Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics 💖የኔ ፍቅር 😘

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ   @yenefekir bot  ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። ⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን  @yenefekir  ይላኩለት። 
Show more
14 570-11
~2 768
~69
19.01%
Telegram general rating
Globally
199 684place
of 6 615 964
140place
of 525
In category
535place
of 1 145

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
​​​​​​​​​​​​​​​​​​➠➠➠➠➠ግጥM➠➠➠➠➠ 💗 💗 አንድ እውነት ልንገርሽ ስሚኝማ ውዴ አንቺን ያጣሁ 'ለታ ከበፊት መውደዴ ሲቃዬም አይሎ እስትንፋሴ ግሎ ጭንቀቴ ይጨምራል የናፍቆቴ ልኬት ከመጠኑ ያልፋል አዎ ውዴ አንቺን ያጣሁሽ 'ለታ ....... ደግሞ ስትናፍቂኝ ሀገር ይጠበኛል ከአንደበቴ ቃላት ማውጣት ይጨንቀኛል የማወራው ሁሉ ግራ ይገባኛል በቀን በጠራራ ለኔ ይጨልማል ማታም በጨረቃ ድንገት እያነቃ ተነስ ተነስ ተነስ ብረርና ካለችበት ደርሰህ እቅፍ አርጋትና ናፍቆትህ ይውጣለህ ሳማት እንደልብህ ይለኛል መንፈሴ እስክትወጣ ነብሴ አዎ የኔ መውደድ አንቺን ያጣው ለታ ድምፅሽ የራቀለት ከሰማይ ከፍታ የቆጡን የባጡን መልሼ መልሼ በሀሳቤ ቅኝት ሁሉን አዳርሼ ደግሞ ምንአገኛት ምን ሆናነው ፍቅሬ በናፍቆት ልትቀጣኝ የጠፋችው ዛሬ ብዬ አስባለው አገኝሽ ይመሥል ከምናቤ ጓዳ ካንቺጋ ስዋልል። ያለፈን ትዝታ እያነሳው ስጥል በሳቆችሽ ድምፀት ደግሞ ፈገግ ስል ከተጓዝኩት ዓለም ከምናብ ስነቃ ትውስ ይለኝና የናፍቆቴ ሲቃ ስብር ስብርብር እያለ መንፈሴ ሲከዳ ቃልሽ ሲሆን ብርታት የእምነቴ እዳ በዝምታ ልሳን በመጥፋት አለንጋ ሲገርፈኝ ያደረው ናፍቆትሽ ለሊቱ እስኪነጋ ለቀን ይጥለኛል እንቅልፌን ሳልተኛ ለፀሐዩ ግለት አድርጎ ተረኛ ዳግም ሊያዋትተኝ ባይን እያስማተረ ድምፅሽን በንፋስ ጭኖ እያመጣ ጆሮ እየቀሰረ ስሞችም ሲጠሩ ለኔ እያስመሠለ ሲያሰዞረኝ ይውላል ቀና እያስባለ እናም የኔ ናፍቆት :- ...... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነታው ይሄ ነው አንቺን ያጠሁ ለታ ናፍቆትሽ ሲበዛ ሳቄም ተደብቆ ያልፋል በዝምታ።            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
622
9
#ለአንች_ይብላኝልሽ :❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ ለአንች ይብላኝ እንጅ እኔን ለገፋሽኝ ከልቤ ስወድሽ በአፍ ቃል ለወደድሽኝ በሹፈት አንደበት ማሬ ውድ ላልሽኝ የአፍሽን መዝጊያ ቁልፍ የልቤ ነው በለሽ እውነት በሚመስሉ ቃላቶች ሸንግለሽ ከልብሽ በለለ በተፈጥሮ ቆዳ በከንፈርሽ ስመሽ ልብሽን ከሌላ አካል ከእኔ ትተሽ ጉ ድ ሰ ራ ሽ ኝ ግን ግድ የለም ይነጋል መቸም መሽቶ አይቀር ጨለማን ያጠቃል እውነትና ፍቅር አይ ያንች ነገር ያን ሁሉ ማንነት ጨርሽ ስሰጥሽ ማነም ከለለበት ልብ ከፍቸ ሳስገባሽ አንች የኔ እናቴ የሂወት ምስጢሬ ብየ በነገርኩሽ እያመመኝ እንኳ ያንን ነገር ሁሉ ለአንች በሆንኩልሽ? ወ ይ አ ን ች ፍቅር ማለትኮ ነው የእግዜር ስጦታ ፍ-ፁም እውነታንን በጀርባው ያዘለ ቅ-ንነትን መርህ አርጎ የታደለ ር-ዝራዥ ውሸት ከውስጡ የለለ ግን አንች የተስፋ መንገዴን በሬንን ዘግተሽ አይዞህ ባይ ከለለው ከጫካው ጥለሽ ምን ባደርግሽ ይሆን እንዲህ የጨከንሽ??? እ ስ ኪ ን ገ ሪ ኝ? መውደዴ ነው ስህተት ወይስ ልብ መስጠት ነው ሁሌም ሰርክለት ስምሽንን መጥራት? ነው ወይስ ደግሞ መክፈሌ ነው መስዋት?? በይ እንጅ መልሽ በቃ ይሄ ነው መልስሽ ያራቀሽ ምክንያት? ለአንዴ ላትመለሽ ያራቀሽ እኔ ቤት? ስትገርሚ ትሰሚ ከሆነ ልንርሽ አንድ እውነት? ሞልቶ አልተፈጠረም ማንኛውም ፍጥረት ለምን እንዲህ አልከኝ ብለሽ ከጠየቅሽ ሙሉ አድርጎ አንችን ከፈጠረሽ ነገ ማሰብ ቀርቶ እሡን ትረሻለሽ ሰለዚህ ሰው ሁኖ ተፈጥር መች እንከን ይጠፋል ድከመት ደግነትም አብሮት ይኖራል ግን ከመራቅ ይልቅ ሌላ ከመፈለግ አይቻልሽም ወይ እኔንን ሰው ማድረግ? እረ ግን እኔ በአንች አልፈርድም በቃ ትቸዋለሁ ከላይ ከመግቢያየ ሁሉን ብየዋለሁ ግድ የለም ይነጋል ነገን አየዋለሁ ሰለንፁህ ፍቅሬ ባለሽበት ይድረስሽ😔            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
