en
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Open in Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
2 217
Subscribers
+1424 hours
+747 days
+48430 days
Posts Archive
🧷የኔ ንግስት ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ ይተካል በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገ
🧷የኔ ንግስት ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ  ይተካል በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽ
የኔ ውድ  እህት አንቺ  ጀግና ሴት ነሽ  አይዞሽ ለአንቺም ቀን አለ🌷
https://t.me/https_Aselefya

እኔኮ እሚገርመኝ እድናፈጥ ታደርጊና አታፍጡ እምትያት ነገር.... የኔ ለኮሜተሮች ነዉ እማዝነዉ አብሽሩ

ስረአት ያዙ ክክክክ👀🌶🍿🍿👁🫳💉💉

አታፍጡብኝኝኝኝኝኝ🍓🍓
+1
አታፍጡብኝኝኝኝኝኝ🍓🍓

اللهم اجعلني لنفسي خيرًا، ولغيري نورًا، ولمن حولي أثرًا طيبًا. አላህ ሆይ ለራሴ መልካም አድርገኝ ለሌሎች ብርሃን አድርገኝ እና በዙሪያዬ ላሉት ሁሉ መልካም አሻራ
+9
اللهم اجعلني لنفسي خيرًا، ولغيري نورًا، ولمن حولي أثرًا طيبًا. አላህ ሆይ ለራሴ መልካም አድርገኝ ለሌሎች ብርሃን አድርገኝ  እና በዙሪያዬ  ላሉት  ሁሉ መልካም  አሻራ አኑርብኝ ይህ ዱዓ የሰው ሶስት ግዴታዎችን በአንድ ሐረግ ውስጥ ያጠቃልላል 1) ራስን ማስተካከል አንተ መጀመሪያ  ሰላማዊ እና ጠንካራ መሆን 2) ለሌሎች ማብራት ለሰወች የእውቀት እና  የእዝነት  መንገድ ማሳየት 3) መልካም አሻራ ማኖር    አንተ ባትኖርም  የሰራሀው ነገር ይኖራል ኸይር ሰርተህ መሸጋገር https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ     በአገርም በአገር ውጪም ያላቹህ ወድም እህቶቸ  እደምን አላቹህ  አሏህ  ይጠብቃቹህ   እና  ከታች የምፅፈውን አንብባቹህ   ልበቀና  ኸይር ፈላጊ   ለሆነ   በሙሉ  አድርሱላቸው ፋጡማ   የካንሰር ታማሚዋን  በሶሻል ሚዲያ  ታቋታላቹህ     እሷን  ልጅ   እስኪ የቻላቹሁትን አግዟት     ጠይቋት       ዱአም አድርጉላት       እሷን በኤሞ በዋሳብ    በቀጥታ መስመር  የምታገኙባት  👇👇👇👇 *00251920048167* 👆👆 አካውቷ  👇👇👇 *1000114306766 FATIMA YIMER HUSSIEN* 👆👆👆👆 وفي ذلك فليتنافس المتنافسون በዚህ ላይ ተሽቀዳዳሚወች ይሽቀዳደሙ ✅ የድብቅ ሰደቃ እሳትን ታጠፋለች ዲሀን የተራበን ማብላት *በቁርአን እና በሐዲስ ውስጥ በጣም የተመሰገነ ሥራ ነው ሰውን ማብላት በተለይ* *ድሃውን እና ተቸግሮ ያለውን የሰው ልጅ ለአላህ* _የሚያቀርበው ታላቅ عبادة ነው "አልሀምዱ  ሊላህ" እንደምትለው ፀጋህን ከሌላው ጋር_ _መጋራት የምስጋናው አካል ነው_ *በሰብአዊነት  አንድ ሰው ሲራብ ሰውነቱ ብቻ ሳይሆን ልቡም ይሰበራል💧💧*

