en
Feedback
የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

Open in Telegram

ኡስታዝ አቡ ሀይደር በፌስቡክ ያስተማራቸው የኦዲዮ የጹሁፍ እና የቪዲዮ ትምህርቶች ተሰባስበው የሚገኙበት ቻናል ነው።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

Channel የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ (@abuhyder) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 530 subscribers, ranking 5 431 in the Religion & Spirituality category and 2 192 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 530 subscribers.

According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -163 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 14.73%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ኡስታዝ አቡ ሀይደር በፌስቡክ ያስተማራቸው የኦዲዮ የጹሁፍ እና የቪዲዮ ትምህርቶች ተሰባስበው የሚገኙበት ቻናል ነው።

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 530
Subscribers
-424 hours
-267 days
-16330 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+3
in 0 channels
August '26
+14
in 0 channels
Get PRO
July '26
+19
in 0 channels
Get PRO
June '26
+153
in 0 channels
Get PRO
May '26
+36
in 3 channels
Get PRO
April '26
+11
in 0 channels
Get PRO
March '26
+15
in 0 channels
Get PRO
February '26
+14
in 1 channels
Get PRO
January '26
+40
in 0 channels
Get PRO
December '25
+35
in 1 channels
Get PRO
November '25
+27
in 1 channels
Get PRO
October '25
+166
in 1 channels
Get PRO
September '25
+48
in 0 channels
Get PRO
August '25
+48
in 4 channels
Get PRO
July '25
+88
in 6 channels
Get PRO
June '25
+31
in 0 channels
Get PRO
May '25
+61
in 1 channels
Get PRO
April '25
+169
in 3 channels
Get PRO
March '25
+235
in 2 channels
Get PRO
February '25
+94
in 0 channels
Get PRO
January '25
+180
in 3 channels
Get PRO
December '24
+118
in 2 channels
Get PRO
November '24
+103
in 2 channels
Get PRO
October '24
+108
in 1 channels
Get PRO
September '24
+83
in 0 channels
Get PRO
August '24
+269
in 12 channels
Get PRO
July '24
+202
in 6 channels
Get PRO
June '24
+273
in 5 channels
Get PRO
May '24
+217
in 5 channels
Get PRO
April '24
+143
in 1 channels
Get PRO
March '24
+176
in 1 channels
Get PRO
February '24
+132
in 2 channels
Get PRO
January '24
+112
in 1 channels
Get PRO
December '23
+108
in 0 channels
Get PRO
November '23
+138
in 0 channels
Get PRO
October '23
+126
in 0 channels
Get PRO
September '23
+111
in 0 channels
Get PRO
August '23
+75
in 0 channels
Get PRO
July '23
+66
in 0 channels
Get PRO
June '23
+45
in 0 channels
Get PRO
May '23
+50
in 0 channels
Get PRO
April '23
+65
in 0 channels
Get PRO
March '23
+70
in 0 channels
Get PRO
February '23
+53
in 0 channels
Get PRO
January '23
+86
in 0 channels
Get PRO
December '22
+34
in 0 channels
Get PRO
November '22
+110
in 0 channels
Get PRO
October '22
+104
in 0 channels
Get PRO
September '22
+91
in 0 channels
Get PRO
August '22
+183
in 0 channels
Get PRO
July '22
+93
in 0 channels
Get PRO
June '22
+150
in 0 channels
Get PRO
May '22
+159
in 0 channels
Get PRO
April '22
+376
in 0 channels
Get PRO
March '22
+156
in 0 channels
Get PRO
February '22
+157
in 0 channels
Get PRO
January '22
+34
in 0 channels
Get PRO
December '21
+54
in 0 channels
Get PRO
November '21
+87
in 0 channels
Get PRO
October '21
+61
in 0 channels
Get PRO
September '21
+83
in 0 channels
Get PRO
August '21
+196
in 0 channels
Get PRO
July '21
+148
in 0 channels
Get PRO
June '21
+255
in 0 channels
Get PRO
May '21
+430
in 0 channels
Get PRO
April '21
+299
in 0 channels
Get PRO
March '21
+183
in 0 channels
Get PRO
February '21
+670
in 0 channels
Get PRO
January '21
+454
in 0 channels
Get PRO
December '20
+25 052
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September0
05 September0
04 September+1
03 September+1
02 September+1
01 September0
Channel Posts
🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም ✉️ የዕውቀት ጉዞዎን አሁኑኑ ይጀምሩ! * ከማንኛውም ቦታ መማር የሚቻልበት ነፃ የሩቅ ትምህርት * በታዋቂ ሊቃውንት እና መምህራን የሚሰጥ፣ እውቅና ያለው የሸሪዓ ሳይንስ ዲፕሎማ * ትምህርቱን ሲያጠናቅቁ የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት)

2
ወደ ገጠር ለሚጓዙ ወንድምና እሕቶች
ወደ ገጠር ለሚጓዙ ወንድምና እሕቶች
3 169
3
ወደ መርየም የተላከው መልአኩ ጂብሪል ነው ወይስ ሌላ?