1 297
22
1 675
3
​​​​​​​​​​​​​​​​​​➠➠➠➠➠ግጥM➠➠➠➠➠ 💗 💗 አንድ እውነት ልንገርሽ ስሚኝማ ውዴ አንቺን ያጣሁ 'ለታ ከበፊት መውደዴ ሲቃዬም አይሎ እስትንፋሴ ግሎ ጭንቀቴ ይጨምራል የናፍቆቴ ልኬት ከመጠኑ ያልፋል አዎ ውዴ አንቺን ያጣሁሽ 'ለታ ....... ደግሞ ስትናፍቂኝ ሀገር ይጠበኛል ከአንደበቴ ቃላት ማውጣት ይጨንቀኛል የማወራው ሁሉ ግራ ይገባኛል በቀን በጠራራ ለኔ ይጨልማል ማታም በጨረቃ ድንገት እያነቃ ተነስ ተነስ ተነስ ብረርና ካለችበት ደርሰህ እቅፍ አርጋትና ናፍቆትህ ይውጣለህ ሳማት እንደልብህ ይለኛል መንፈሴ እስክትወጣ ነብሴ አዎ የኔ መውደድ አንቺን ያጣው ለታ ድምፅሽ የራቀለት ከሰማይ ከፍታ የቆጡን የባጡን መልሼ መልሼ በሀሳቤ ቅኝት ሁሉን አዳርሼ ደግሞ ምንአገኛት ምን ሆናነው ፍቅሬ በናፍቆት ልትቀጣኝ የጠፋችው ዛሬ ብዬ አስባለው አገኝሽ ይመሥል ከምናቤ ጓዳ ካንቺጋ ስዋልል። ያለፈን ትዝታ እያነሳው ስጥል በሳቆችሽ ድምፀት ደግሞ ፈገግ ስል ከተጓዝኩት ዓለም ከምናብ ስነቃ ትውስ ይለኝና የናፍቆቴ ሲቃ ስብር ስብርብር እያለ መንፈሴ ሲከዳ ቃልሽ ሲሆን ብርታት የእምነቴ እዳ በዝምታ ልሳን በመጥፋት አለንጋ ሲገርፈኝ ያደረው ናፍቆትሽ ለሊቱ እስኪነጋ ለቀን ይጥለኛል እንቅልፌን ሳልተኛ ለፀሐዩ ግለት አድርጎ ተረኛ ዳግም ሊያዋትተኝ ባይን እያስማተረ ድምፅሽን በንፋስ ጭኖ እያመጣ ጆሮ እየቀሰረ ስሞችም ሲጠሩ ለኔ እያስመሠለ ሲያሰዞረኝ ይውላል ቀና እያስባለ እናም የኔ ናፍቆት :- ...... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነታው ይሄ ነው አንቺን ያጠሁ ለታ ናፍቆትሽ ሲበዛ ሳቄም ተደብቆ ያልፋል በዝምታ።            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
1 677
30
#ብለሽ_ተሳልሽ_አሉ 💘 ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ በርግጥ አስገድጄ ውደጂኝ አልልም ደግሞም በመጥላትሽ ቅር'ኔ አልሰኝም ብቻ ግን ያልገባኝ የጥላቻሽ ግቡ ስለወደድኩሽ ነው ምንድነው ሰበቡ ? ፡ ይድፋው ይገልብጠው ይጉደል ያ አካሉ አቦ ጤና ይንሳው ብለሽ ተሳልሽ አሉ ያውም ብዙ ስለት ፡ ደሞ እስቲ ምን ይሁን ብለው ሲጠይቁሽ እንደው ደግ ደጉን ተመኚለት ሲሉሽ ሰዉ እንዲሰማ ለመንደሩ ሁሉ ደስታዬ ይሄ ነው ብለሽ ሟረትሽ አሉ ፡ የኔ 'ሚለው ይክዳው ሂወቱ ይደባለቅ ብቻ ሀዘን ወሮት ያሳየኝ ሲሳቀቅ ሰላምን ሳያገኝ ደስታ ካይኑ ርቆ የሚያምናቸው ጠፍተው ያሳየኝ ተሳቆ ባለም ላይ እንዳለ ዋጋ እንዳጣ ነገር በየ ሜዳው ወድቆ ሲንፏቀቀው ይደር የሚያፈቅረው አ'ቶም ያድርገው ከርታታ ቆሻሻ ላይ ይሁን የሚያድርበት ቦታ ወዳጅ ዘመዶቹም ከስሩ ይራቁ ከንፈር ይምጠጡለት እየተሳቀቁ ሰውነቱም ይሽተት ክርፋቱ አያስጠጋ አንድም የሰው ፍጡር እንዳይኖር ከርሱጋ ብለሽም አልሽ አሉ የመጨረሻሸን ተናገሪ ሲሉ ውዳቂ መናኛ ተራ የሆነ'ለት ያካሉ መቆሸሽ የልብሱ መከርፋት ያርቀዋል እንጂ ሰዉን አያስጠጋም የሚመኘው ቀርቶ የሚያየው አይኖም ያነው የኔ ደስታ … ከሰው መሀል ሆኖ በሰወች ሸሽጌ ሳፈቅረው ለመኖር የግሌ አድርጌ። .            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
2 023
20
ምክር ፈላጊ ነኝ🙏❤ መስተንግዶ በምሰራበት ጊዜ ነበር የተዋወቅነው እንደሚወደኝ ደጋግሞ ቢነግረኝም ልወደው አልቻልኩም ነበር የሆነ ጊዜ ላይ እራሱን ለማጥፋት ሙከራ እንዳደረገ ቤተሰቦቹ ፈልገው ነገሩኝ እንዲረጋጋ አብረሽው ቆይ ሲሉኝ እና ወቀሳ ሲበዛብኝ ለመቅረብ ሞከርኩ እናም የወደድሁት መስሎኝ ነበር በዚህ መሀል እርግዝና ተፈጠረ እናም እኔን የማግባት ፍላጎት ስለነበረው ሊያገባኝ ተስማማ እኔ ግን ጊዜ በሄደ ቁጥር ልወደው ይቅርና መጥላት ጀምሪያለሁ አሁን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እባካችሁ ምክራችሁን ለግሱኝ🙏 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
Show more ...