ትናንት ለምን አልሆነልኝም ብየ ያነባህብት ጉዳይ ዛሬ እንኳንም አልሆነ ብየ ሳመሰግን የጌታዬ ጥበብ ይገርመኛል አልሀምዱ ሊላህ ጌታየ ተቆጥሮ ለማያልቀው ፀጋህ🌺https://t.me/umu_afifah_
+1
ትናንት ለምን አልሆነልኝም ብየ ያነባህብት ጉዳይ ዛሬ እንኳንም አልሆነ ብየ ሳመሰግን የጌታዬ ጥበብ ይገርመኛል አልሀምዱ ሊላህ ጌታየ ተቆጥሮ ለማያልቀው ፀጋህ🌺https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ወንድ ልጅ የሞተው ሚስቱ ሚዲያ ላይ ወታ በጂልባብም ይሁን ያለ ጂልባብ ስትገሻለጥ የኔ ቆጆ ቀበጧየ 👀እያለ የፕሰተ ለት ነው ወነኡዙ ቢላሂ ሀከዛ ረጃል 👌 ይቺን ፕስት አይቶ የማይናደድ ይኖራል ?
ወንድ ልጅ የሞተው ሚስቱ ሚዲያ ላይ ወታ በጂልባብም ይሁን ያለ ጂልባብ ስትገሻለጥ የኔ ቆጆ ቀበጧየ 👀እያለ የፕሰተ ለት ነው ወነኡዙ ቢላሂ ሀከዛ ረጃል 👌 ይቺን ፕስት አይቶ የማይናደድ ይኖራል ?! ዞሮ ወዶች አደባባይ ሲወጡ ሰትሩ ነገ በዚህ ነገር ትጠየቃለህ የሴት ልጅ ጠበቃዋ ባሏ ነህ አማናህ ናት የማንም ___✍️ አቺም እህቴ ከምጣድ የወጣች ድመት መስለሽ አትውጪ ኒቃብ ለብሰው ራሱ የሂድ ጣኦት ይመስል ተቀባብተው የሚወጡ እህቶች አሉ ወነኡዙ ቢላህ ሀከዛ ኒሳዕ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

https://t.me/+_n9UJ_nJo9A0ZDM0 ሰለምቴ እህታቺን የሷ ቻናል ነው ወደቻናሏ ኑና አብሮነታችንን እናሳያት ቻናሏ ይደግላት እናበረታታት ጀሚዓን በጣም ጎበዝ ናት ከዚህም በላይ እድትጎብዝ እኛ ገብተን ከቻናሏ በርቺ እንበላት 📢📢📢📢 ሰለምቴወች እኮ ይለያሉ🥇🥇

ቁማር ስሙን ቀይሮ እየተስፋፋ ነው እሱም ሎቶሪ ብለው ቀይረውታል ወድም እህቶቸ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ እጣ እንቁረጥ እያላቹህ የቤት የመኪና የመሳሰሉትን የሀራም ጥርቅም አትብሉ እያወቃቹህ አታጥፉ ?! يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّمَا الْخَمْرُ وَالْمَيْسِرُ وَالْأَنصَابُ وَالْأَزْلَامُ رِجْسٌ مِّنْ عَمَلِ الشَّيْطَانِ فَاجْتَنِبُوهُ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! መጠጥ፣ ቁማር፣ ጦኦታት፣ አዝላም ከሰይጣን ሥራ የሆኑ እርኩስ ናቸው ስለዚህ ራቁ እንድትድኑ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የወድሜ ቻናል ነው ዘለቅ በሉ ቤተሰብ👆👆👍👍

✍      ቅዱስ ስፍራ ማለት፦ ለእነርሱ: ሙስሊሞች የማይታዩበት እና የአላህ ቃል የማይሰማበት ቦታ ከሆነ....... ይታገሱ፦    ጀሀነም ውስጥ ሰፋፊ ቦታ ይኖራቸዋል!! 🇪🇹በዳሩል_ሂጅራ; ሂጅራ ፈርደውብንማ ዝም አንልም : https://t.me/abu_imran11 https://t.me/abu_imran11