ወደ መርየም የተላከው መልአኩ ጂብሪል ነው ወይስ ሌላ?
2 396
4
No text...
2 434
5
No text...
2 390
6
+5
No text...
2 329
7
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላህ እነዚህን ወንድሞች ትምህርታቸውን በቲክቶክ ፎሎው በማድረግ ተከታተሏቸው። በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ ትኾናላችሁና
2 330
8
+9
No text...
3 052
9
ኢህሳን ፋውንዴሽን በጎ አድራጎት ድርጅት በትላንትናው እለት በአዳማ ከተማ በተከታታይ ለ11ኛ ዓመት የመልካምነት ፕሮግራም አካሄደ። ኢህሳን ፉውንዴሽን ከተቋቋመ ጊዜ ጀምሮ 1)በየ አመቱ በጣም ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 1,500 አባወራዎችን ሙሉ የረመዳን ኢፍጣር እና ስሁር በመለገስ እነዚህ ቤተሰቦች ስለምግብ ሳይጨነቁ ከሌላው ህብረተሰብ እኩል ረመዳንን በኢባዳ እንዲያሳልፉ በማገዝ 2)በየ ወሩ በተከታታይ ሳይቋረጥ 35 አባ ወራ እጅግ አቅመ ደካማ እና ጠዋሪ ላጡ ወላጆች እና የቲም ልጆች ሙሉ ወርሃዊ አስቤዛ በማቅረብ የሚረዳ 3)በየ ሳምንቱ ጁሙዓ በተለያዩ መስጂዶች በመዘዋወር 300 ለሚሆኑ ለምስኪኖች የምገባ ፕሮግራም ያካሄዳል በተጨማሪም በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል በሚፈጠሩ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ላይ የአልባሳት :ምግብ እና ንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ይለግሳል:: በተጨማሪም ሁሉም ወደ ማይቀረው አኼራ መሸኛ የሚሆን ዘመናዊ የጀናዛ ማጠቢያዎችን በመስራት የሚያስረክቡ ሲሆን እነዚህን እና ሌሎች ኸይር ስራዎችን ለመስራት እና በቀጣይነት ለፉውንዴሽኑ ቋሚ ገቢ የሚያስገኝ ህንፃ ለመጀመር የምያግዛቸውን የገቢ ማሰባሰቢያ አንድ አካል የሆነ ፕሮግራም በአዳማ ከተማ አከናውነዋል:: ይህ ፉውንዴሽን የቡዙዎቻችን ግዴታ የሆኑትን ወላጆች ,ልጆች እና እህቶችን እንባ የሚያብስ ተቋም ሲሆን ሁሉም የመንግስት አካል ,የተለያዩ ተቋማቶች,እና አላህ አቅሙን የሰጠው ሰው ሁሉ የሁላችንም ግዴታ መሆኑን አውቀን በምንችለው ሁሉ ልናግዛቸው ልናበረታታቸው ይገባል የሚል መልዕክቴን ማስተላለፍ እወዳለሁ::
2 976
10
No text...
2 762
11
+1
No text...
