en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Open in Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
331
Subscribers
+424 hours
+197 days
+4930 days
Posts Archive
╔═══❀༺♡༻❀═══╗             አላህ ነው ሀኪሜ ╚═══❀༺♡༻❀═══╝ አልሻም ደጋፊ አልሻም ጠበቃ፣ ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉም ሚበቃ፣ የወደቀን ባሪያ አቅፎ ሚያነሳ፣ የልብን አዋቂ ህመምን የሚያስረሳ፣ ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፣ ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣ ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣ ህመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ፣ ༺❀༻───🫶──༺❀༻

💥የህያ ኢብኑ ሙዐዝ رحمه الله "አላህን ያወቀ ሰው ኑሮው ይፀዳለታል ህይወቱም ያማረ ይሆንለታል የፍጡራኖች ፈራቻ ሁሉ ከውስጡ ይወገዱለታል በጭርታው ሁሉ አጫዋቹ አላህ ይሆንለታል ይላሉ።
💥የህያ ኢብኑ ሙዐዝ رحمه الله "አላህን ያወቀ ሰው ኑሮው ይፀዳለታል   ህይወቱም ያማረ ይሆንለታል የፍጡራኖች   ፈራቻ ሁሉ ከውስጡ ይወገዱለታል   በጭርታው ሁሉ አጫዋቹ አላህ   ይሆንለታል ይላሉ። 

ኢላሂ .... ለአንተ ብዬ ነገሮችን የምተው እንጂ ...  ለነገሮች ብዬ አንተን የምተው አታድርገኝ🤲🥺

፨ ነገ የሚባል ቀን የለም...ትላንትም የለም ... ያለን ዛሬ ነው፤ዛሬ ብቻ ➣ፍቅራችንን ዛሬ እንግለፅ፤ ➣የህልማልንን መንገድ ዛሬ እንጀምረው፤ ➣ይቅርታ መጠየቅ ያለብንን ዛሬ እንጠይቀው፤ ➣መስራት
+3
፨     ነገ የሚባል ቀን የለም...ትላንትም የለም ... ያለን ዛሬ ነው፤ዛሬ ብቻ         ➣ፍቅራችንን ዛሬ እንግለፅ፤         ➣የህልማልንን መንገድ ዛሬ እንጀምረው፤         ➣ይቅርታ  መጠየቅ ያለብንን ዛሬ እንጠይቀው፤         ➣መስራት፣መኖር ያለብን ዛሬ ነው!           'ትላንት' already አልፏል...ከተማርንበት በቂ ነው፤          'ነገም' በአሏህ እጅ ነው 'ተወኩል,ተስፋ ካለን በቂ ነው!     ~eventually ከትላንት ትምህርት፣ለዛሬ ትጋት፣ለነገም ተስፋ ሲኖረን      life becomes beautiful.             🤎                   🌷መልካም ውሎ🌷

💞📝 Asetagfirullah ! For all my mistakes صباح الخير
💞📝 Asetagfirullah !              For all my mistakes صباح الخير

እኔ የምፈራው  ይሄን ሁሉ ሴት ጀንጅነህ ወደ ፊት የሚስትህ ሚዜ ሁነው እንዳይመጡብህ ነው 🤣 ደሞ እያስተዋልክ እህቱዋን እንዳይሆን 😂😂

💥አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምን
💥አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምንም አንሆንም።ከሰው ሳይሆን ከአላህ ብዙ ጠብቁ፡፡ ከፈጠራችሁ እንጂ ከሰው ብዙ ተስፋ አታድርጉ፡፡ አላህ ከሰውም ከሀብትም ብዙ ብዙ አለው፡፡ Z ✍

ዱዓ የልብ ቁልፍ ነው... አላህ ደግሞ የሁሉ ነገር ከፋች ነው።" ​اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ﷺ ​በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረ
ዱዓ የልብ ቁልፍ ነው... አላህ ደግሞ የሁሉ ነገር ከፋች ነው።" ​اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ﷺ ​በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ቀናችንን እናስጊጠው። አላህ የዛሬዋን ቀን በሰለዋት የደመቀ ቀን ያድርግልን ሀጃ ያለበት ሚሳካበት ይሁን🤲 .

