💖የኔ ፍቅር 😘
Open in Telegram
🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። ⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።
Show more8 980
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+2630 days
Posts Archive
8 980
ፍቅር ማለት ማስመሰል አይደለም።
ፍቅር ማለት ስለወደደህ ብቻ የምትወደውም አይደለም።
ፍቅር ማለት በደስታ ግዜህ ጠብቆየሚቀርብህ አይደለም።
ፍቅር ማለት ሀዘንህን ብቻ የሚመለከት አይደለም።
ፍቅር ማለት በይሉታ የሚታሰር አይደለም።
ፍቅር ማለት አንተነትህን ባወቀህ ልክ የሚተችህ አይደለም።
ፍቅር ማለት ለብቸኝነት የሚዳርግህ አይደለም።
ፍቅር ማለት ሲቸገርህ የሚርቅህ አይደለም።
ፍቅር ማለት የክብር ጉዳይም አይደለም።
ፍቅር እውነተኛ ስሜት ነው።የሌሎችን ስሜት ሳይሆንየራስህን ስሜት የምታዳምጥበት፤ልብህን ከፍተህ የምታስቀምጥበት፤በደስታው ደምቀህ በሀዘኑ መፍትሔ የምትሻበት፤ዛሬን ኑረህ ነገን የምታልምበት።አዲስ ነገር የምታይበት፥
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ቃሉ ትክክል ነው ሽንገላን አያውቅም፤ችግር አይበግረውም፤ስህተትህን በትግስት እያለፈ መልካም ነገርን ያስተምራል።መሆን ምን ማለት አእንደሆነ እየኖረ ያሳየሀል።።።።፣
የማይቇረጥ ፣ችግር የማይፈታው ፣አንደበታዊ ያልሆነ፣ ማስመሰል የሌለበት ፍቅር ይስጠን።፣፣፣፣አሜን
❤️ መልካም ቀን ❤️
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
ከማን ጋር ላወዳድርሽ
የኔ ልባም ሴት👸
የኔ ልዩ
የኔ ልዕልት
የኔ ስስት
የኔ ህይወት
የኔ ዓለም
የኔ እስትንፋስ
ሁሌም አፈቅርሻለሁ❤🌹🌹
የኔ ውድ ሚስት የኔ ንግስት
ከ B
ለ E🌹
እኔ ያንች እስረኛ በፍቅርሽ ሰንሰለት አስረሽኝ ሌላ ሴት እንደላይ አድርገሽኛል እኔ ያንች በሽተኛ B ነኝ
8 980
#ምርቃት
እውነት ነው ምርቃት
ወግ ነው የናት አባት
ድሮ'ው የቀጠለ ፣ዛሬም እንደ ትላንት
ሻምበል በማረጉ፣ ሀኪምም በሞያ
ለምርቱ ገበሬ ፣ለሚያድግ ቡቃያ
ሁሉም በየፈርጁ ባላቸው መታያ
ሚነግሱ በወጉ ከምርቃው መድረክ
ጣሪያ እስኪነቃ ስፍራው እስኪታወክ
እንግዲ ከማዓዱ ከቀለም ገበታ
ንግስት ንጉስ መሆን ከከበረ ቦታ
ኳትኖ ተደክሞ ነው የመመረቅ ለታ
ንፁህ ነው መርቃት ወዙ የላብ ፍሬ
ደስታ የምስራች እሼት ጣፋጭ ጥሬ
ስስት የሚያጓጓ ምርቱ ተሰብስቦ
አንባሪ ለሚሆን በተስፋ ተከቦ
ለማዕድ ለሚያበቃ የትጋት እንጀራ
ሽህ እልፍ ይመረቃል ተረካቢ አደራ
ለ@18 ከኤምደብሊው
10/12/2017
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
የኔ ልዩ ሴት የደስታዬ ሚስጥር ነሽ እወድሻለሁ
ማንነቴን በአንቺ አጊኝቻለሁ
እና በመጨረሻም ሁልጊዜ እንደምልሽ እወድሻለሁ
እንድትለዪኝ አልፈልግም
8 980
ይመስለኝ ነበር ማፍቀር ዝቅ ማለት፣
ህግን ሁሉ ጥሶ በውርደት ሰንሰለት፣
ተጣብቆ እንደመቅረት፣
ሌላ አለም ፈጥሮ ለብቻ እንደ መሞት፨
ግን.......