2 165
3
❤️ልብ የሚሰርቅ ገራሚ ታሪክ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ???? ከደቂቃዎች ብኋላ ይቀርባል። እናንተም እንድንወያይበት ይጠቅማል እኔም መፍትሔ እፈልጋለሁ የምትሉት ጉዳይ ካለ ፅፋችሁ በዉስጥ መስመር ላይ አድርሱን መልሰን ወደ እናንተ እናቀርባለን። ሚስጥራችሁን እንጠብቃለን።🙏
2 021
2
#➠➠➠➠➠_አዎ_ውሸታም_ነኝ. --------------------------------------------- --💘❣️💘❣️💘❣️💘❣️💘❣️💘 ማፍቀሬን ሳልነግርሽ እራሴው ደብቄ በደስታሽ ስደሰት ስትስቂ ስቄ ከልብሽ ስትቀርቢኝ እኔ ደግሞ ርቄ ፍቅሬን ግን ዋሸሁሽ በእጅሽ ላይ ወድቄ። በእጅ የያዙት ወርቅ ሁኖብኝ ነገሩ እንዲህ ዛሬ ላጣሽ ላያምርብኝ ዳሩ። ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ውሸታምነቴ ዛሬ ነው የገባኝ ካጠገቤ ሳጣሽ ከጎኔ ስትርቂኝ አዎ ውሸታም ነኝ የእጄን ነው ይበለኝ። ።።።።።።። ትላንትን ብመኛት ዛሬ ላላገኛት ብተክዝ፡ብፀፀት፡ነፍሴንም ብጎዳት ብሮጥ፡ብንደረደር፡ብወጣ ባቀበት ላላገኝሽ ፍቅሬን ላትመለሽላት እስኪ ቻለው ልቤ ።።።።።።ህይወት እንደዚህ ናት።🥺            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
2 114
24
#ባለታሪክ_7 ምክር ፈላጊ ነኝ❤🙏 በጣም እምወደው ፍቅረኛ አለኝ ።ነገር ግን አሁን ላይ ሚስት እና ሁለት ልጆች እንዳለዉ  ሰማሁ አብረው አይደሉም ከሷጋ እሱ የነገረኝ ሚስት እደ ነበረው እንደ ተለያዩ ነው ስለልጆቹ ምንም አላውቅም ነበር ግን ለኔ የመጀሪያየ ነው እና ምን ማድረግ አለብኝ ?ያለፈ ታሪክ ነው ብየ ፍቅር ግንኙነትን ልቀጥል ወይስ ላቋርጥ ምክራችሁን እሻለሁ ውዶች፣???? ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
2 233
1
❤️ልብ የሚሰርቅ ገራሚ ታሪክ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ ???? ከደቂቃዎች ብኋላ ይቀርባል። እናንተም እንድንወያይበት ይጠቅማል እኔም መፍትሔ እፈልጋለሁ የምትሉት ጉዳይ ካለ ፅፋችሁ በዉስጥ መስመር ላይ አድርሱን መልሰን ወደ እናንተ እናቀርባለን። ሚስጥራችሁን እንጠብቃለን።🙏
2 195
1
#አነባለው_እንባ 😭 ፍቅርሽን ነፈግሽኝ ልቤን ቢለውም ቅር ህይወቴን እንደ ኮሶ ሬት ሁኖ ቢመር አንቺን እንዳይከፋሽ አይተሽኝ ሳነባ ሀዘን እንዳይገባሽ በረባ ባልረባ ማንም ሳያውቅብኝ . . . . . . .ዝናቡን ጠብቄ አነባለው እንባ!! ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
2 235
17
❤️❤️❤️💖💖❤️💖💖❤️❤️❤️ 🚶🏻🏃‍🚶🏻🏃🏃‍♀🚶🏻🚶‍💃💃💃 .....አንድ ቀን እንገናኛለን እነዛ የመራራቅ ጊዜያት ያበቁና ለአመታት የናፈቀሽ ልቤ፣ለዘመናት ያላዩሽ አይኖቼ በእውነት ያገኙሻል ከዛም ኢሄ ይሆናል።ህይወት ልክ እንደ ፀሃይ ትፈካለች፣ጨረቃም ብርሃንዋን ታደምቃለች ምድርም ልክ እንዳንቺ ያማሩ አበቦችን ማብቀል ትጀምራለች ማህፀንሽም የአለማችን ውብ ልጆችን ይሸከማል።የሚያምርና ደስተኛ ቤተሰብም 👨‍👩‍👧‍👦ይኖረናል። ለልቤ ናፍቆት❤ ከ
2 238
26
💝 ለፍቅረኛዎ 😘 ማለት የሚፈልጉትን ነገር ከፍቅረኛችሁ #photo 🖼 ጋር አድርጋችሁ @yenefekirbot ላይ ላኩልን በፍቅር 😍 እናቀርብሎታለን። ✅የላኩልንን የፍቅር_ቃል❤️ ሁሌም #ከጠዋቱ 2 ሰአት⏰ ጀምሮ የምናቀርብ ይሆናል። ⚠️እባካችሁ ከማስፖሰታችሁ በፊት ያ ሰው መፈለጉን እርግጠኛ ሁኑ፤ አንዴ ከተፖሰተ በኋላ አይጠፋም።‼️ 🙏ከይቅርታ ጋር🙏 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Show more ...
