(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
前往频道在 Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
显示更多未指定国家未指定类别
331
订阅者
+424 小时
+197 天
+4930 天
帖子存档
╔═══❀༺♡༻❀═══╗
አላህ ነው ሀኪሜ
╚═══❀༺♡༻❀═══╝
አልሻም ደጋፊ አልሻም ጠበቃ፣
ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉም ሚበቃ፣
የወደቀን ባሪያ አቅፎ ሚያነሳ፣
የልብን አዋቂ ህመምን የሚያስረሳ፣
ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፣
ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣
ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣
ህመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ፣
༺❀༻───🫶──༺❀༻
💥የህያ ኢብኑ ሙዐዝ رحمه الله
"አላህን ያወቀ ሰው ኑሮው ይፀዳለታል
ህይወቱም ያማረ ይሆንለታል የፍጡራኖች
ፈራቻ ሁሉ ከውስጡ ይወገዱለታል
በጭርታው ሁሉ አጫዋቹ አላህ
ይሆንለታል ይላሉ።
+3
፨
ነገ የሚባል ቀን የለም...ትላንትም የለም ... ያለን ዛሬ ነው፤ዛሬ ብቻ
➣ፍቅራችንን ዛሬ እንግለፅ፤
➣የህልማልንን መንገድ ዛሬ እንጀምረው፤
➣ይቅርታ መጠየቅ ያለብንን ዛሬ እንጠይቀው፤
➣መስራት፣መኖር ያለብን ዛሬ ነው!
'ትላንት' already አልፏል...ከተማርንበት በቂ ነው፤
'ነገም' በአሏህ እጅ ነው 'ተወኩል,ተስፋ ካለን በቂ ነው!
~eventually ከትላንት ትምህርት፣ለዛሬ ትጋት፣ለነገም ተስፋ ሲኖረን
life becomes beautiful.
🤎
🌷መልካም ውሎ🌷
እኔ የምፈራው ይሄን ሁሉ ሴት ጀንጅነህ ወደ ፊት የሚስትህ ሚዜ ሁነው እንዳይመጡብህ ነው 🤣
ደሞ እያስተዋልክ እህቱዋን እንዳይሆን 😂😂
💥አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምንም አንሆንም።ከሰው ሳይሆን ከአላህ ብዙ ጠብቁ፡፡ ከፈጠራችሁ እንጂ ከሰው ብዙ ተስፋ አታድርጉ፡፡ አላህ ከሰውም ከሀብትም ብዙ ብዙ አለው፡፡
Z ✍
ዱዓ የልብ ቁልፍ ነው... አላህ ደግሞ የሁሉ ነገር ከፋች ነው።"
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ﷺ
በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ቀናችንን እናስጊጠው። አላህ የዛሬዋን ቀን በሰለዋት የደመቀ ቀን ያድርግልን ሀጃ ያለበት ሚሳካበት ይሁን🤲
.
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ወላሒ ነገ ጁመአ እንደሖነ እረስቼው ነበር 😂
በሉ ሰሉአለነቢ🥰🥰
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸
ታላቁ መካሪ ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله
በቁርአን እራሱን ማከም ያልቻለ ሰው በሽተኛ ሆኖ ከመኖር መቼም አይወገድም ይላሉ።❤️🩹
Repost from 🌱📖"بناء الذات بنور الوحي
✏አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ....
~ከትልቅ ህመም እና ሰቃይ ጋር የነበረው መስዋትነት!
የእሁድ ዘመቻ ቀን የረሱል ውዱ ሰው "ሀምዛ የተገደሉበት፣ ሙስአብ ቢን ኡመይር ሸሂድ የሆነበት አቡኡበይዳ ህያው ሸሂድ "የሆነበት ከባድ ቀን .... ሙሽሪኮች አጠቋቸው... ተደነጋግረው ባሉበት ሰአት የኛ ረሱል የአለሙ እዝነት የታችኛው የፊት ጥርሳቸው ተሰበረ አይናቸው ስር በብረት ተበሳ ደማቸው መፍሰስ ጀመረ ረሱልን ለመጠበቅ ሲል አቡኡበይዳ ብዙ ቀስቶችን ሰውነቱ ላይ ተቀበለ 🥹ፊዳካ አቢ ወኡሚ የረሱለላህ!
📍ይህ ሁሉ መስዋትነት ከፍለው ዲኑ ለኛ ያደረሱት ነቢ ዉለታቸው የሚቆጠር አይደለም
~እኛነን ታዲያ በነሱ ላይ ሰላዋት ከማውረድ #ስስታም ምንሆነው?
📿الهم صل وسلم عل نبينا محمد ♡♡
ከእድገት ማዶ 🌱Share & join: 🌱@Binaulzat
ልቤ ሆይ!!
ልቤ ሆይ ልብ አድርግ ለመልካሙ ትጋ ከክፋት ተገታ
ምላሴ ሆይ እረፍ ጦስህ ያስፈራኛል በጧትም በማታ
እጄ ሆይ ተመከር "እጄን በ’ጄ" እንዳልል በሚያስጨንቅ ቦታ
እግሬ እግር አታብዛ ታዋርደኛለህ በጭንቁ ቀን ለታ
አዋጅ ሰምቻለሁ እጅግ የሚያስፈራ ከሰማዩ ጌታ።
(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) [النور 24]
"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [ሱረቱል አን_ኑር: 24]
©ኢብኑ ሙነወር
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