ግን ልክ እንዳንቺ አይነት,
ለደስታ መሰረት,
ሁኖ ከመገኘት፣
ሌላ ምን ይኖራል ለህይወት መዳኒት?!
ሰሊ.....
መሰረት የሆንሽው ለህይወቴ ደስታ፣
ልቤ እንድታስብ ስላቺ አብዝታ፣
በፍቅርሽ ተጠልፋ ባንቺ ስትረታ፣
የታሰረው አለም በፍቅርሽ ተፈታ፨
ግን ይታወቅሻል?...........
ፀሀይ ነሽ ለልቤ ደምቆ እንዲበራ፣
ቀኔ እንዲሰምር ሀሳቤ እንዲሰራ፣
ቅኔ ነሽ ለልቤ የቃላት ቋጠሮ፣
ልቤ በልብሽ ላይ እንዲበራ ሰምሮ፣
ምላሽሽ ነው ምቴ የልቤ ቅላፄ፣
ጮክ ብየ ልናገር ይሰማልሽ ድምፄ፣
እ.ወ.ድ.ሻ.ለ.ሁ .ኝ እስኪጠፋ ነብሴ።
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
#Fekir_1K74❤️
የሆነው ሁሉ ሊገለፅ የማይችል ነው ፣ ግን....
ፍቅሬ የዘለአለም ነው።
አፈቅርሀለው!
From kiya
To: A'ye
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
አገባህ ነበረ …………… 😂
ቆሎ 'የቆረጠምን እኖራለን ውዴ
ልጅ በልጅ ይሆናል ቤታችን መውደዴ
አንቺ ውሀ አጣጬ የእግዜር ባለ አደራ
እሺ በይኝ ላግብሽ ፍቅራችንም ይድራ::
አለኝ የኔ ሚስኪን..............
አገባህ ነበረ..................
ቆሎ ባልቆረጥም እርሀብ ባይደፋኝ
ሊያውም በዚ ዘመን..........
ቆሎ ያልከው ውዴ
ዝም ብለህ ስታየኝ የኤርፎራ ዶሮ እመስላለሁ እንዴ?
ጭራሹን.................
ልጅ በልጅ ሆኜልህ
አንዱን ከኃላዬ ሌላውን ከፊቴ
ገሚሱን በግራ ገሚሱን በቀኜ
እሪ እምቧ ሲሉብኝ መንምኜ መንምኜ
የድስት ፍቅፋቂ በጋራ ስንበላ
ጎረቤት ቢረበሽ ይደብራል ኃላ
እኔም ተማርሬ እግዜር ከሚከፋዉ
ቆሎህን ለብቻህ ተደብቅህ ብላው::
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ✍🏽
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
እንዳላየ እለፈኝ 🤦♂️
አንተው እያጠፋህ-ደርሰህ ስትወቅሰኝ 🤷♀
ይቅርታ እልሀለው-በሀሰት ስትከሰኝ 🙏
ሲሻህ ስትቆጥ-ወዲህ ስታኮርፈኝ 😠
እኔ እለምናለው-ታርቀህ እንድታቅፈኝ 🫂
ስትዋሸኝም ደግሞ-ነጩን አርገህ ጥቁር 🤭
ያንንም አልፋለው-ብዬ አብረን እንኑር 🤥
ነገን ተስፋ አድርጌ-ዛሬን እያጣሁኝ 😓
አንተ ስቀህ ስትውል-እኔ እያለቀስኩኝ 😰
እንዳልክ እየሆንኩኝ-እስኪታይህ ፍቅሬ 👀
ጎንህ እሆናለው-ብሶቴን ቋጥሬ 😡
ምን አልባት ግን ውዴ 🤔
የትም አትሄድም በሚል-ብለኸኝ አልነቃ 😩
መቻሌ ተሟጦ-ትዕግስቴ ቢያበቃ 😤
ይህ ጥርሴ እየሳቀ-ሌላ ጋር ብታየኝ 🤩
አንተም ልክ እንደኔ-ባላየ እለፈኝ 🤗
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
You were born a wise man, may our glory give us the age of Methuselah, may our wise creator fulfill the desires of your heart, happy birthday to you🍾, and you are not welcome 😄
Your birth is also a way for us to know you, it means it is our birthday, and don't think you are celebrating alone 💪🙌
✍️From the office of the
8 980
#Fekir_1K72❤️
ዉዷ ሚስቴ የኔ ህይወት ምን ያህል እንደምወድሽ መናገር ያለብኝ አይመስለኝም ግን በመሀል በተፈጠረ ስህተት ተቀያየምን በጣም ይቅርታ ከዚህ በኃላ ህይወት ሚኖረኝ አይመስለኝም አፈቅርሻለሁ እማ 🥹❤️❤️
Le =G
Ke =J
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
#Fekir_1k71❤️
🎁HBD mamaye $
Enkuwan tiweldisheln
Kojyewa🤔ko ...