2 132
1
#አብዝቼ_ስወዳት😔 አብዝቼ ስወዳት በዝቶ ልጅነትዋ መሆኔን ዘንግታ ትልቅ አሏማዋ ልጅነት ብቻ ነው ፍቅር ያለው ልብዋ። ………………………………………………………. ይሄ አልበቃ ብሎ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 ናፍቃኝ ስቀጥራት ብጠብቅ ሰዓታት እንደው ቢሆንና ቢቆጠር አመታት አጎትዋ ቤት እንጂ እኔ ትዝ አልላት። …………………………………………………….. ……………………………………………………. አንድ ቀን እንዲሀ አለች ……………………………………….............. …………………………………………………. ልጅነቴ ይቅር አላስብም ሌላ በእግዜር ቃል ገብታ እንዲህ ብላ ምላ የሰርጋችነ ቀነ ቀረቸ እረሳሁት ብላ ። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
Show more ...
2 534
21
#ረስቼሻለሁ ፡፡፡😔 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 * ድንገት ሳስታውስሽ ብትናፍቂኝም ፣ ፍቅሬ አለሜ ስልሽ ፍቅርን ባትሰጭኝም ፣ አንቺነትሽ ናፍቆኝ ፍቅሬ ፍቅሬ ብልም ፣ ማፍቀር ከመለየት ባይስተካከልም ፣ እውነት እውነት ፍቅሬ ረስቸሻለሁ ብትታወሽኝም ። #::::::::::::::::::::::::::::::::::::# ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️ ግን አፈቅርሻለሁ !!! ፡ መርሳት ማለት ዳሩ ምን ይሆን ግን ፍቅሬ ¿? በልብ ውስጥ ያደገች ያበበችን ፍሬ ; ከፍቅር ብራና ፣ ከላባ ጫፍና ፣ ከቀይ ቀለምና ፣ የደመቀን ፊደል የሚሰርዝ አርማ ፣ ማፍቀር የሚልን ቃል የሚሰርዝ ቃል ነው መርሳት ማለትማ !፤! ፡💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 ብትናፍቂኝም ረስቼሻለሁ ፥ ግን አፈቅርሻለሁ ፡፡... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
Show more ...
2 830
26
#ስንት_ጊዜ_ልሙት 💘💘💘💘💘💘💘 ፡😔😔😔😔😔😔😔 ስንት ጊዜ ልሙት ስንትስ ነፍሳት አለኝ?፣ ስንቴስ አፈር ልግባ ስንት ጊዜስ ይቅበሩኝ?፣ ደረትስ ተደቅቶ ለኔ ይለቀስልኝ፣ ፡ እኮ ስንት ጊዜ መሞት እችላለሁ፣ ሞቴ ስለበዛ ስሌቱን አላውቀው፣ ፡ መኖር እንዴት ነበር? በህይወት ጎዳና፣ እንደኔ እንዳይሆን ይገባኛልና፣ ፡ ያ መርዶ ነጋሪ ባያረዳው ሞቴን፣ ከመቃብር ንጣፍ ባያኖረው ስሜን፣ ባይፃፍልኝም ጨረስኩ እሩጫዬን፣ እኔ ግን ሞቻለሁ አላውቀው መኖርን፣ ፡ ስንት ጊዜ ልሙት ከሞትኩኝ በሗላ፣ ስጋዬስ ይሸፈን በአፈሩ ጥላ፣ ፡ ፍቅሯ በድን አርጎኝ ከሞትኩኝ ቆይቼ፣ ከሞቱት አምሳያ ካሉት ተለይቼ፣ መች ይሆን የማርፈው ስንት ጊዜስ ሞቼ፣ ፡ አፈር ነህ ወዳፈር ተመለስ እንዳለው፣ አፈሩን አልፌ እኔ ግን ሞቻለሁ፣ ፡ ፍቅር ሲያድን አየው ያኔ ጎለጎታ፣ ስለ ፍጡር በደል ፃድቅ ሲንገላታ፣ ፡ ፍቅር እንዲ ነበር ከአምላክ የተቸረን፣ ያንቺ ለምንድነው ያፈጠነው ሞቴን፣ ፡ ስንት ጊዜስ ልሙት ብዬ እንዳልፅፍልሽ፣ ከጠላሽኝ ወዲያ ስለምን ወድጄሽ፣ ፈጣሪ አይደለው በይ ስሚኝ ልንገርሽ፣ ፡ ስለምንስ ልሙት አንቺን አጣሁ ብዬ፣ ኦክስጅን አደለሽ ሰው እንጂ አንቺዬ፣ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
Show more ...