3 207
12
አስቸኳይ የህክምና እርዳታ ልጅ ረያን አብዱልከሪም አሊዪ AML የሚባል አጣዳፊ የደም ካንሰር ህክምና ታክሞ በማገገም ላይ እያለ ድጋሜ ያገረሸበት በመሆኑ የመቅኒ ቅያሬ ህክምና ለመዳን ብቸኛ አማራጭ መንገድ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በመሆኑም ይህ ህክምና ሀገር ውስጥ የሌለ በመሆኑ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ ህክምናውን እንዲከታተል በሜዲካል ቦርድ ተወስኗል :: በመሆኑ የምትችሉትን ድጋፍ እንድታደርጉ ጥሪ ቤተሰቦቹ ጥሪ ያቀርባሉ:: ድጋፍ ለማድረግ የጎፈንድሚ ሊንክ https://gofund.me/5dc21ab6 አካውንት Abdulkerim Aliyi Haji Comertial bank of ethiopia 1000440849036 Awash Bank 01320157558300 Absinia 34482357 Oromia Coporative 1075100075079
3 397
13
ዐሹራእ ደረሰ በአቡ ሀይደር አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን፡፡(አል-ፋቲሓ 2) ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ (አል-አሕዛብ 56) ለመላው የአላህ መልክተኞች (አል-ሷፍፋት 181) የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን (ጣሀ 47)፡፡ #ዐሹራእ ምንድነው? ዐሹራእ ማለት (የሙሐረም ወር) አስረኛው ቀን ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ወር ሙሐረም አንደኛው ወር ተብሎ ይጠራል፡፡ #ይህ ወር ክብር ያለው ወር ነው አቢ ሁረይራህ(ረዲየላሁ ዐንሁ) ከነቢያችን(ዐለይሂ ሶላቱ-ወስ-ሰላም) እንዳስተላለፈልን የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል፡- "ከረመዷን ቀጥሎ ከጾሞች ሁሉ በላጩ የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው" (ሙስሊም 2812)፡፡ ከሙሐረም ወር ውስጥ ደግሞ አስረኛው የዐሹራእ ቀን በላጭ ቀን ነው፡፡ #ለምን ይጾማል? ዐብደላህ ኢብኑ-ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዲህ አሉ፡- "የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና ሲገቡ አይሁዶችን በዐሹራእ ቀን ሲጾሙ አገኟቸው፡፡ ይህን ቀን የምትጾሙት ለምንድነው? ብለው ሲጠይቋቸው፡ እነሱም፡- ይህ ታላቅ ቀን ነው! አላህ ሙሳንና ተከታዮቹን ከፊርዐውንና ሰራዊቱ በማዳን እነሱን በባሕር ያሰጠመበት ቀን ስለሆነ ሙሳም ለአላህ ምስጋናን ለማድረስ ጾሞታል እኛም እንጾመዋለን ብለው መለሱ፡፡ የአላህ መልክተኛውም (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፡- ለሙሳ (ወዳጅነት) ከናንተ ይልቅ እኛ የቀረብንና የተገባን ሰዎች ነን እኮ! በማለት እሳቸውም ጾሙት ሶሓባዎቻቸውንም እንዲጾሙ አዘዙ" (ሙስሊም 2714)፡፡ ከዛ በፊት ግን በመካ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዐሹራእን ይጾሙ ነበር ነገር ግን ማንንም አላዘዙም፡፡ #ጥቅሙስ ምንድነው? አቢ ቀታዳህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተናገረው የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "የዐረፋ ቀን ጾም አላህ ዘንድ ያለፈውንና የሚመጣውን (የሁለት) ዓመት (ትናንሽ) ኃጢአቶችን ያስምራል፣ የዐሹራእ ቀን ጾም ደግሞ ያለፈውን አንድ ዓመት (ትናንሽ) ኃጢአት ያስምራል" (ሙስሊም 1976)፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ ዐባስ(ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዲህ አለ፡- የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የዐሹራእን ቀን የጾሙና ሶሓቦቻቸውን ያዘዙ ጊዜ፡- "የአላህ መልክተኛ ሆይ! ይህን ቀን እኮ አይሁዶችና ክርስቲያኖች ያከብሩታል ሲሏቸው፡ እሳቸውም፡- በቀጣዩ ዓመት አላህ ካደረሰን ዘጠነኛውን ቀን እንጾማለን አሉ፡፡" (ሙስሊም 2722)፡፡ በሌላ ዘገባ ላይ ደግሞ "ከ(ዐሹራእ) ቀን ከፊቱ ወይም ከኋላው አንድን ቀን ጹሙ" ብለዋል (አሕመድ የዘገቡት)፡፡ ያ ዓመት ሳይደርስ የአላህ መልክተኛ ከዚህ ዓለም ተለዩ፡፡ የኢስላም ሊቃውንትም ከዚህ ሐዲሥ በመነሳት የሁዳዎችን ላለመመሳሰል ዘጠነኛውንም ቀን ጨምሮ መጾም ነቢያዊ ሱንና መሆኑን ገለጹ፡፡ #መጾሙ ዋጂብ ነው ወይስ ሱንና? የዐሹራእን ቀን መጾም ሑክሙ ሱንና ነው፡፡ በሒጅራ 2ኛው ዓመት የመጀመሪያው ወር ሙሐረም ላይ ስለነበር የተደነገገው የረመዷን ጾም እስኪደነገግ ድረስ ዋጂብ ነበር፡፡ ከ7 ወር በኋላ ግን በሒጅራ 2ኛው ዓመት 8ኛው ወር ሻዕባን ላይ የረመዷን ጾም ግዳጅነት ሲደነገግ፡ ዐሹራእ ግዳጅነቱ ተሰረዘ፡፡ ይህን በተመለከተ ቀጣዩ ሐዲሥ እንዲህ ይላል፡- እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች፡- "የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ረመዷን ሳይደነገግ በፊት ዐሹራእን ይጾሙ ነበር፡፡ ካዕባም የሚሸፈንበት ቀን ነበር፡፡ አላህ ረመዷንን በደነገገበት ጊዜ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- የፈለገ ሰው (ዐሹራእን) ይጹመው ለመጾም ያልፈለገ ደግሞ ይተወው" (ቡኻሪይ 1489)፡፡ #መቼ እንጀምር? የሙሐረም አስረኛው ቀን(ዐሹራእ) የፊታችን ቅዳሜ ነው የሚውለው፡፡ ስለዚህ አላህ ወፍቆት ይህን ዐሹራእን መጾም የፈለገ ከአራቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ይጹም፡- ሀ. ቅዳሜን ብቻ፡- 10ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ዋናው ዐሹራእ ተብሎ የሚጠራውም ይህ ቀንነው፡፡ ለ. ጁምዓና ቅዳሜን ፡- 9ኛውንና 10ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ይህም በላጭ ነው፡፡ ሐ. ከ ጁምዓ-እሁድ ፡- 9ኛ፣10ኛና 11ኛውን ቀን ማለት ነው፡፡ ይህ ከሁሉም በላጩ ነው፡፡ መ. ቅዳሜና እሁድ፡- 10ኛውና 11ኛውን ቀን መጾም ማለት ነው፡፡ ይህም ሱንና ነው አላህ ይወፍቀን፡፡ #ስምንቱ የፆም ቀናት አላህ ፆምን ያገራለትና የወፈቀው ሰው ደግሞ ከፈለገ በተከታታይ ለስምንት ቀናት መፆም ይችላል፡፡ እንዴት ካሉም፡- ሀሙስ፡- ይህ 8 ኛው ቀን በራሱ የሱንና ፆም ቀን በመሆኑ ይፆማል ማለት ነው፡፡ ከጁምዓ-እሁድ ፡- እነዚህ ሶስት ቀናት የሙሐመረም 9ኛ 10ኛና 11ኛ ቀናት ስለሆኑ፡ ከዐሹራእ ፆም ጋር በተያያዘ መልኩ ይፆማሉ ማለት ነው፡ ሰኞ፡- ይህ 12ኛው ቀን በራሱ የሱንና ፆም ቀን በመሆኑ ይፆማል ማለት ነው፡፡ ማክሰኞ -ሀሙስ ፡- እነዚህ ሶስት ቀናት የሙሐረም 13ኛ 14ኛና 15ኛ ቀናት ናቸው፡፡ አያሙል-ቢድ በመባልም ይጠራሉ፡፡ የወሩን ሶስት ቀናት በነዚህ ቀናት መፆም በላጭ ነው፡፡ Click and Like ➤➤ http://fb.com/Ustaz.Abuhyder
3 439
14
+2
No text...
3 685
15
No text...
3 600
16
No text...
3 528
17
እንኳን ለ 1,446ኛው የዒዱል ፊጥር በዓል አላህ በሰላም አደረሳችሁ! ጌታ አላ ህ ዒዱን የደስታ የምስጋናና የዚክር ያድርግልን ዒዱኩም ሙባረክ!! ተቀበለሏሁ ሚንና ወሚንኩም
2 985
18
No text...
4 555
19
ጠቃሚ የፊቂህ ትምህርቶች ክፍል 19 በዑስታዝ አቡሐይደር
ጠቃሚ የፊቂህ ትምህርቶች ክፍል 19 በዑስታዝ አቡሐይደር
4 308
20
ጠቃሚ የፊቂህ ትምህርቶች ክፍል 18 በዑስታዝ አቡሐይደር
ጠቃሚ የፊቂህ ትምህርቶች ክፍል 18 በዑስታዝ አቡሐይደር
3 927