ዛሬ በሶብር የቆምንበት ቦታ ነገ በደስታ የምንመሰክርበት የታሪካችን መነሻ ይሆናል ኢንሸአሏህ 🎀🌷 ዛሬ የሚሰማህ ሀዘን ድካም ትግል ሁሉ በጊዜ እደሚልፍ እና ለነገ ደስታ መንገድን ይከፍታል ኢንሸአ
+1
ዛሬ በሶብር የቆምንበት ቦታ ነገ በደስታ የምንመሰክርበት የታሪካችን መነሻ ይሆናል  ኢንሸአሏህ 🎀🌷 ዛሬ የሚሰማህ ሀዘን ድካም  ትግል  ሁሉ በጊዜ እደሚልፍ እና ለነገ ደስታ መንገድን ይከፍታል ኢንሸአሏህ ✍ጊዜ ሁሉንም ይለውጣል፣ ዛሬ የሚሰማው ሀዘን እና ድካም የነገውን ብርሃን የበለጠ የሚያጸዳ መሰረት ነው።  ኢንሻአሏህ ትጋት የጠፋበት ሌሊት አይኖርም — በصبር ከቆምን የነገው ደስታ እርግጠኛ ነው https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

እምነተኛውን ልብ በጣም የሚያረጋው ነገር እፎይታው ድንገት ሊመጣ እንደሚችል ማወቅ ነው። እሱ ለተወሰነ ጊዜ፣ ለተወሰነ ቦታ፣ ወይም ለተወሰነ መልክ የተገደበ አይደለም። - አላህ እፎይታውን አንተ ተኝ
+1
እምነተኛውን ልብ በጣም የሚያረጋው ነገር እፎይታው ድንገት ሊመጣ እንደሚችል ማወቅ ነው። እሱ ለተወሰነ ጊዜ፣ ለተወሰነ ቦታ፣ ወይም ለተወሰነ መልክ የተገደበ አይደለም። - አላህ እፎይታውን አንተ ተኝተህ ሳለ፣ አንተ ስራህን እየሰራህ ሳለ፣ ወደ አንተ ሊያቀርብ ይችላል። - ስለዚህ እምነተኛው ሁሌም በልቡ ውስጥ የእፎይታ ነፋስን ሊሰማው ይገባል። ሁሌም አላህ ጉዳዩን የሚያስተካክል እና በምድርም ሆነ በሰማይ ምንም ነገር ሊያዳክተው እንደማይችል ማወቅ አለበት https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ምን አድርገን ነዉ አብሽሪ ቶሎ አትናደጅ

እዚቤት እያናደዳቹሁኝ ነው ህዕ 💧💧👀👀✍️ አላሳዝናቹህም እደ ሆ

የታመ ሁሉ ቢተኛ እኮ ቆሞ የሚሄድ ማንም የለም ነበር وبشر الصابرين የትዕግስትን ጥቅም ያልተረደ ሰው በህዝን ብዛት ይሞታል صبر 🤍✨☁️ https://t.me/umu_afifah_ami_chan
+3
የታመ ሁሉ ቢተኛ እኮ ቆሞ የሚሄድ ማንም የለም ነበር وبشر الصابرين የትዕግስትን ጥቅም ያልተረደ ሰው በህዝን ብዛት ይሞታል صبر 🤍✨☁️ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እደትናችሁ ይህ በምስሉላይ ያለዉ ወንድሜ ነዉ በባህር ብሎ ከመጣ አረፋ ቢመጣ አመት ሆነዉ ምንም አይነት አክባር የለዉም ሞቶልም ይሁን አለ በተለያዩ ሚዲያወችም ሽር እያደረግን ነበር እስካሁን አየሁ ያለም የለ ቤተሰብ በጭቀት ሊሞቱነዉ ኡስታዝ ላስቸግርህ በቴሌግራም ሸር በማድረግ ተባበሩኝ ባረከሏሁ ፊኩም