3 058
20
*ዝምታዋ ገፋኝ * 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 ፡💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘 ዝምታዋ ገፋኝ አራቀኝ ከጎኗ፣ ፍቅሯን ለመናገር ቢዘጋ ልሳኗ፣ ፡ ባንኳኳው ደጃፏን ሚከፍትልኝ ባጣ፣ ከጎረቤት ዞርኩኝ ሚሰማኝ ከመጣ፣ ፡ ቃላትን ቀምሬ አስውቤ አሽቀርቅሬ፣ ዝምታ መልስ ሆነ ፍቅሬን በማብሰሬ፣ የውስጤን መከፋት በውስጤ ቋጥሬ፣ ለመሄድ ተነሳው ወደ መራኝ እግሬ፣ ፡ ወድሻለው ስላት መውደዷን ባትነግረኝ፣ ከሌላ እንድከጅል ዝምታዋ ገፋኝ፣ ፡ ነግሪያት ነበረ..... ልክ እንደፏፏቴ ድምፄን ብዙ አድርጌ፣ በበራቸው ደጃፍ አንገቴን አስግጌ፣ አባቷም ዘልፈውኝ ብለውኝ ባለጌ፣ አሳዲጊም የለህ መረን የልጅ ዋልጌ፣ ፡ እያሉኝ ሰምታለች እኔም ሰምቻለው፣ ፍቅሬን ተናገርኩኝ ግን ከቁብ ሳላየው፣ ፡ እሷ ግን አድምጣኝ አንዳችም አላለች፣ የኔን ማፍቀር ሰምታ ማፍቀሯን ደበቀች፣ አስር ጊዜ ሰምታ እንዳልሰማ ሆነች፣ ፣ ዝምታዋ ቢያል ደጋግሞ አስፈራኝ፣ አታፈቅረኝ ብዬ ልርቃት ወሰንኩኝ፣ ፡ በርሃ አቋርጬ ከደጋው ስገባ፣ ወዴት ነህ አለችኝ ስለኔ አስባ፣ ፡ የብርዱ ወር አልፎ ስሟሟቅ ስድላላ፣ ትከተለኝ ጀመር በሄድኩበት ሁላ፣ ፡ እወድህ ነበረ በድንገት ብትለኝ፣ የመፍራቷን ሚስጢር ደርሳ ብታዋየኝ፣ ያን ፍቅሬን አስቤ እንባ ተናነቀኝ፣ ግን ምንላርግ ርቄያለው ዳግም ላትመልሰኝ፣ ልቧ እየፈለገ ዝምታዋ ገፋኝ፡፡            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
3 258
37
#ሰባራው_ልቤ💔💔💔💔💔💔💔 ሰባራው ልቤ አምኜ እንዳልሰጥሽ ውዴ የኔ ብዬ ተስፍ እንዳላረግሽ እሩቅ ነው ሀገርሽ ያለሽበት ስፍራ ምን ላርግለት ልቤን በምን ላሳምነው ያሳለፈው ህይወት እጅጉን ከባድ ነው እውነተኛ ነገር በሌለበት አለም ተራርቆ ፍቅር ይከብዳል የኔ አለም ላይሽ እየፈለኩ ማየት አለመቻል ላቅፍሽ እየፈለኩ ላቅፍሽ አለመቻል ልስምሽ እየፈለኩ ልስምሽ አለመቻል ከመክበድም በላይ ልብን ያሳምማል እሩቅ ነው ሀገርሽ ያለሽበት ቦታ ጎኔ ማላገኝሽ በችግር በደስታ አውቃለው አለሜ እውነተኛ ፍቅር ርቀት አይፍቀውም ግን ልቤ ፈሪ ሆኖእል የቀረበው ሁሉ ከጊዜ ቡሃላ ሚሄድ ይመስለዋ 😔            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
3 369
57
3 401
8
#እውነት_ነው_መሄድሽ እውነት ነው መሄድሽ እውነት ነው መራቅሽ ከልብሽ ሰሌዳ እኔን መሰረዝሽ ቃልሽን ማጥፍትሽ ሌላ ሰው መልመድሽ እውነት ነው አለሜ እርቀሽ መጓዝሽ እና ለምንድነው ልቤ ሚጠብቅሽ ለሰከንድ ሳይረሳሽ ሁሌ ሚያስታውስሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ለምን ነው አለሜ ልብሽን ከወሰድሽ ልቤን የማትመልሽው ለምን 😔😔😔 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
3 322
40
ከ"ሀ" -"ፐ" # ይገርምሻል ውዴ ፡ ከፊደላት ደጃፍ ስከጅል ውብ ቃላት፣ ከብራናው ኑረው ቁልቁል ከሰፈሩት፣ ፡ "ሀ" ብዬ "ለ"ን አየው አይኔንም ሳልከድን፣ ድጋሜ "ሐ" መጣች ደሞ አላለፍኩ "መ"ን፣ ቃል አጣሁኝ እንጂ ላንቺ የሚመጥን፣ ፡ ከፊደላት ዋርካ ከበዛው ጠል ስር፣ የልቤን ላሳካ ዙሪያው ብዘዋወር፣ "ሠ" "ረ" እያልኩኝ ሳልሰለች ስቆጥር፣ ፡ "ሰ"ም ድጋሜ መጣች እሳት ለብሳ ጎርሳ፣ እኔ ቃል አጥቼ ከቃላቶች ማሳ፣ ፡ ይገርምሻል ውዴ፣ ካስያዙኝ ከነኚያ ንባባት፣ አጣሁ አንድ ቅኔ አንቺን ማወሳበት፣ ፡ ካብሯደግ ጓዶቼ በዜማ አንብቤ፣ በራፊ ጨርቅ ቦርሳ ደብተሬን አንግቤ፣ የቆጠርኩት ፊደል የት ሄደብኝ ዛሬ፣ ፡ "ሸ" ብዬ በቅኔ ስዘርፍ እንዳልነበር፣ አቅም አጣሁ ዛሬ ሲሆን ስለፍቅር፣ ፡ "ቀ" ና "በ"ም ያዩኛል እኔ ተዳክሜ፣ ላንቺ ቃልን ሳጣ ከእርሻው ቃርሜ፣ ሚባርክ ሳይመጣ ሳልሰለች ካድሜ፣ ፡ ይገርምሻል ውዴ በቃ እንዲ ነው የሆነው፣ "ተ" "ቸ" "ኀ"ም ዝም አሉ የፍቅር ቃል የት ነው፣ ፡ ያልጠራሁት ፊደል ያልዳበስኩት የለም፣ ዳሩ ከብራናው ማንም ባይሰማኝም፣ "ነ" "ኘ" "አ" አዙረው ጀርባ ቢሰጡኝም፣ "ከ" "ኸ" "ወ" አድመው ከብደው ቢሸኙኝም፣ ይገርምሻል ውዴ እኔ ዝም አላልኩም፣ ፡ ፅፌ ሰርዛለው፣ ስርዝ ድልዝ በዛው፣ የፍቅር ስንክ ሳር መላ አካሌን መታው፣ የቃላት ቸነፈር ልቤን አቆሰለው፣ የብራናው ባዶ ውስጤን አራቆተው፣ ፡ ይገርምሻል ውዴ፣ ካንዱ ፊደል አንዱ ከተሻለ ብዬ፣ "ዐ" "ዘ" "ዠ"ን ልጠይቅ ሄድኩልሽ አንቺዬ፣ እነሱም ዝመም አሉ ዝምታን መረጡ፣ ምንም ሳይለግሱኝ ይበብስ ፈረገጡ፣ ፡ "የ" "ደ" "ጀ"ም ያው ናቸው መፍትሔ የተራቡ፣ ከአሀዱ ክልቱ በከንቱ የተጋቡ፣ ፡ የነ "ገ" "ጠ" "ጨ" ን ደጅ እዛም ጠንቻለው፣ ይገርምሻል ውዴ የፍቅሬን መግለጫ አንዳች አላገኘው፣ ፡ እስከ በብራው ጥግ እነ "ጰ" "ጸ" "ፈ" መንደር፣ አልቀረው ታክቼ አረ ስዞር ነበር፣ አንደበቴ ሆነው ምንም ላልናገር፣ ፡ "ፐ"ም ከማድነቅ ውጪ አልበጀኝ ለሌላ፣ እኔ ከፈፊት ስሄድ ቃሌ ወደ ሗላ፣ ፡ ከብራናው ንጣፍ ከሰስከኩት ፊደል ጥግ፣ አንዳች አላገኘው ስዋትት ስፈልግ፣ ፡ እናምልሽ ውዴ የማፍቅሬን ጥጉን በቃል አጠይቂኝ፣ የተፈታ አንደበት ልግም አታድርጊኝ፣ ፡ ከብራናው ንጣፍ ከ"ሀ" እሰከ "ፐ" ፊደል፣ የለም ሚገልፅልኝ ላንቺ ያለኝን ፍቅር፣ ፡ እናም አጠይቂኝ ውዴ ስለምንሽ፣ እንደ ፊደሎቹ ዝም ብዬ ላፍቅርሽ፣            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
3 276
32
2 913
4
2 984
5
❤️❤️yene tebtaba yene mar ❤️❤️ Behiwete endante yale sew ayche alawkm wedefitm yemay aymeslegnm,,,yene mar egiziabher bli ya yengugualetn hiwet endemnnorew alteraterm ,,,betam new yemwedeh yemafkerh abtye hulem yelbe ngus neh ❣️💋 Yantewa ema ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥
2 835
7
#በፍፁም-አላዝንም💔💔 መረዳት አቅቶሽ መውደዴ አንሶብሽ መሄድን ከመረጥሽ ፍቅሬን ካልተረዳሽ እኔን ጥሎ መሄድ ከሆነ ያንቺ ደስታ ሸኘዉሽ አለሜ በሰላም በደስታ ፍቅር ማለት ዉዴ ከራስ ደስታ ይልቅ በማያፈቁት ደስታ ከልብ መደሰት ነው በሚያፈቅሩት ህመም አብሮ መታመም ነው እናማ አለሜ በመሄድሽ ምክንያት አንድ እምባ አላፈስም ጥለሽኝ ስለሄድሽ በፍፁም አላዝንም አው አልታመምም ከራሴ አብልጬ አንቺን ብወድሽም አጠገቤ ስቶኝ አለም ባይብሽም ሂወቴ ያላንቺ ባዶ ብትሆንም ግን እወቂ አለሜ ፍፁም አላለቅስም የልቤን ጉዳቱን በሆዴ ደብቄ ሁሌም ታየኛለሽ በማስመሰል ሳቄ💘💘💘💘 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
Show more ...
2 953
52
#እኔ ጠላሻለሁ፣ እንደ ጫማ ሽታ ልክ እንደ በሽታ ጌታ በባርያው ላይ እንደ ሚበረታ እኔ ጠላሻለሁ፣ እንደ ረጅም መንገድ ላብታም እንደ መስገድ ከጠጡ በኃላ እንደ መንገዳገድ እኔ ጠላሻለሁ ገንዘብ እንደ ማጣት ዳገት እንደ መውጣት ከያዘ እንደ ማይለቅ እንደ ጨካኝ ቅጣት እኔ ጠላሻለሁ...(ወዘተ)... ግን አሁን ፈራሁኝ ጀመርኩኝ መብሰልሰል ጠላሁሽ ያበዛው ወድጄሽ ነው መሰል።            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
2
0
#እኔ ጠላሻለሁ፣ እንደ ጫማ ሽታ ልክ እንደ በሽታ ጌታ በባርያው ላይ እንደ ሚበረታ እኔ ጠላሻለሁ፣ እንደ ረጅም መንገድ ላብታም እንደ መስገድ ከጠጡ በኃላ እንደ መንገዳገድ እኔ ጠላሻለሁ ገንዘብ እንደ ማጣት ዳገት እንደ መውጣት ከያዘ እንደ ማይለቅ እንደ ጨካኝ ቅጣት እኔ ጠላሻለሁ...(ወዘተ)... ግን አሁን ፈራሁኝ ጀመርኩኝ መብሰልሰል ጠላሁሽ ያበዛው ወድጄሽ ነው መሰል።            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
1
0
#እናቴ ልዩ ናት ❤ ልቧ ሢቀጠቀጥ ደረቷን ደግፋ አንጀቷ ሢታጠፍ ጉልበቷን ደግፉ ምርኩዟ ሢሠበር እንዳይወድቁ ወድቃ ሠውነቷ ሢዝል ማክሌቷ ሢጠፍ ብሦቷን በሙዳይ በመላ ቆልፋ በዘመን ሸራ ላይ በእንባ ቀለሟ ብዙ ታሪክ ፅፋ እርሷ ማለት ለኔ ከፈጣሪ በታች መገደን አስልታ ቀኔን ያሣመረች ❤❤ ❤❤እናቴ❤ ❤ ❤❤ ባማንም በምንም የማልተካት ሀብቴ የኔ ጀግና እርሧነች ልዩ በህይወቴ❤❤            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️                 😘😍😘😍                      💝💝
Show more ...
2
0
በፍቅር መካከል ለሚከሰቱ ግጭቶች መፍትሄ ============== አልፎ አልፎም ቢሆን ከፍቅረኛችን ጋር መጨቃጨቃችን ወይም መጣላታችን አይቀርም፡፡ ይሁን እንጂ በፍቅረኛችሁ መበሳጨቱም ሆነ መናደዱ፣ ጭቅጭቁን እንዴት ማስተናግድ እንዳለብን እስካወቅን ድረስ፣ የፍቅር ግንኙነቱን ሊንደው አይገባም፡፡ 1. ሁለት አይነት ችግሮች መኖራቸውን መገንዘብ ==== ከፍቅረኛችን ጋር ባለን ግንኙነት ስንበሳጭ ወይም ስንናደድ አብዛኛውን ጊዜ ሁለት የተለያዩ ችግሮች ይኖራሉ፤ እነኚህም ችግሮች ስሜታችንና ችግሩ ራሱ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ያህል፣ ፍቅረኛሽ የተበላባቸውን ሳህኖች ባለማጠቡ ተበሳጭተሻል እንበል፡፡ ይህን ጊዜ መፍታት ያለብሽ ሁለት ችግሮች አሉ፤ ሳህኖቹ መታጠብ ያለባቸው ሲሆን፣ ፍቅረኛሽ ይህን ባለማድረጉ መበሳጨትሽንም ማቆም አለብሽ፡፡ በአብዛኞቹ ሌሎች የህይወት ዘርፎች ለችግሮችን ቅድም ተከተል በመስጠት በተናጠል ልንፈታቸው ይገባል፡፡ የፍቅር ግንኙነታችንን በተመለከተ የሚፈጠሩ ግጭቶችንም ቢሆን በተመሳሳይ መልኩ ማስተናግዱ ተገቢ ይሆናል፡፡ ‹‹ስለ… ብለህ አንዴ እንኳን ሳህኖቹን ብታጥባቸው ምን አለበት?›› የሚለውን የመሰለ ጥያቄ ከመሰንዘራችን በፊት ውጤታማ ውይይቶችን አስቸጋሪ የማናደርግ ምክንያታዊ ሰው መሆናችንን ማረጋገጥ አለብን፡፡ በፍቅረኛችን ምግባር ወይም አድራጎት ተበሳጭተን ቅሬታችንን ከመግለፅ መቆጠብ ይኖርብናል፡፡ በእርግጥ፣ በመሳጨትና ንዴታችንን መግለፅ የተለመደ ነው፤ ምንም ነገር ሳናደርግ ያለማቋረጥ በችግሮቻችን ዙሪያ መቆዘሙ ግን ይበልጥ እንድንናደድ ሊያደርገን ይችላል፡፡ ስሜታችን መፍትሄ የሚያስፈልገው ነገር እንደሆነና የጭቅጭቁ መንስኤ ከሆነው ጉዳይ የተለየ እንዲሆን መቀበሉ ወደ መፍትሄው የሚያቀርበን እርምጃ ነው፡፡ 2. በቀዳሚነት ስሜታችንን ማስተናገድ ንዴት፣ መቆጣጠር በተመለከተ ማንኛችንም ብንሆን የምንረጋጋበት የየራሳችን መንገድ አለን፡፡ ===== ከፍቅረኛችን ጋር ለመጣላት ከደረሰን፣ ሁኔታው በውስጣችን የፈጠረውን ውጥረት ለማስተናግድ ፋታ ልናገኝ ይገባል፤ ሌላኛውም ወገን እንዲሁ በተመሳሳይ ሂደት በኩል ማለፍ ይኖርባቸዋል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ውጥረት ለብቻ ማስተናገዱ የተሻለ ነው፤ ይሁንና፤ በአንዳንድ ስሜትን የሚነኩ ሁኔታዎች ባለንበት ቦታ ሆነን ለረዥም ጊዜ መተንፈሱ እገዛ ሊኖረው ይችላል፡፡ ለማንኛውም በውስጣችን የተፈጠረውን ውጥረቱን የሚያቃልሉ ነገሮችን እናድርግ፤ የእግር ጉዞ ማድረግ፤ ሞቅ ያለ ሙዚቃ ማዳመጥ፣ አሊያም ንዴታችንን በወረቀት ላይ አስፍረን ቀድደን መጣል እንችላለን፡፡ ይህ አካሄድ የተሻለ ውጤት የሚያስገኘው ፍቅረኛችን ቀደም ብለው ውጥረትን በምን አይነት መንገድ እንደምናስተናግድ ካወቁ ነው፡፡ መቆናጠር፣ እንዲሁም ማጉረምረም የሌላኛውን ሰውን ስሜት በቀላሉ የሚጎዱ ናቸው፡፡ ራሳችንን በጭቅጭቅ መሃል ውስጥ ከማግኘታችን በፊት ፍቅረኛችን ንዴትን በምን መልኩ እንደሚያስተናግዱ ማወቅና ምን እንደምንፈልግ እንደሚያውቁ ማረጋገጥ ይኖርብናል፡፡ እንዲያውም፣ ‹‹የፈለግሽውን…›› ከማለት ይልቅ፣ ‹‹የእግር ጉዞ ማድረግ አለብኝ፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እናወራለን›› ማለቱ ይበልጥ ጠቃሚ ነው፡፡ ከሁሉም የበለጠ አንዴ ከተረጋጋን ወደነበርንበት ቦታ መመለሳችን ነው፡፡ ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው፣ ጭቅጭቅ ሲፈጠር ሁለት የተለያዩ ችግሮችን እያስተናገድን ነው፡፡ መረጋጋቱ አንዱን ችግር ሲፈታ ሁሉም ነገር ከበፊቱ የተሻለ ነው የሚለው ስሜትም በቀላሉ ይከተላል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ቀለል ቢሉልንም፣ ከፍቅረኛችን ጋር ያለን ችግር ችክ ያለ ከሆነ ስለተረጋጋን