አስባቹታል በሰሀቦች ዘመን ብንኖር ኖሮ ዱንያ በከበደን ቁጥር ወደ አላህ መልእክተኛ እንሄድ ነበር🥺🥰
አስባቹታል በሰሀቦች ዘመን ብንኖር ኖሮ ዱንያ በከበደን ቁጥር ወደ አላህ መልእክተኛ እንሄድ ነበር🥺🥰

💐 الصلاة خير من النوم 💐 الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች 💐💐💐💐💐💐💐💐💐�
      💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐     

ለሊት ፈጅር አከባቢ የጨረቃ ግርዶሽ ይከሰታል ተብሏል አላህ ይሁነን

ወላሒ ነገ ጁመአ እንደሖነ እረስቼው ነበር 😂 በሉ ሰሉአለነቢ🥰🥰 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸

ታላቁ መካሪ ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله በቁርአን እራሱን ማከም ያልቻለ ሰው በሽተኛ ሆኖ ከመኖር መቼም አይወገድም ይላሉ።❤️‍🩹
ታላቁ መካሪ ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله በቁርአን እራሱን ማከም ያልቻለ ሰው በሽተኛ ሆኖ ከመኖር መቼም አይወገድም ይላሉ።❤️‍🩹

✏አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ.... ~ከትልቅ ህመም እና ሰቃይ ጋር የነበረው መስዋትነት! የእሁድ ዘመቻ ቀን የረሱል ውዱ ሰው "ሀምዛ የተገደሉበት፣ ሙስአብ ቢን ኡመይር ሸሂድ የሆነበት አቡኡበይዳ ህያው ሸ
✏አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ.... ~ከትልቅ ህመም እና ሰቃይ ጋር የነበረው መስዋትነት! የእሁድ ዘመቻ ቀን የረሱል ውዱ ሰው "ሀምዛ የተገደሉበት፣ ሙስአብ ቢን ኡመይር ሸሂድ የሆነበት አቡኡበይዳ ህያው ሸሂድ "የሆነበት ከባድ ቀን .... ሙሽሪኮች አጠቋቸው... ተደነጋግረው ባሉበት ሰአት የኛ ረሱል የአለሙ እዝነት የታችኛው የፊት ጥርሳቸው ተሰበረ አይናቸው ስር በብረት ተበሳ ደማቸው መፍሰስ ጀመረ ረሱልን ለመጠበቅ ሲል አቡኡበይዳ ብዙ ቀስቶችን ሰውነቱ ላይ ተቀበለ 🥹ፊዳካ አቢ ወኡሚ የረሱለላህ! 📍ይህ ሁሉ መስዋትነት ከፍለው ዲኑ ለኛ ያደረሱት ነቢ ዉለታቸው የሚቆጠር አይደለም ~እኛነን ታዲያ በነሱ ላይ ሰላዋት ከማውረድ #ስስታም ምንሆነው? 📿الهم صل وسلم عل نبينا محمد ♡♡
ከእድገት ማዶ 🌱
Share & join: 🌱@Binaulzat

💥ትክክለኛው እውቀት ብዙ ማወቅ ሳይሆን፣ አላህን መፍራት ነው።🤍 ​አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ)
💥ትክክለኛው እውቀት ብዙ ማወቅ ሳይሆን፣ አላህን መፍራት ነው።🤍 ​አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ)

ልቤ ሆይ!! ልቤ ሆይ ልብ አድርግ ለመልካሙ ትጋ ከክፋት ተገታ ምላሴ ሆይ እረፍ ጦስህ ያስፈራኛል በጧትም በማታ እጄ ሆይ ተመከር "እጄን በ’ጄ" እንዳልል በሚያስጨንቅ ቦታ እግሬ እግር አታብዛ ታዋር
ልቤ ሆይ!! ልቤ ሆይ ልብ አድርግ ለመልካሙ ትጋ ከክፋት ተገታ ምላሴ ሆይ እረፍ ጦስህ ያስፈራኛል በጧትም በማታ እጄ ሆይ ተመከር "እጄን በ’ጄ" እንዳልል በሚያስጨንቅ ቦታ እግሬ እግር አታብዛ ታዋርደኛለህ በጭንቁ ቀን ለታ አዋጅ ሰምቻለሁ እጅግ የሚያስፈራ ከሰማዩ ጌታ። (يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) [النور 24] "በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡"  [ሱረቱል አን_ኑር: 24]
©ኢብኑ ሙነወር

🫀የዛሬው መጨነቅ ለነገው ደስታ ምክንያት ሊሆን ይችላል። እናም ታገሱ!
+1
🫀የዛሬው መጨነቅ ለነገው ደስታ ምክንያት ሊሆን ይችላል። እናም ታገሱ!

💐 الصلاة خير من النوم 💐 الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች 💐💐💐💐💐💐💐💐💐�
         💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐     

ወይ አግቡ፣ ወይ አጋቡ... አሊያም በቃ ዝም ብላችሁ አግቡ! 😂 ሲሉ ሰምቼነው ወላሒ😂