الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Відкрити в Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
2 217
Підписники
+1424 години
+747 днів
+48430 днів
Архів дописів
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷የኔ ንግስት
ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ
ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል
አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ ይተካል
በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ
ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽ
የኔ ውድ እህት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ለአንቺም ቀን አለ🌷https://t.me/https_Aselefya
እኔኮ እሚገርመኝ እድናፈጥ ታደርጊና አታፍጡ እምትያት ነገር....
የኔ ለኮሜተሮች ነዉ እማዝነዉ አብሽሩ
+9
اللهم اجعلني لنفسي خيرًا، ولغيري نورًا، ولمن حولي أثرًا طيبًا.
አላህ ሆይ ለራሴ መልካም አድርገኝ ለሌሎች ብርሃን አድርገኝ እና በዙሪያዬ ላሉት ሁሉ መልካም አሻራ አኑርብኝ
ይህ ዱዓ የሰው ሶስት ግዴታዎችን በአንድ ሐረግ ውስጥ ያጠቃልላል
1) ራስን ማስተካከል አንተ መጀመሪያ ሰላማዊ እና ጠንካራ መሆን
2) ለሌሎች ማብራት ለሰወች የእውቀት እና የእዝነት መንገድ ማሳየት
3) መልካም አሻራ ማኖር አንተ ባትኖርም የሰራሀው ነገር ይኖራል ኸይር ሰርተህ መሸጋገር
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በአገርም በአገር ውጪም ያላቹህ ወድም እህቶቸ እደምን አላቹህ አሏህ ይጠብቃቹህ እና ከታች የምፅፈውን አንብባቹህ ልበቀና ኸይር ፈላጊ ለሆነ በሙሉ አድርሱላቸው
ፋጡማ የካንሰር ታማሚዋን በሶሻል ሚዲያ ታቋታላቹህ እሷን ልጅ እስኪ የቻላቹሁትን አግዟት ጠይቋት ዱአም አድርጉላት
እሷን በኤሞ በዋሳብ በቀጥታ መስመር የምታገኙባት 👇👇👇👇 *00251920048167*
👆👆
አካውቷ 👇👇👇 *1000114306766 FATIMA YIMER HUSSIEN*
👆👆👆👆
وفي ذلك فليتنافس المتنافسون
በዚህ ላይ ተሽቀዳዳሚወች ይሽቀዳደሙ ✅
የድብቅ ሰደቃ እሳትን ታጠፋለች
ዲሀን የተራበን ማብላት
*በቁርአን እና በሐዲስ ውስጥ በጣም የተመሰገነ ሥራ ነው ሰውን ማብላት በተለይ* *ድሃውን እና ተቸግሮ ያለውን የሰው ልጅ ለአላህ* _የሚያቀርበው ታላቅ عبادة ነው "አልሀምዱ ሊላህ" እንደምትለው ፀጋህን ከሌላው ጋር_ _መጋራት የምስጋናው አካል ነው_
*በሰብአዊነት አንድ ሰው ሲራብ ሰውነቱ ብቻ ሳይሆን ልቡም ይሰበራል💧💧*
+1
ትናንት ለምን አልሆነልኝም ብየ
ያነባህብት ጉዳይ ዛሬ እንኳንም
አልሆነ ብየ ሳመሰግን የጌታዬ
ጥበብ ይገርመኛል
አልሀምዱ ሊላህ ጌታየ ተቆጥሮ ለማያልቀው ፀጋህ🌺https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ወንድ ልጅ የሞተው ሚስቱ ሚዲያ ላይ ወታ በጂልባብም ይሁን ያለ ጂልባብ ስትገሻለጥ የኔ ቆጆ ቀበጧየ 👀እያለ የፕሰተ ለት ነው
ወነኡዙ ቢላሂ ሀከዛ ረጃል 👌 ይቺን ፕስት አይቶ የማይናደድ ይኖራል ?! ዞሮ ወዶች አደባባይ ሲወጡ ሰትሩ ነገ በዚህ ነገር ትጠየቃለህ የሴት ልጅ ጠበቃዋ ባሏ ነህ አማናህ ናት የማንም ___✍️
አቺም እህቴ ከምጣድ የወጣች ድመት መስለሽ አትውጪ ኒቃብ ለብሰው ራሱ የሂድ ጣኦት ይመስል ተቀባብተው የሚወጡ እህቶች አሉ ወነኡዙ ቢላህ ሀከዛ ኒሳዕ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
https://t.me/+_n9UJ_nJo9A0ZDM0
ሰለምቴ እህታቺን የሷ ቻናል ነው ወደቻናሏ ኑና አብሮነታችንን እናሳያት ቻናሏ ይደግላት እናበረታታት ጀሚዓን በጣም ጎበዝ ናት ከዚህም በላይ እድትጎብዝ እኛ ገብተን ከቻናሏ በርቺ እንበላት 📢📢📢📢
ሰለምቴወች እኮ ይለያሉ🥇🥇
ቁማር ስሙን ቀይሮ እየተስፋፋ ነው
እሱም ሎቶሪ ብለው ቀይረውታል
ወድም እህቶቸ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ እጣ እንቁረጥ እያላቹህ የቤት የመኪና የመሳሰሉትን የሀራም ጥርቅም አትብሉ እያወቃቹህ አታጥፉ ?!
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّمَا الْخَمْرُ وَالْمَيْسِرُ وَالْأَنصَابُ وَالْأَزْلَامُ رِجْسٌ مِّنْ عَمَلِ الشَّيْطَانِ فَاجْتَنِبُوهُ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! መጠጥ፣ ቁማር፣ ጦኦታት፣ አዝላም ከሰይጣን ሥራ የሆኑ እርኩስ ናቸው ስለዚህ ራቁ እንድትድኑ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
✍
ቅዱስ ስፍራ ማለት፦
ለእነርሱ: ሙስሊሞች የማይታዩበት እና የአላህ ቃል የማይሰማበት ቦታ ከሆነ.......
ይታገሱ፦
ጀሀነም ውስጥ ሰፋፊ ቦታ ይኖራቸዋል!!
🇪🇹በዳሩል_ሂጅራ; ሂጅራ ፈርደውብንማ ዝም አንልም
:
https://t.me/abu_imran11
https://t.me/abu_imran11
+1
ዛሬ በሶብር የቆምንበት ቦታ
ነገ በደስታ የምንመሰክርበት የታሪካችን መነሻ ይሆናል ኢንሸአሏህ 🎀🌷
ዛሬ የሚሰማህ ሀዘን ድካም ትግል ሁሉ በጊዜ እደሚልፍ እና ለነገ ደስታ መንገድን ይከፍታል ኢንሸአሏህ
✍ጊዜ ሁሉንም ይለውጣል፣ ዛሬ የሚሰማው ሀዘን እና ድካም የነገውን ብርሃን የበለጠ የሚያጸዳ መሰረት ነው።
ኢንሻአሏህ ትጋት የጠፋበት ሌሊት አይኖርም — በصبር ከቆምን የነገው ደስታ እርግጠኛ ነው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
እምነተኛውን ልብ በጣም የሚያረጋው ነገር እፎይታው ድንገት ሊመጣ እንደሚችል ማወቅ ነው። እሱ ለተወሰነ ጊዜ፣ ለተወሰነ ቦታ፣ ወይም ለተወሰነ መልክ የተገደበ አይደለም።
- አላህ እፎይታውን አንተ ተኝተህ ሳለ፣ አንተ ስራህን እየሰራህ ሳለ፣ ወደ አንተ ሊያቀርብ ይችላል።
- ስለዚህ እምነተኛው ሁሌም በልቡ ውስጥ የእፎይታ ነፋስን ሊሰማው ይገባል። ሁሌም አላህ ጉዳዩን የሚያስተካክል እና በምድርም ሆነ በሰማይ ምንም ነገር ሊያዳክተው እንደማይችል ማወቅ አለበት
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+3
የታመ ሁሉ ቢተኛ እኮ ቆሞ የሚሄድ ማንም የለም ነበር
وبشر الصابرين
የትዕግስትን ጥቅም ያልተረደ
ሰው በህዝን ብዛት ይሞታል
صبر 🤍✨☁️
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ እደትናችሁ ይህ በምስሉላይ ያለዉ ወንድሜ ነዉ በባህር ብሎ ከመጣ አረፋ ቢመጣ አመት ሆነዉ ምንም አይነት አክባር የለዉም ሞቶልም ይሁን አለ በተለያዩ ሚዲያወችም ሽር እያደረግን ነበር እስካሁን አየሁ ያለም የለ ቤተሰብ በጭቀት ሊሞቱነዉ ኡስታዝ ላስቸግርህ በቴሌግራም ሸር በማድረግ ተባበሩኝ ባረከሏሁ ፊኩም
