ch
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

前往频道在 Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

显示更多
未指定国家未指定类别
2 212
订阅者
+1824 小时
+617 天
+46430 天
帖子存档
ቲክ ቶክ እምትጠቀሙ እህት ወንድሞች ንፅፅር ላይ ኩፍሮችን አደብ በማስገዛት እምናውቀው ወንድማችንን እስከ እሁድ 1 ሚሊየን መጋባት ስላለበት ሁላችሁም እየገባችሁ ፎሎው አድርጉት አስደርጉትም ባረከላሁ
ቲክ ቶክ እምትጠቀሙ እህት ወንድሞች ንፅፅር ላይ ኩፍሮችን አደብ በማስገዛት እምናውቀው ወንድማችንን እስከ እሁድ 1 ሚሊየን መጋባት ስላለበት ሁላችሁም እየገባችሁ ፎሎው አድርጉት አስደርጉትም ባረከላሁፊኩም

فاعلم ان النصر مع الصبر ድል በትእግስት ውስጥ መሆኗን እወቅ:: ኢንሸአሏህ
فاعلم ان النصر مع الصبر ድል በትእግስት ውስጥ መሆኗን እወቅ::
ኢንሸአሏህ

ቆይ ቁረአን ማገዝ ማረም የሚችል ጠፍቶ ነው ሱበሀንክ ከዚ ኩላ እህቶች ??????? ሌሽ የተማራቹህ እህቶች አለን አትሉም ያውም ለማገዝ ??? ኸይር ኑ በውስጥ ደሜን አታፍሉ አሁለታ ሜሴጅ ልኬ ብዙ ሰው አይቶታል የመጣ የለም ዛሬም ልለጥፍ አይታቹ ዝም አበሉ🔥🔥🔥 ሆ ለናተው ነው ወላሂ @umu_afifah_ami_1 ያላ

ኢንሸአሏህ በቅርቡ ፕሮ ግራም አለ አለ አለ ተዘጋጁ እሺ 1 የሚቀር የለም ሌሎችንም እደሙ 👑👑👑👑🎓🎓🎓🎓🥇🥇🥇🥇
ኢንሸአሏህ በቅርቡ ፕሮ ግራም አለ  አለ አለ  ተዘጋጁ  እሺ  1 የሚቀር የለም   ሌሎችንም እደሙ   👑👑👑👑🎓🎓🎓🎓🥇🥇🥇🥇

ساعة استجابة اللهم طمّن قلبي بما أنت أعلم به، واجبر خاطري جبرًا يليق بكرمك، واختر لي ولا تكلني لنفسي، واكتب لي رضاك وحبك وقرب
ساعة استجابة اللهم طمّن قلبي بما أنت أعلم به، واجبر خاطري جبرًا يليق بكرمك، واختر لي ولا تكلني لنفسي، واكتب لي رضاك وحبك وقربك، ولا تحرمني لطفك أبدًا. https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

✍🏻10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የፊታችን ሠኞ ይጀምራል ان شاءالله ✍🏻ተጠባበቋቸው ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የተባሉ የ ዙል-ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ሊገቡ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩናል ። የአላህ መልዕክ
✍🏻10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የፊታችን ሠኞ ይጀምራል ان شاءالله ✍🏻ተጠባበቋቸው ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የተባሉ የ ዙል-ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ሊገቡ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩናል ። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ "أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّة. ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው!! በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለው ደረጃ ያስቀምጣሉ። ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟      قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء ከነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ ሚወደድበት ቀን የለም አሉ ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል መጋደል ቢሆንም?  ብለው ሲጠይቋቸው አው በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም ግን አንድ ሰው ሲቀር አሉ እሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ'' አሉ አላህ በሰላም አድርሶን ተጠቅመንባቸው የምናልፍ ያድርገን يارب https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

اللهم في ليلة الجمعة، جَبْرًا يُعيد لقلوبنا الحياة والأمل، وراحةً تنشر السكينة والطمأنينة في صدورنا.
اللهم في ليلة الجمعة، جَبْرًا يُعيد لقلوبنا الحياة والأمل، وراحةً تنشر السكينة والطمأنينة في صدورنا.

