cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💖የኔ ፍቅር 😘

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ @yenefekirbot ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። ⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @yenefekir ይላኩለት።

Больше
Рекламные посты
10 597
Подписчики
-224 часа
-457 дней
-11330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Ewnet anadjekalew gn eko felge aydelem betam ykrta🙏 ykrta adrglgn endebefitu enhun
Показать все...
😢 5😁 2👍 1
❤️❤️ እስኪ ስለ ጀዝቦች ትንሽ ልበላቹ😉😉     🤔እኔ ምላቹ ወንዶችዬ ቆንጆ ሴት ስታዩ ልፈርጡ ምደርሡት ነገር ነው ሚገርመኝ ካልሞትኩልሽ የምትሉት ነገርስ😁ደሞ በተቃራኒው የሆነችን ሴት ስታዩ አይንሽን ላፈር ምትሉት ነገርስ🤣እናውራ ከተባለማ ጉዳቹ አያልቅም ሴትን ልጅ ከወገብዋ በታች ባለው ዳሌዋ🙆አቅዋሙዋ በአለባበስዋ😂 በውበትዋ የምትለኩ ወንዶች ግን ጌታን ጀዠባ ናቹ ቂል🙈ሴት ልጅ እኮ ስሜት ናት ውሀ ናት የጠማው ይጠጣታል☺️ግን የያዛችዋት ቆንጆም ሆነች አስቀያሚ ጠበቅ አርጋት ወዳጄ አንተ ስፈዝ ብልጡ እንዳይቀማ ሴቶችም ብትሆኑ ወንድን ልጅ በአቅዋሙ በገንዘብ አትለኪው ጅል አትሁኚ😁ወንድ ልጅ ከወደደሽ ከልቡ ነው❤️ ጠበቅ አርጊው በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል አይደል ሚባለው🤗 ደሞ እኮ ፍቅር በውበት በአቁዋም😌በገንዘብ በአለባበስ አትለኩ🙅የምትለኩ ግን ከምር ሰው ሣትሆኑ ትንሽ ናቹ😏 እና እላችዋለው ወንዶችዬ😝ግን ለምንድን ነው 123456 ሴት ካልያዛቹ የሚያማቹ🤔🤔ይድፋቹ ሙቱ እናንተ ጀዝቦች🙄🙄 እና ደሞ  ሴቶችም ብትሆኑ ለቆርቆሮ አትሙቱ🚗አሁንም ልድገምላቹ ወንዶች የያዛችዋትን ጠበቅ በውበትዋ እና በአካልዋ ሳይሆን በጭንቅላትዋ ለክዋት ያኔ እናንተ ከማንም በላይ አራዳ ናችው👍👍ግን ደሞ አሉ ልክ  ለሴት ልጅ ክብር ሚያስቡ ሴትን ልጅ በገላዋ በ ዳሌዋ😞የማይገምቱ ምርጥ አራዳ ወንዶች አሉ👍እነሡ ብቻ ይኑሩልን😍😍😍 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
8👍 4😁 1
✒️የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ✉️ አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዬ ነበር ያኖርኩሽ የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም?? ፡ የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር፡ ፍቅርሽ ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ ፡ ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት አንቺ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ ፡ እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ ፡ ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ ፡ አንቺ ሽንብራ 😂😂😂😂 ከተመቻቹ ÷ 𝐋𝐢𝐤𝐞 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
😁 18👍 11
የማባልጋት ባለትዳር ነበረች ። ዋና ተግባራችን ወሲብ ነው ። የምንቀጣጠረው ለወሲብ ብቻ ነው ። የምናወራው ስለ ወሲብ ነው ። አንዳችን አንዳችንን የምንፈልገው ወሲብ ሲያምረን ነው ። አጠገቤ ሆና ባሏ ደውሎ ያውቃል: "ሰውዬሽ ደወለ" ብዬ ስልኳን አቀብያት አቃለሁ ። ምንም እንዳልተፈጠረ ስታወራው እርቃኗን አትመስልም ነበር። ይገርመኛል ድድብናችን ። ነውራችን ስለተደጋገመ ተግባራችን ብልግና መሆኑ ተሰወረብን ። ቢሮዋ እሄዳለሁ፣ ቢሮዬ ትመጣለች ። ጓደኛዬ ቤት፣ እኔ ቤት፣ የሆነ ኮስመን ያለ ሰዋራ ቦታ ፣የሆነ ድብቅ ፅድት ያለ ስፍራ ፣ መኪና ውስጥ ... ብዙ ብዙ ቦታ ትመጣለች እንዋሰባለን ። የታሪካችን መነሻ እና መድረሻው ወሲብ ነው ። አንድ ቀን በደነገጠ: ተስፋ በቆረጠ ድምፅ "ባሌ አወቀብን" አለችኝ .....ደነገጥኩ ። ጠፋሁኝ ...ጠፋች ከአስራ ሰባት ቀን በኋላ ጓደኞቼ "ገኒ ሃዘን ላይ ነች፣ ሙሉ ከላይ እሰከታች ጥቁር ለብሳለች፣ ከስታለች" አሉኝ "ምን ሆነች?" አልኩ "ባሏ ሞቶባት ነው፤ ራሱን አጥፍቶ ነው የሞተው" አሉ። ስደነግጥ፣ ፊቴ ሲቀያየር ፣ እምባዬ ሲያመልጠኝ አዝኜለት ነው የመሰላቸው ። እኔ እንደገደልኩት አልጠረጠሩም ። የጥፋተኝነት ስሜት ሊገለኝ ሲል ማምለጫ መፅሃፍ ቅዱስ ገለጥኩ። "ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል " የሚለው ከሁሉም ጎልቶ ተነበበኝ ። .. ሰው ይዞ መውደቅ ፤ ማስተካከል የማይቻል አወዳደቅ ፣ ሲያስታውሱት የሚያስነክስ አይነት አወዳደቅ፣ እነሳለሁ የማይሉት አወዳደቅ ፣ ወድቄ ነበር የማይሉት አወዳደቅ። በግዜ ምክንያት የማይደበዘዝ አወዳደቅ ... እንደዚህ አይነት መውደቅ ሲ..ያ...ስ..ጠ..ላ !! ! © አድኃኖም
Показать все...
😢 19👍 8 3
Walk እየበላን በመኃል "ነገን አዉቃለሁ ብዬ ፈጣሪን አልጋፋም። ዛሬን ግን በህይወቴ ስላለሽ ሁሌም ደስ ይለኛል" ብያት እምባ በእምባ ሆነች ትስቃለችኮ ግን እያለቀሰች ነዉ 🥹 የኔ አልቃሻ እንዴ ምን ሆነሽ ነዉ ብላት ደስ ብሎኝ ብላ ሳቀች ድጋሚ 😊 በቃ ይህቺዉ ነች የሴት ልጅ ልብ? 😳 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
17👍 3🥰 2
➖➖➖➖➖➖❤️➖➖➖➖➖➖ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ       💋 እጠብቅሀለሁ 💋 ያች የቀን ክፍተት :" ለ እመብርሀን ፀሎት :" ብርታት እንድትሆነኝ እሷን ልለምናት :" ስሄድ ወደ አምላክ ቤት :" እግሬን አደናቅፎኝ :" ጫማው ተቆርጦብኝ :" መሀል መንገድ ቆሜ መንገዱ ሳይጠፋኝ :" የፀሀዩ ሙቀት እግሮቼን ሲያቃጥለኝ :" አምላክ አንተን ሰቶኝ :" ለጫማዬ ምትክ በየዋህነቱ ፍቅርህን አድሎኝ:" ያች ቀን ነበረች ከቀን የተለዬች:" አንተን በማግኘቴ ነብሴ የታደለች:" የአላማዬ ስኬት መሰረት የሆነች:"        አወ  ያኔ ......ነበር በባዶ ከመሄድ እግሬ ከመሰበር:" ሳላስበው መተህ የሰጠኽኝ ክብር:"        በዚህም ቀን......ነበር መተዋወቃችን የዋለው ቁም ነገር:" በፍቅር ባንድ ቤት አንድ አልጋ ተኝተን:" ሀሳብ ተለዋውጠን:" በእቅፍህ ገብቼ:" ፍቅርህን ሸምቼ:" ቀሪውን ዘመኔን ፍፁም ላልለይህ ላንተ ተገዝቼ:" ይሄው እኖራለሁ ከ ሁሉም ከምንም አንተን አስበልጨ:"      አሁን ግን ...... ☹️ እውነት ነው ለስራ ሄደሀል:" ከአጠገቤ እርቀሀል:" ከእቅፌም ወተሀል:" ከእይታዬም ጠፍተሀል:" ግን ቃል አለኝ ላንተ ፍፁም እማላጥፈው:" እስክትመጣ ድረስ አክብሬ እምይዘው:" በማንም በምንም ፍፁም ማልቀይረው:" አንተ ለኔ ከሆንክ ለመኖር ምሳሌ:" እኔም እሆናለሁ ታማኝ ሴት ለቃሌ:" አወ አብረን ኑረናል ሁለት ሶስት አመት:" ተራርቀን ጭምር ይሄው ዛሬ ሞላን ድፍን አምስት አመት:" ምንም ቢሆንብኝ አንተን መጠበቁ የማልችለው ክብደት:" እንዴትስ አድርጌ አንተን ባየሁ አይኔ ሌላ ልቃኝበት:" በሳምኩህ ከንፈሬስ ሌላ ልሳምበት:" እንዴት ነው ሚቻለው ባስለመድከኝ ጣትስ ሌላ ምዳብስት:" ስማኝ ልማልልህ ይሁንብኝ ቅጣት:" ካንተ ውጭ ሌላ ወንድ ፍፁም አልመኝም እከተልሀለሁ በምትሄድበት:" እጠብቅሀለሁ ቃሌ ይሁን ዘበት:" ፍቅር ይሁን ውርደት....😧😧 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
👍 6 3
♥#ምርጡ_ፍቅር😍 👩‍❤‍💋‍👨"በወንድና ሴት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ፍቅርህን በአይን በሚታዩት ማንነቶች ላይ ካደረግኸው ታላቅ ስህተትን ትሰራለህ።🙍‍♀ የሴት ልጅ ውበት መልካም ነው። ነገር ግን የትዳርህን መሰረት የገነባኸው በውበቷ ላይ ከሆነ ቤትህን በአሸዋ ላይ ገንብተሃል። በሚያልፍ ነገር ላይ ገንብተሃል። በልጅነት አበባዋ ጊዜ ነፍስህ ተሰርቆ የወደድካትን ያህል የራስህን ልጆች ታቅፋ የውበት ዘመኗ አልፎ እድሜ ሊጫናት ሲጀምር እሳታዊ ፍቅርህ አብሮ ያልፋል። ፍቅርህ ከውጪ ካለ ነገር ላይ ብቻ ሣይሆን ከራስህ ምልዓትና ማስተዋል ከውስጥ ወደ ውጪ የሚፈስ ሲሆን ሁልጊዜ በፍቅርህ፣ በአክብሮትህ፣ በመልካምነትህ እያሞካት መልሳ የምታሞቅህ፣ መልሳ የምታስደስትህ የትዳር ጓደኛ ትኖርሃለች። ግንኙነታችሁና ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይመስላልና ከዘመን ጋር አያረጅም።"💔💓🙏 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
14👍 7
አጭር አስተማሪ ታሪክ📚 ትክክለኛ ዋጋህ ትክክለኛ ቦታ ነው የሚገኘው። አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ በውርስ የሰጠኝ ነው፤ ከ200 ዓመታት በላይ የቀየ ነው አባቴም ከአባቱ የትሰጠው ነው። ነገር ግን እኔ ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ብቻ ና።" አለው። ልጁም በመጀመሪያ የሄደው የተበላሸ ሰዓት የሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ጠይቆ መጣ እና በንዴት በብስጭት "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው። አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ50 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል። የመጨረሻ ልላክህ ብሎ "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ ደስታ የበዛበት ድንጋጤ ውጦት ትንፋሹ እየተቆራረጠ  "አባቴ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ እኮ" አለው። አባቱም መልሶ "ልጄ እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንድትናደድ  እንድትበሳጭ አይደለም። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ዋጋ፣ ክብርና አድናቆት የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!! ✨ውድ እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው።✨ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
17👍 6
💔 ስትናፍቂኝ ወደ ሰማይ ቀና እልና ጨረቃዋን ሳይ የፊትሽን ውበት በዛ አያለሁ ๏ የአየሩ ማእበል ሲወዘውዘኝ ማእዛሽ ያሰምጠኝና በቁጥሮቿ እጥፍ አፈቅርሃለሁ ብለሽ ወደ ማልሽልኝ ከዋክብቶች ይወስደኛል‥ ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
15👍 2
⇘የኔ ሱስ💘 እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ😍 አላውቅም ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ  ውሸት ነው  እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም💞በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ❤️ አፈቅርሻለሁ። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️ 😘😍@Yenefekir😘😍 💝@Yenefekir💝
Показать все...
12👍 5