ch
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

前往频道在 Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

显示更多
未指定国家未指定类别
2 212
订阅者
+1824 小时
+617 天
+46430 天
帖子存档
እዚቤት በጣም ነው መናደድ የያዝኩት ህዕ ሌህ ሸር ኮቢ ሊክ ፎሎ አታደርጓትም ሊኳን 👆👌✌️💪👊🤝👀 ተስታህሉን 🍓🍓🍓🌶🌶🌶
እዚቤት በጣም ነው መናደድ የያዝኩት ህዕ ሌህ ሸር ኮቢ ሊክ ፎሎ አታደርጓትም ሊኳን 👆👌✌️💪👊🤝👀 ተስታህሉን 🍓🍓🍓🌶🌶🌶

الحياة مثل النهر، لا تجري إلى الوراء أبداً ህይወት እንደ ወንዝ ነው ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ አትፈስም ህይወት በራሷ ባህሪ ወደፊት የሚፈስ ወንዝ ናት ጊዜ ውሳኔ እና ስሜት ሁሉ ወደ ኋላ አይመለሱም ስለዚህ ከያለፈው ይልቅ አሁን ያለህን እርምጃ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል ما مضى فات وما ذهب مات، فلا تفكر فيما مضى ያለፈው ነገር አልፎ ጠፍቷል የሄደው ነገር ደግሞ አልቆ ሞቷል ተረስቷል ስለዚህ ባለፈው ነገር ላይ አትዘውትር አታስብ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

عجباً لأمر المؤمن، إن أمره كله له خير የሙዕሚን ጉዳይ ሁሉ ድንቅ ነው መልካም ቢደርስበት ያመሰግናል መከራ ቢደርስበት ይታገሳል ኢንሸአሏህ ይላል ሁለቱም ለእሱ መልካም ናቸው ዛሬ
+1
عجباً لأمر المؤمن، إن أمره كله له خير የሙዕሚን ጉዳይ ሁሉ ድንቅ ነው መልካም ቢደርስበት ያመሰግናል መከራ ቢደርስበት ይታገሳል ኢንሸአሏህ ይላል ሁለቱም ለእሱ መልካም ናቸው ዛሬ የሚያሳዝንሽ ነገ ለለውስጥሽ መልካም ሰበብ  ሊሆን ይችላል اللهم إني أسألك العافية አላህ ሆይ ጤናን ደህንነትን ሰላምን እጠይቅሃለሁ ጠንካራ ሴት በዱዓዋ ትጠነክራለች የኔሴት አቺ ሁሌም ጠንካራ ሁኚ🍃 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ሰው ከውጭ ሲታይ ሙሉ ቢመስልም በውስጡ ግን ሊነገር የማይችል ስቃይን ይዞ ሊኖር ይችላል ዱኒያ እደዚህ ናት በቃ ትንሽ ስቀን ብዙዋን በመከፋት ነው የምናሳልፋት ያረቢ ሁሌም ደስታ እና ምቾት ያለበትን
+4
ሰው ከውጭ ሲታይ ሙሉ ቢመስልም በውስጡ ግን ሊነገር የማይችል ስቃይን ይዞ ሊኖር ይችላል ዱኒያ እደዚህ ናት በቃ ትንሽ ስቀን ብዙዋን በመከፋት ነው የምናሳልፋት ያረቢ ሁሌም ደስታ እና ምቾት ያለበትን ያንን دار الخلدي የመዘውተሪያውን አገር ወራሾች አርገን

رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا اللهم احفظ أبي وأمي وارحمهما اللهم بارك في عمر أبي وأمي وصحتهما 🤲🤲

ዱኒያ አጭር ናት፤ በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል ሶስት ዋና ምክሮች 1) እውነትን አትተው ምቾት ቢሰጥህም ውሸት ለጊዜው ብቻ ነ
+1
ዱኒያ አጭር ናት፤ በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል ሶስት ዋና ምክሮች 1) እውነትን አትተው  ምቾት ቢሰጥህም ውሸት ለጊዜው ብቻ ነው የሚያቆየው። እውነት ከባድ ቢሆንም ከረጅም ጊዜ በኋላ ነፃነትን ይሰጥሃል 2) ሰዎችን በጥሩ ተያዝ  ሀብት ስልጣን፣ ስም ሁሉ ይጠፋል። የሰው ልብ ውስጥ የቀረህው አክብሮትና ደግነት ብቻ ነው። ማንም ሰው ትንሽ አይደለም 3 ) ራስህን በየቀኑ አሳድግ  ዛሬ ከትላንት ትንሽ የተሻልክ ሰው ለመሆን ጥረ። ትልቅ ለውጥ የሚመጣው በየቀኑ ከሚደረገው ትንሽ ስራ ነው ውበት ያለበት ህይወት ብዙ ነገር የማግኘት ሳይሆን ብዙ ነገርን ትክክል በሆነ መንገድ የመኖር ነው https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ጫጫታ አልፈልግሜ ተገጠመላቸወ ከሚሴወች 👌👌👌 አድባቹህ ቸክ__አደርጓት
+1
ጫጫታ አልፈልግሜ ተገጠመላቸወ ከሚሴወች 👌👌👌 አድባቹህ ቸክ__አደርጓት

اللهم مالك الملك، وكلتك أمري واستودعتك همي، فبشرني بما يفتح مداخل السعادة والفرح في قلبي. https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
اللهم مالك الملك، وكلتك أمري واستودعتك همي، فبشرني بما يفتح مداخل السعادة والفرح في قلبي. https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

*_ዱንያ ሌት ተቀን የሚፈስ ወንዝ ናት፣_*💧💧 ዕድሜም ቀን ማታ የሚጓዝ ጅረት ነው ሕይወት ምንም ትሸከም ምን በየቀኑ ትሄዳለች እየሄደ ፣ እየፈሰሰ፣ እየተጓዘ መሆኑን ያወቀ ሰው የተሠጠውን የዱንያ ላይ ጊዜ በአግባቡ ይጠቀማል

አዋጅ... አዋጅ
አክሱም ላይ አዋጅ ወቷል፣ ልብን የሚያደማ ህግን አፅድቀዋል፣ሙስሊሙን አግልለው፣ በአድባራት ብቻ፣ ስብሰባውን ጠርተው፤ በትምርት ገበታ፣ ሂጃብ ላይለበስ፤ በጁምዓ ቀን ሙስሊም በጠቅላላ፣ መስጅድ ደጅ ላይደርስ፤ ባካባቢው ያሉ መስጅዶች በሙሉ፣ ጀንበሯ ሳትጠልቅ፣ እንዲዘጋ አሉ፣ አዛን እንዳይሰማ በማጉሊያ በስፒከር፣ ህግን አውጥተዋል፣ ያለምንም ድንበር፤ ሙስሊም ከሞተ፣ ለመቅበር ሲሄዱ፣ ከልክለዋቸዋል፣ ጀናዛን ላይወስዱ...

በይሆናል እና አይሆንም መካከል ቆመን የወሰናቸው አንዳድ ውሳኔወች ስህተት እንደሆኑ የሚገባን እድሜና ጤናችንን ምስዋት ከከፈልን ቡሀላ ነው አልሀምዱ ሊላህ አለኩሊ ሀል ስለ ትዕግስት ስለ ጊዜ ዋጋ እ
በይሆናል እና  አይሆንም  መካከል  ቆመን  የወሰናቸው  አንዳድ ውሳኔወች   ስህተት   እንደሆኑ የሚገባን    እድሜና   ጤናችንን  ምስዋት   ከከፈልን  ቡሀላ ነው     አልሀምዱ ሊላህ አለኩሊ ሀል ስለ ትዕግስት ስለ ጊዜ ዋጋ እና ስለ ውሳኔ ጥንቃቄ ነው በህይወት ውስጥ አንዳንድ ነገሮች ሲያልፉ አይመለሱም ስለዚህ በትዕግስት እና በጥንቃቄ መወሰን ያስፈልጋል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የቻናል  ዘረኝነት  እንዳለ እየተረዳሁ ነዉ  ኮበዝ   ሸር ሲያደርጉ  እየመረጡ  ነዉ  ሚስጥሩ አይገባንም    ሆ እዚቤት በርበሪ ነበር ማጠን 🌶🌶🌶 አታናግሩኝ ፁሁፏን እና ፎቶ ግራፎቹን ፓስት የምታረጓት ነገርስ ሊኩን ቆርጣቹህ ክክክክክ 👀👁🌶🌶

ዝምታ ከቃል በላይ ጮክ ብሎ ይናገራል አንዳዴ አለመናገር ሁኔታወችን ሁሉ እድትቆጣጠሪ ያደርግሻል አጪር ማብራሪያ✍️👇 ዝምታ ከቃል የበለጥ ሀይል አለው ትዕግስት እና ዝምታ ህይወትን ይጠብቃሉ ልብንም
ዝምታ ከቃል በላይ ጮክ ብሎ ይናገራል አንዳዴ አለመናገር ሁኔታወችን ሁሉ እድትቆጣጠሪ ያደርግሻል አጪር ማብራሪያ✍️👇 ዝምታ ከቃል የበለጥ ሀይል አለው ትዕግስት እና ዝምታ ህይወትን ይጠብቃሉ ልብንም ያረጋሉ ይህ የሙስሊም እህት የክብር እና የፍቅር መልዕክት ነው 🫰🏻 ሴት በፀጥታዋ በትዕግስቷ እና በክብሯ ውድ እና ጠንካራ ናት https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
+1
اللهم صل وسلم على نبينا محمد

«لَا تَكْرَهُوا الْبَنَاتِ فَإِنَّهُنَّ الْمُؤْنِسَاتُ الْغَالِيَاتُ ሴት ልጆችን አትጥሏቸው ምክንያቱም እነሱ የልብ ጓደኞች እና ውድ የሆኑ ናቸው المؤنسا
+1
«لَا تَكْرَهُوا الْبَنَاتِ فَإِنَّهُنَّ الْمُؤْنِسَاتُ الْغَالِيَاتُ  ሴት ልጆችን አትጥሏቸው ምክንያቱም እነሱ የልብ ጓደኞች እና ውድ የሆኑ ናቸው المؤنسات ማለት ሰውን የሚያጽና  የሚያረጋ የሚያስደስት ማለት ሲሆን   الغَالِيَت ደግሞ ውድ እና ከፍተኛ ዋጋ ያለው ማለት ነው ክብር ለእህቶቻቺን ሁሉ  ምንም አይነት ልዩነት ሳይኖር  እህቶችን  እናቶችን   በፍቅር እና በእኩልነት ማደግ አለባቸው   አለባቸው✅ እነሱ የቤተሰብ  እና  የህብረተሰብ  መሰረት ናቸው 👌👌 https://t.me/umu_afifah_ami_chanal