ጠንካራ ሴት መሆን ከፈለግሽ 1 መርህን ተከተይ ከዛሬ አስተሽ በሂወትሽ የሚልፉትን ነገሮች ማገኘትንም ይሁን ማጣትንም ይሁን መጠላትንም ይሁን መወደድንም ይሁን ክፉ ስምንም ይሁን መናቅንም ይሁን እያን
ጠንካራ ሴት መሆን ከፈለግሽ  1 መርህን ተከተይ ከዛሬ አስተሽ በሂወትሽ የሚልፉትን ነገሮች  ማገኘትንም   ይሁን   ማጣትንም   ይሁን   መጠላትንም   ይሁን  መወደድንም   ይሁን ክፉ  ስምንም ይሁን  መናቅንም   ይሁን  እያንዳዱ    ነገር  እየተጋፈጥሽ  ከሄድሽ  በሂወት ካለሽ   ከ10 አመት  ቡሀላም  ቢሆን  አሸናፊ  ሴት  አቺ  ነሽ      ዛሬ ላይ  ጎንበስ ያሉ ሰወች ነገላይ ቀጥ የሚሉት እነሱ  ናቸው ዛሬ የተገፉ ሰወች ነገ እፎይ የሚሉት እነሱ  ናቸው ዛሬ  መከዳትን  የምትቋቋም ሴት  የነ የከተማው  ቁጥር  1 የምትባል  ሴት  ነች  ኢንሸአሏህ🌸👌 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የዱኒያ መንገድ ቀላል እና ምቹ ቢሆን ኖሮ ሶብር የጀነት መግቢያ አንዱ በር አይሆንም ነበር ዱኒያ ከባድ አገር ናት وبشري الصابرين
+1
የዱኒያ መንገድ ቀላል እና ምቹ ቢሆን ኖሮ ሶብር የጀነት መግቢያ አንዱ በር አይሆንም ነበር ዱኒያ ከባድ አገር ናት وبشري الصابرين

ويأتي الابتلاء.. لنعرف قيمة الأيام الهادئة العادية، > تلك التي كانت تمر علينا ونحن لا نحمد الله فيها. > إن العبد ليتعلم في سا
ويأتي الابتلاء.. لنعرف قيمة الأيام الهادئة العادية، > تلك التي كانت تمر علينا ونحن لا نحمد الله فيها. > إن العبد ليتعلم في ساعات البلاء ما لا يتعلمه في سنين العافية، > فالبلاء يعلمك ما عجزت الأيام عن تعليمك إياه. መከራ ይመጣል... ሰላማዊቷን፣ የተለመደችውን ቀን ዋጋ እንድንረዳ ነው ያን ቀን እኛ እያለፈብን ሳለ አላህን የማናመሰግንበትን ቀን ባሪያው በመከራ ሰዓታት በጤና ዓመታት የማይማረውን ይማራል ስለዚህ መከራ ቀናት ሊያስተምሩህ ያልቻሉትን ያስተምርሃል ማጠቃለያው፡ መከራ መጥቶ የጤናን የሰላምን ቀናት ዋጋ እንድንረዳ እና ከእሱ ብዙ ነገር እንድንማር ያደርገናል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ኡሚ ማማ እማየ በህልሜ ደጋግሜ የማገኝሽ በውኔ ናፍቆትሽ ስለበረታብኝ ነው 💦💧 ያአሏህ አመታትን አስቆጠርን እኮ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ኡሚ ማማ እማየ
በህልሜ ደጋግሜ የማገኝሽ በውኔ ናፍቆትሽ
ስለበረታብኝ ነው 💦💧 ያአሏህ አመታትን አስቆጠርን እኮ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ إِذَا عَمِلَ أَحَدُكُمْ عَمَلًا أَنْ يُتْقِنَهُ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ م
+1
إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ إِذَا عَمِلَ أَحَدُكُمْ عَمَلًا أَنْ يُتْقِنَهُ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ አላህ እነዚያን ከእናንተ ያመኑትን እና እነዚያንም እውቀት የተሰጣቸ
+1
يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ አላህ እነዚያን  ከእናንተ ያመኑትን  እና  እነዚያንም እውቀት  የተሰጣቸውን በደረጃዎች ከፍ ያረጋቸዋል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

اللهم بلغنا يوم عرفة واجعله يوم جبر لقلوبنا.
+6
اللهم بلغنا يوم عرفة واجعله يوم جبر لقلوبنا.

በዚህ ነገር የተፈተናቹህ እህት ወድሞቸ ታገሱ ሶብሩ እንሶብር ሁላቺንም ቁስል አለብን መዳኒቱ ግን اصبر ብቻ ነው እህ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አላህ አንድ ባሪያውን ሲወድበት በቤተሰቡ ውስጥ ያለው
በዚህ ነገር የተፈተናቹህ እህት ወድሞቸ ታገሱ ሶብሩ እንሶብር ሁላቺንም ቁስል አለብን መዳኒቱ ግን اصبر ብቻ ነው እህ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል  አላህ አንድ ባሪያውን ሲወድበት በቤተሰቡ ውስጥ ያለውን በጣም የሚወደውን ነገር ይወስድበታል ለአንቺ ልጅሽን መውሰዱ አላህ እንደጠላሽ አይደለም  እንደወደድሽ ነው ምክንያቱም ልጅሽን ለአንቺ ፈተና አድርጎ፣ በትዕግስትሽ ምክንያት ከፍተኛ ደረጃ በጀነት ሊገናኝሽ ነው   ያ ታዳ  ሶብር  ስታደርጊ ነው ልጅሽን የወሰደው አላህ ነው  አንቺን ከፍ ለማድረግ እንጂ ለማጥፋት አይደለም ህመምሽ ዛሬ ቢያቃጥልሽም፣ ነገ በጀነት ሽልማትሽ ይጠፋል  ኢንሸአሏህ 💔 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal