(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Open in Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
320
Subscribers
No data24 hours
+157 days
+4130 days
Number of Posts
Data loading in progress...
Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by
Data loading in progress...
Publication analysis
Posts | Views dynamics | |||||
, 🩴'
╰🤨︿′
,︿)
〈
react አታደርጉም
ማለት ነበር 🩴 | 34 | 1 | 0 | 5 | Sign in to view analytics | |
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓ | 24 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
ፍቅርህን ፍለጋ!
መንገድህን ወደ አላህ ጀምረህ ከሆነ ገስግሰ! ይህ ከከበደህ ዱብ ዱብ እያልክ አቅና! ከደከመህ ተራመድ! ካልቻልክ በዳዴ እየተንፏቀክ ተጓዝ! ግን በፍፁም እንዳትመለስ። እንዲህ የሚለውን የሙሳ ዓለይሂሰላም ቃል ዘወትር አስታውስ
"ጌታዬ ሆይ! «ፍቅርህን ፍለጋ ወደ አንተ ቸኮልኩኝ
منقول
አላሕ አላሕ ...ምንኛ ያማረ ቃል ነው🤌.. አላሕ ይወፍቀን | 55 | 0 | 0 | 3 | Sign in to view analytics | |
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 | 21 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
🚨 ያለሱማ መኖር አልችልም
ሊባል የሚችለው አላህ ብቻ ነው
ሰው ይቀያየራል ይሄዳል ይመጣል
በአላህ ላይ ብቻ ነው እርግጠኛ
መሆን የሚቻለው | 71 | 1 | 1 | 3 | Sign in to view analytics | |
𓆩𝐅𝐚𝐣𝐫✨🤌𓆪
ስንት ወጣቶች በተኙበት ሽማግሌዎች የፈጅር ሰላት ላይ ስታይ…🌿 ጉዳዩ የጉልበት ሳይሆን የቀልብ መሆኑን ትረዳለህ።🙌 | 76 | 0 | 0 | 4 | Sign in to view analytics | |
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
ዘህራዋን ተብለው የሚጠሩት ሁለት የቁርአን ምዕራፎች የትኞቹ ናቸው❓ | 42 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
🤍🖤
ፈረስ ለግልቢያና ለውብ ኮርቻ አልበጅም ሲል ልክ እንደ አህያ እቃ መጫኛ ይሆናል፤
ላምና በሬም ለርቢና ለእርሻ አልበጅም ሲሉ ለቢላዋ ይዳረጋሉ፤
ቢላዋም ስጋ አልቆርጥም ሲል እንጨት መሰንጠቂያ ይደረጋል፤ ወዘተ... ማንኛውም ለተሰራለት ዓላማ የማይውል ነገር ክብርና ደረጃውን ያጣል።
አንተም/ቺም ለመልካም ሥራና ለጀነት አልበጅም ካልክ/ሽ (አላህን سبحانہ وتعالى ካልታዘዝን) ጀነትን ተነፍገን ለጀሀነም እሳት መዳረጋችን አይቀርምና ጠንቀቅ እንበል!
በሁለቱም ዓለም ውድና ክቡር እንድንሆን ለተፈጠርንለት ዓላማ እንኑርእላለው
አገኛችሁኝ 😅 ወይስ አልተገናኝቶም | 84 | 0 | 0 | 1 | Sign in to view analytics | |
........
መከራ የሚደርስብህ ደሃ ስለሆንክ አቅም ስለሌለህ ወይም ስልጣን ስለሌለህ አይደለም።
........
........
ወደዚህ ምድር የመጣኸው ልትፈተን በመሆኑ ነው። ገንዘብም ስልጣንም ቢኖርህ በደረጃህ ልክ መፈተንህ አይቀርም።
ስዞር ያገኘውት ነውስ ከኔ አደለም 🫣 | 79 | 0 | 1 | 3 | Sign in to view analytics | |
የባከነ ሀብት በሥራ ይተካል የባከነ እውቀት በጥናት ይተካል የጎደለ ጤንነት በዱአ(በመድኃኒት) ይመለሳል… የባከነች ጊዜ ግን ለዘላለም ጠፍታ ትቀራለች!
ሁለት ጸጋዎች አሉ የብዙ ሰዎች አቅል ያታልላቸዋል (ዋጋቸውን አይረዱትም) እነሱም፡- ጤና እና ጊዜ ናቸው።(ቡኻሪ)
እንዲሁም ነገ በቂያማ ቀን እግራችን ከአላህ ፊት ሳይንቀሳቀስ ከሚጠየቁት አራት ዋና ጥያቄዎች መካከል፦
እድሜውን በምን ላይ እንዳበቃው
ወጣትነቱንም በምን ላይ እንዳባከነው ነው!
👉 የእያንዳንዷ ሰከንድ መባከን በዱንያም በኣኺራም ዋጋ ታስከፍላለች! ጊዜያችንን ለአላህ ትእዛዝ በኸይር ሥራ በማዋል እንጠቀምበት
ባረከላሁፊክ ☺️ | 80 | 1 | 0 | 3 | Sign in to view analytics | |
ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓ | 36 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
🗨የሆነ ቀን ሌሊት ኸሊፋው ዑመር ኢብን ዐብዱልዐዚዝ (ረ.ዐ) ከአጃቢዎቻቸው ጋር ወደ መስጊድ ገቡ።
በመስጊዱ ዉስጥ ሲሄዱ የኸሊፋው እግሮች መንገድ ሳቱና አንድ የተኛን ሰው ረገጡ። ሰውየውም በቁጣ ድምጽ
‹‹እብድ ነህን?›› አላቸው።
ኸሊፋው ‹‹አይደለሁም›› አሉትና ሄዱ።
አጃቢዎቻቸው ከሰውየው የሰሙት ነገር በጣም ተናደዱና
‹‹አሚረል ሙእሚን ሆይ! ይህ ሰው ለርስዎ እንዴት እንዲህ ዓይነት ቃል ይናገራል!?›› አሏቸው።
ኸሊፋው፡- ‹‹ምን የተከሰተ እንግዳ ነገር አለ ብላችሁ ነው! ‹አንተ እብድ ነህን?› ብሎ ጠየቀኝ፤ እኔም ‹አይደለሁም› ብዬ መለስኩለት። ሌላ ምንም የተፈረ አዲስ ነገር የለም!›› አሏቸውና ጉዟቸውን ቀጠሉ🤍።››
🫴ሰላም ከፈለጋችሁ ያዙኝ ልቀቁን፣ እንቧ ተነካሁ አትበሉ፡፡
አንዳንድ ነገሮችን እንዲህ ቀለል አድርጋችሁ እለፏቸው፡፡
ነገር ተሸክማችሁ መዞር ጉዳቱ ለራስ ነው። | 81 | 0 | 0 | 3 | Sign in to view analytics | |
💥አንድ ሰው ከረሱል ﷺ ጋር ተቀምጦ እና ቢያናግራቸው ውብ ፊታቸውን እያየ ምን አይነት ስሜት ይኖረዋል...
ልብ የሚፈልገው ከወዳጁ ጎን ተቀምጦ መሰልቸት የሌለውን ጣፋጭ አንደበት ማድመጥ ነው እኛም እንናፍቃለን አላህ በዱኒያ ልናይ ያልቻልነውን ፊታቸውን አላህ በጀነት ያሳየን
…اللهــم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد من جعلت الصلاة عليه صلة للمصلي ووَصلا وفتحا لباب القرب والتجلي واتصالا للأرواح بفيض الدنو والتدلي صلى الله عليه وعلى آله أئمة الواصلين من ذوي التحلي | 96 | 1 | 0 | 6 | Sign in to view analytics | |
#የጁምዓ ስጦታ
ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
#ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓ | 46 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
"በሰለዋት የደመቀ የፍቅር ጁምዐ ይሁንልን {🌹}
የታመሙት የሚድኑበት
የታሰሩት የሚፈቱበት
ያፈቀሩ የሚዘወጁበት
ሀጃ ያለበት ሁሉ የሚሳካለት
🤲 ጁምዓ ይሁንልን 🤲
አሚንን !!!
ጁመአን በዱአና በሰለዋት 🥰
አዝካሩ ሰባሕ አትርሱ ደሞ 👇
🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً | 100 | 1 | 0 | 6 | Sign in to view analytics | |
❤️🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት
አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...
አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤
ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐
صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد | 97 | 1 | 0 | 5 | Sign in to view analytics | |
አንተ ምን አለብህ አይባልም
እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ
የህይወት ውጊያና ሸክም
አለውኸላስ😒 | 106 | 1 | 0 | 8 | Sign in to view analytics | |
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?
መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🚨ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
https://t.me/abuyusuf1595 | 58 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
☀️ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ
"የጓንቷ ባለቤት" | 100 | 1 | 0 | 7 | Sign in to view analytics | |
ጌታህም በእርግጥ አለ
الصلاة خير من النوم"
"Prayer is better than sleep."
"Namaz uykudan hayırlıdır."
"ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት"
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት
ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን | 301 | 1 | 0 | 9 | Sign in to view analytics |

