤١:٣٨) د.ث* للإشتراك عبر الواتساب *https://chat.whatsapp.com/EiTOVQwr8x10ehtk760FIJ* رابط المادة على التلجرام https://t.me/wmzxbn/2050 رابط المادة على قناة اليوتيوب https://youtu.be/1dMv0Vj76zs?si=RZBtU_qZ-lLtPwe6
Show all...
👍 2
የአካውንት ብዛት! ~በየትኛውም ሚዲያ ሁለት ሁለት ሳይሆን አስር አስር አካውንትም ክፈት። በተለያዬ ስምም አድርገው። ለምን ከአንድ በላይ ሂሳብ ተጠቀምክ ብሎ የሚከስህም የሚወቅስህም የለም። ስለዚህ ይሄ አያሳስብህ።ሊያሳስብህ የሚገባው ይሄን ሁሉ አካውንት ለምን አላማ ከፈትከው?ምን አሰራጨህበት? የሚለው ጉዳይ ነው። •ልብ በል!አሁን በአስር አካውንቶችም ተጠቀም።ምን አልባት በ አንድኛው አካውንት የ አላህ መልካም ባሪያ መስለህ፤በሌላኛው አካውንትህ ደሞ የ አላህ ጠላት ትሆን ይሆናል። ቀብር ላይ ግን በአስሩም ስሞችህ የተፈፀሙት ሁሉ በአንድ መዝገብ ላይ ሰፍረው እንደሚቀርቡ አትዘንጋ።በትክክለኛው ስምህ እንደተመዘገቡም አትርሳ። •ቀብር ውስጥ አስደንጋጭ አደጋ አንዳይሆንብህ ካሁኑ ነገራቶችን መስመር ማስያዙ ይቀላል። = t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎                 🔊ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራ 🖇የፊታችን እሁድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ወደናንተ ስንመጣ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው ።    🟩በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል 💫የቁርዓን ሂፍዝ ምርቃን:የተማሪወች የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ( ሸሀደተል ሁዱር) እና 🎁የተወዳዳሪወች ሽልማት መስጭ ፕሮግራም           ►ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ነሚር حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ሊና حفظه الله በአህሉ - ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር በቅርብ ርቀት ላይ ሁነው ይጠብቁን !! ⏰ሰዓት : 2:40  በኢትዮ 🖇የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ👇          👇👇👇 🖇 http://t.me/sefinetunuh http://t.me/sefinetunuh
Show all...
👍 1
🫵"من نصيحة العلامة ربيع بن هادي المدخلي" 📍بلغوها لأهل الغلو والشغب الموجودين في بلادنا الحبشة ‼ " abu_mahir_al_assery
Show all...
👍 2
📚 الأدب عنوان السعادة قطوف من الآداب اللطيفة، والأخلاق الشريفة 🖋 صالح بن عبد العزيز بن عثمان سنديዐቂዳን ባማረ ሁኔታ ሸርህ በማድረግ(ማብራራት) የሚታወቁት ሸይኽ ሷሊህ ሲንዲ ያዘጋጇት አጭር የአደብ ሪሳላ ናት አንብበን እንጠቀምባት! ኡስታዞች እንድሁም አንዳንድ አከባቢዎች ላይ አላህ በከፈተላችሁ የምታስተምሩ ወንድሞች ለተማሪዎቻችሁ ይህችን እና መሰል የአደብ ሪሳላዎችን ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ብታስተምሩ ጥሩ ለውጥ ይመጣል የሚል ተስፋ አለኝ። ―ወሏሁ አዕለም― ✍ t.me/IbnuMuhammedzeyn
Show all...
01:10
Video unavailableShow in Telegram
والله المشاهد صعبة ولله.. عشرات الشهداء من أطفال ونساء ورجال وكلهم تحت الأنقاض! حسبنا الله ونعم الوكيل.. ያረብ…
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ፈገግታ ከሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ጋር: ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ኒካህ ጋር በተያያዘ ርዕስ ዙርያ ስለሴቶች አይብ በሚናገሩበት ትምህርት አሰጣጥ ላይ: አንድ ጠያቂ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው: ( ካገባሁኝና ያገባኋትን ሚስቴን ሸራፋ ሁና ባገኛት ይሄ ትዳሩን ለመሻር የሚያስችል ነውር ነውን? ) ሸይኽም ፈገግ አሉና እንዲህ አሉት: ( ከእንክሻዋ ሰላም እንድትሆን ይህች አሪፍ ሴት ነች)
Show all...
👍 4