ማማዬ ማማዬ አንቺ የኔ ዘንካታ፤
አንቺን ባየሁ ቁጥር እየጨመረ ነዉ የልቤ ትርታ፤
መድፍ እና መትረይስ የጥይት እሩምታ፤
አንቺ ሞንዳላ ነሽ በዛ ላይ ሳቂታ፤
ዝም ብየ ባሰብኩሽ ቁጥር ይሰማኛል ደስታ፤
እንደዉ ልደትሽ በዛሬዉ ቀን ደርሶ፤
ስጨፍር ልዉል ነዉ እየጠጣሁ በሶ፤
Aylaviw mamaye የኑሮዬ ምሶሶ፤❤
➤ አዉሮፕላን ፣ መርከቦች ፣ ታክሲዎች እንዲሁም ባጃጆች ባሉበት ይቁሙ። የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ባለበት ቆሞ ለ15 ደቂቃ ያጨብጭብልሽ... አብይ ስላንቺ መግለጫ ይስጥ...ቴዲ አፍሮ መልካም ልደት ብሎ ይዘምርልሽ... ባክሽ አዉቄ ነዉ እላለሁ! የኔ ልበ ወርቅ ሰዉ ባንቺ መጠን ለሰዉ ሲጨነቅ ሲያስብ አይቼ አዉቃለሁ ወይ???🤔እንደሆንሽ አላዉቅም...🙏መልካም ነገሮች ሁሉ በህይወትሽ ይግጠምሽ😱እንዲሁ እንደሳቅሽ ደስተኛ ኑሪ❤ መልካም ልደት❤
️እንደ ማንም ሰዉ ማይሆነዉን ነገር እስኪያስጠላሽ ኑሪ ብዬ አልመኝልሽም🤷♀ b/cማንም ሰዉ ከተሰጠዉ እድሜ ላይ መጨመር አ🤪ባይሆን እናትዬ እድሜሽን በሙሉ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ😁😁።
👉መልካም ልደት 💔🍬🍥💘💓💔❤🍔🍕🍟🎂🌶💗💖💞💟🍟🌶🍕🍺🍺🍸🍶🍹🍷🍻🍨🍧🍦🍩🍮🍭🍬🍪🍰🍕🍞🍛🍙🍜🍋🍈🍇🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Happy Barth day🥰🍾👑💋
ከ. .....ዮኒ
ለ. .......ማማዬ or ፅዮኔ
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
💝@Yenefekir💝
8 980
ሴቶቻችን እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ!!
እናንተ ባትኖሩ ህይወት መች ትጣፍጥ ነበረ?! ሴት ልጅ ጥሩ አፍቃሪ፣ ጥሩ አኩራፊ፣ ጥሩ ነገረኛ፣ ሳቋ የሚያምር፣ ጥሩ አልቃሻ፣ ቶሎ ተስፋ የማትቆርጥ፣ እጅግ በጣም ታጋሽና ታታሪ የህይወት ቅመም ናት። እኔ ሴትን እወዳለሁ እናንተስ? 😁😂
March 8
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
👩❤️👨Happy Valentines Day👩❤️👨
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
8 980
ዛሬ ያላበሰልካትን ቸከስ ለቫለንታይን አትጠብቅ! 😁😂
ርዕሱ ነዉ
ዋና ሐሳቡም ነዉ 😁
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️
😘😍@Yenefekir😘😍
💝@Yenefekir💝