ብቻ ይጠፋል ማለት አይደለም፡፡ 3. ከሄድንበት ስንመለስ ሁኔታውን ማስተናገድ አንዴ ከተረጋጋን ችግራችንን ምክንያታዊ በሆነ መንገድ መመልከት ልንጀምር እንችላለን፡፡ === በመጀመሪያ ረገድ ሁኔታውን የምናስተናግድበት ጥሩና የተሻለ ስሜት ላይ እንገኛለን፡፡ ፍቅረኛሽ አድካሚ ቀን ካሳለፈ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የበላበትን ሳህን ባለማጠቡ መጨቃጨቁ ጥቅም የለውም፡፡ በሌላ በኩል፣ ምሽቱን አብራችሁ ሳታሳልፉ አስራ ሁለት ቀናት ካለፉ መነጋገሩ አይከፋም፡፡ ከፍቅረኛሽ ጋር ለመነጋገር ከሄድሽበት ቦታ ስትመለሺ ሁኔታዎችን በትብብር መንፈስ ተመልከቻቸው፡፡ በመካከላችሁ የተፈጠረውን ችግር አንዳችሁ ከሌላኛው አንፃር ከተመለከታችሁት፣ ደስተኛ የፍቅር ግንኙነት መመስረቱን ይበልጥ አስቸጋሪ ያደርገዋል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ችግሩ ከስሜታችን ጋር የተያያዘ ብቻ ይሆናል፡፡ ‹‹እራት ስንበላ ሞባይል ስልክህን መነካካትህ ችላ የተባልኩ ሆኖ እንዲሰማኝ ያደርገኛል›› ማለቱ በቤት ውስጥ ስራ ሳቢያ የሚፈጠሩ ጭቅጭቆችን ያህል ምክንያታዊ ችግር ነው፡፡ ዋናው ነገር ጉዳዩን ሁለታችሁም ልትፈቱት የምትችሉት ነገር እንደሆነ አድርጎ መግለፁ ነው፡፡ በችግሩ ዙሪያ የሚደረገው ውይይት እንዳበቃ እርምጃ መውሰዳችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል፡፡ የመግባባት ችሎታችሁ ጠቃሚ ከመሆኑም ሌላ፣ ከፍቅረኛችን ጋር የበለጠ መተሳሰርን ለመፍጠር ያግዛል፡፡ ሁኔታዎች እንደ በፊቱ ሆነው ካልተለወጡ ግን ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ያንኑ ንግግር መድገም ሊኖርባችሁ ነው፡፡ ሁለታችሁም መለወጥ ያለበት ነገር ምን እንደሆነ ከስምምነት ላይ ከደረሳችሁ፣ ጥሩ ልምዶችን ለማዳበር የምትጠቀሙባቸውን ስልቶች ተግባራዊ አድርጉ፡፡ ፍቅረኛሽ እንዲደመጥ የሚፈልገውን በተመለከተ ራስሽን ከማስታወስ አትቦዝኚ፡፡ በማስታወስ ችሎታሽ ላይ ብቻ አትተማመኚ፡፡ 4. መታረቅ ==== ተናድደን ነበር፡፡ በቀጣይነት ከተረጋጋን በኋላ በችግሩ ዙሪያ ከተወያየን በኋላ መለወጥ ስላለበት ነገር እቅድ እናወጣለን፡፡ ይህን ጊዜ ነገሮች ጥሩ መስለው ይታዩናል፡፡ ይሁን እንጂ፣ ጥሩም ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ሂደቱን እዚህ ላይ አቁመን እጆቻችንን አጣጥፈን ብንቀመጥ እርስ በርስ መጯጯኹ ምን እንደፈየድልን በቅጡ ለመረዳት እንቸገር ይሆናል፡፡ ስለዚህም፣ ሂደቱ የዘወትር ልማድ መሆኑን ለማረጋገጥ ራሳችንን እንሸልም፡፡ መተቃቀፍ፣ ፊልም ማየት፣ አሊያም ወሲብ መፈፀም ጭቅጭቁን በጥሩ መንፈስ ከፍፃሜ እንዲደርስ የሚያግዙ አዎንታዊ ዘዴዎች ናቸው፤ ይሁንና፤ ችግሩ መፍትሄ ሳያገኝ ወሲብ መፈፀም የፍቅር ግንኙነቱን አደጋ ላይ ሊጥለው ይችላል፡፡ ብዙውን ጊዜ የፍቅረኛችን ከአጠገባችን መኖር ያስደስተናል፡፡ ሁለቱም ወገኖች በጉዳዩ ዙሪያ ጤናማ ውይይት ካካሄዱ፣ አብረው የተወሰነ ጊዜ ማሳለፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
Show more ...
1
0
#ሁሌም_ለነብሴና 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔ሁሌም ለነብሴና በዙርያዬ ላሉት ጓደኞቼ ስለልቤ ውሸትን መናገር ሰለቸኝ እውነት ናፈቀሽኝ አዎ የእውነት ረስቼሽ ወደራሴ የምመልሰበትን ግዜ ናፈኩት ግን እኮ ሆን ብዬ አልዋሸኋቸውም ፈገግታዬ ሲደምቅ የእውነት የረሳሁሽ እየመሰለኝ ካሁን ቡሀላማ እላቸዋለው ግን ሳልቆይ አንቺን ሳነሳ ይሰሙኛል። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ 😘😍😘😍 💝💝
Show more ...
3 015
25
Last updated: 10.11.22
Privacy Policy Telemetrio