الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Open in Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 212
Subscribers
+1824 hours
+617 days
+46430 days
Posts Archive
ቲክ ቶክ እምትጠቀሙ እህት ወንድሞች
ንፅፅር ላይ ኩፍሮችን አደብ በማስገዛት እምናውቀው ወንድማችንን እስከ እሁድ 1 ሚሊየን መጋባት ስላለበት ሁላችሁም እየገባችሁ ፎሎው አድርጉት አስደርጉትም
ባረከላሁፊኩም
فاعلم ان النصر مع الصبر ድል በትእግስት ውስጥ መሆኗን እወቅ::ኢንሸአሏህ
ቆይ ቁረአን ማገዝ ማረም የሚችል ጠፍቶ ነው ሱበሀንክ ከዚ ኩላ እህቶች ??????? ሌሽ የተማራቹህ እህቶች አለን አትሉም ያውም ለማገዝ ??? ኸይር ኑ በውስጥ ደሜን አታፍሉ አሁለታ ሜሴጅ ልኬ ብዙ ሰው አይቶታል የመጣ የለም ዛሬም ልለጥፍ አይታቹ ዝም አበሉ🔥🔥🔥 ሆ ለናተው ነው ወላሂ
@umu_afifah_ami_1
ያላ
ኢንሸአሏህ በቅርቡ ፕሮ ግራም አለ አለ አለ ተዘጋጁ እሺ 1 የሚቀር የለም ሌሎችንም እደሙ 👑👑👑👑🎓🎓🎓🎓🥇🥇🥇🥇
ساعة استجابة اللهم طمّن قلبي بما أنت أعلم به، واجبر خاطري جبرًا يليق بكرمك، واختر لي ولا تكلني لنفسي، واكتب لي رضاك وحبك وقربك، ولا تحرمني لطفك أبدًا.
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
✍🏻10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች
የፊታችን ሠኞ ይጀምራል
ان شاءالله
✍🏻ተጠባበቋቸው
ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የተባሉ የ ዙል-ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ሊገቡ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩናል ።
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم
በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ
"أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّة.
ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው!!
በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለው ደረጃ ያስቀምጣሉ።
ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر،
قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟
قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء
ከነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ ሚወደድበት ቀን የለም አሉ
ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል መጋደል ቢሆንም? ብለው ሲጠይቋቸው አው በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም ግን አንድ ሰው ሲቀር አሉ እሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ'' አሉ አላህ በሰላም አድርሶን ተጠቅመንባቸው የምናልፍ ያድርገን يارب
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
اللهم في ليلة الجمعة، جَبْرًا يُعيد لقلوبنا الحياة والأمل، وراحةً تنشر السكينة والطمأنينة في صدورنا.
ጠንካራ ሴት መሆን ከፈለግሽ 1 መርህን ተከተይ
ከዛሬ አስተሽ በሂወትሽ የሚልፉትን ነገሮች
ማገኘትንም ይሁን ማጣትንም ይሁን መጠላትንም ይሁን መወደድንም ይሁን
ክፉ ስምንም ይሁን መናቅንም ይሁን
እያንዳዱ ነገር እየተጋፈጥሽ ከሄድሽ በሂወት ካለሽ ከ10 አመት ቡሀላም ቢሆን አሸናፊ ሴት አቺ ነሽ
ዛሬ ላይ ጎንበስ ያሉ ሰወች ነገላይ ቀጥ የሚሉት እነሱ ናቸው
ዛሬ የተገፉ ሰወች ነገ እፎይ የሚሉት እነሱ ናቸው
ዛሬ መከዳትን የምትቋቋም ሴት የነ የከተማው ቁጥር 1 የምትባል ሴት ነች
ኢንሸአሏህ🌸👌
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
የዱኒያ መንገድ ቀላል እና ምቹ ቢሆን ኖሮ ሶብር የጀነት መግቢያ አንዱ በር አይሆንም ነበር ዱኒያ ከባድ አገር ናት وبشري الصابرين
ويأتي الابتلاء.. لنعرف قيمة الأيام الهادئة العادية، > تلك التي كانت تمر علينا ونحن لا نحمد الله فيها.
> إن العبد ليتعلم في ساعات البلاء ما لا يتعلمه في سنين العافية، > فالبلاء يعلمك ما عجزت الأيام عن تعليمك إياه.
መከራ ይመጣል... ሰላማዊቷን፣ የተለመደችውን ቀን ዋጋ እንድንረዳ ነው
ያን ቀን እኛ እያለፈብን ሳለ አላህን የማናመሰግንበትን ቀን
ባሪያው በመከራ ሰዓታት በጤና ዓመታት የማይማረውን ይማራል
ስለዚህ መከራ ቀናት ሊያስተምሩህ ያልቻሉትን ያስተምርሃል
ማጠቃለያው፡ መከራ መጥቶ የጤናን የሰላምን ቀናት ዋጋ እንድንረዳ እና ከእሱ ብዙ ነገር እንድንማር ያደርገናል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ኡሚ ማማ እማየ
በህልሜ ደጋግሜ የማገኝሽ በውኔ ናፍቆትሽ
ስለበረታብኝ ነው 💦💧 ያአሏህ አመታትን አስቆጠርን እኮhttps://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ إِذَا عَمِلَ أَحَدُكُمْ عَمَلًا أَنْ يُتْقِنَهُ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
+1
يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ አላህ እነዚያን ከእናንተ ያመኑትን እና እነዚያንም እውቀት የተሰጣቸውን በደረጃዎች ከፍ ያረጋቸዋልhttps://t.me/umu_afifah_ami_chanal
በዚህ ነገር የተፈተናቹህ እህት ወድሞቸ ታገሱ ሶብሩ እንሶብር ሁላቺንም ቁስል አለብን መዳኒቱ ግን اصبر ብቻ ነው እህ
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል
አላህ አንድ ባሪያውን ሲወድበት በቤተሰቡ ውስጥ ያለውን በጣም የሚወደውን ነገር ይወስድበታል
ለአንቺ
ልጅሽን መውሰዱ አላህ እንደጠላሽ አይደለም እንደወደድሽ ነው ምክንያቱም ልጅሽን ለአንቺ ፈተና አድርጎ፣ በትዕግስትሽ ምክንያት ከፍተኛ ደረጃ በጀነት ሊገናኝሽ ነው ያ ታዳ ሶብር ስታደርጊ ነው
ልጅሽን የወሰደው አላህ ነው አንቺን ከፍ ለማድረግ እንጂ ለማጥፋት አይደለም
ህመምሽ ዛሬ ቢያቃጥልሽም፣ ነገ በጀነት ሽልማትሽ ይጠፋል ኢንሸአሏህ 💔
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal