fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
330
مشترکین
-424 ساعت
+107 روز
+4430 روز
آرشیو پست ها
💥💥ለሁሉም ነገር ምላሽ ... አይሰጥም ያው ለሁሉም ነገር ትኩረት እንደማይሰጠው!!
+1
💥💥ለሁሉም ነገር ምላሽ ... አይሰጥም ያው ለሁሉም ነገር ትኩረት እንደማይሰጠው!!

💥ላጤዎች ያሉበት ሀል¡😌
💥ላጤዎች ያሉበት ሀል¡😌

💥 #ሕይወት🤍 ➻ ህይወት ተግባር ነው...አሏህን ተገዛበት🍁 ➻ ህይወት እርካታ ነው...አሏህን አስታውስበት🍁 ➻ ህይወት አጭር መንገድ ነው...ለአኼራ ሰንቅበት🍁 ➻ ህይወት እድሜ ነው...ዝም
+2
💥  #ሕይወት🤍 ➻ ህይወት ተግባር ነው...አሏህን ተገዛበት🍁 ➻ ህይወት እርካታ ነው...አሏህን አስታውስበት🍁 ➻ ህይወት አጭር መንገድ ነው...ለአኼራ ሰንቅበት🍁 ➻ ህይወት እድሜ ነው...ዝምድናን ቀጥልበት🍁 ➻ ህይወት ጅሀድ ነው...ከነብስያህ ታገልበት🍁                  💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም መልካም ቀን 🥰

መተው ያለብንን ነገር በጊዜው ባለመተዋችን ነው አሁን ዋጋ እየከፈልን ያለነው። " አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም " ተብለን ነበር ያኔ
መተው ያለብንን ነገር በጊዜው ባለመተዋችን ነው አሁን ዋጋ እየከፈልን ያለነው። "  አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም "    ተብለን ነበር ያኔ

😁ፈገግ በሉልኝ😁 አባት፡- ከኔ እና ከናትህ ምትወደው ማንን ነው? ልጅ፡- ሁለታቹንም ❤️ አባት፡ የበለጠ የምትወደው? ልጅ፡ ሁለታቹንም አባት፡ አንተ አንዱን ተናገር?☹️ ልጅ፡ ሁለታቹንም አባት፡ እሺ እኔ ለንደን ብሄድ እናትህ ደሞ ፓሪስ ብትሄድ ወዴት ትሄድ ነበር? ልጅ፡ ፓሪስ ☺️ አባት፡ አሀ...እናትህን ነው ማለት ነው የበለጠ ምትወደው:: 😞 ልጅ፡ አይደለም, ፓሪስ ስለምትመቸኝ ነው ... አባት፡ እሺ እኔ ወደ ፓሪስ ብሄድ እሷ ደሞ ወደ ለንደን ብትመጣ ወዴት ትሄድ ነበር? ልጅ፡ ለንደን አባት፡ (በቁጣ) ለምን?😡 . . ልጅ፡ ፓሪስ ሄጄ ነበራ 😁🤭🤭

╔═══❀༺♡༻❀═══╗             አላህ ነው ሀኪሜ ╚═══❀༺♡༻❀═══╝ አልሻም ደጋፊ አልሻም ጠበቃ፣ ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉም ሚበቃ፣ የወደቀን ባሪያ አቅፎ ሚያነሳ፣ የልብን አዋቂ ህመምን የሚያስረሳ፣ ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፣ ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣ ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣ ህመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ፣ ༺❀༻───🫶──༺❀༻

💥የህያ ኢብኑ ሙዐዝ رحمه الله "አላህን ያወቀ ሰው ኑሮው ይፀዳለታል ህይወቱም ያማረ ይሆንለታል የፍጡራኖች ፈራቻ ሁሉ ከውስጡ ይወገዱለታል በጭርታው ሁሉ አጫዋቹ አላህ ይሆንለታል ይላሉ።
💥የህያ ኢብኑ ሙዐዝ رحمه الله "አላህን ያወቀ ሰው ኑሮው ይፀዳለታል   ህይወቱም ያማረ ይሆንለታል የፍጡራኖች   ፈራቻ ሁሉ ከውስጡ ይወገዱለታል   በጭርታው ሁሉ አጫዋቹ አላህ   ይሆንለታል ይላሉ። 

ኢላሂ .... ለአንተ ብዬ ነገሮችን የምተው እንጂ ...  ለነገሮች ብዬ አንተን የምተው አታድርገኝ🤲🥺

፨ ነገ የሚባል ቀን የለም...ትላንትም የለም ... ያለን ዛሬ ነው፤ዛሬ ብቻ ➣ፍቅራችንን ዛሬ እንግለፅ፤ ➣የህልማልንን መንገድ ዛሬ እንጀምረው፤ ➣ይቅርታ መጠየቅ ያለብንን ዛሬ እንጠይቀው፤ ➣መስራት
+3
፨     ነገ የሚባል ቀን የለም...ትላንትም የለም ... ያለን ዛሬ ነው፤ዛሬ ብቻ         ➣ፍቅራችንን ዛሬ እንግለፅ፤         ➣የህልማልንን መንገድ ዛሬ እንጀምረው፤         ➣ይቅርታ  መጠየቅ ያለብንን ዛሬ እንጠይቀው፤         ➣መስራት፣መኖር ያለብን ዛሬ ነው!           'ትላንት' already አልፏል...ከተማርንበት በቂ ነው፤          'ነገም' በአሏህ እጅ ነው 'ተወኩል,ተስፋ ካለን በቂ ነው!     ~eventually ከትላንት ትምህርት፣ለዛሬ ትጋት፣ለነገም ተስፋ ሲኖረን      life becomes beautiful.             🤎                   🌷መልካም ውሎ🌷

💞📝 Asetagfirullah ! For all my mistakes صباح الخير
💞📝 Asetagfirullah !              For all my mistakes صباح الخير

እኔ የምፈራው  ይሄን ሁሉ ሴት ጀንጅነህ ወደ ፊት የሚስትህ ሚዜ ሁነው እንዳይመጡብህ ነው 🤣 ደሞ እያስተዋልክ እህቱዋን እንዳይሆን 😂😂

💥አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምን
💥አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምንም አንሆንም።ከሰው ሳይሆን ከአላህ ብዙ ጠብቁ፡፡ ከፈጠራችሁ እንጂ ከሰው ብዙ ተስፋ አታድርጉ፡፡ አላህ ከሰውም ከሀብትም ብዙ ብዙ አለው፡፡ Z ✍

ዱዓ የልብ ቁልፍ ነው... አላህ ደግሞ የሁሉ ነገር ከፋች ነው።" ​اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ﷺ ​በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረ
ዱዓ የልብ ቁልፍ ነው... አላህ ደግሞ የሁሉ ነገር ከፋች ነው።" ​اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ﷺ ​በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ቀናችንን እናስጊጠው። አላህ የዛሬዋን ቀን በሰለዋት የደመቀ ቀን ያድርግልን ሀጃ ያለበት ሚሳካበት ይሁን🤲 .

አስባቹታል በሰሀቦች ዘመን ብንኖር ኖሮ ዱንያ በከበደን ቁጥር ወደ አላህ መልእክተኛ እንሄድ ነበር🥺🥰
አስባቹታል በሰሀቦች ዘመን ብንኖር ኖሮ ዱንያ በከበደን ቁጥር ወደ አላህ መልእክተኛ እንሄድ ነበር🥺🥰

💐 الصلاة خير من النوم 💐 الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች 💐💐💐💐💐💐💐💐💐�
      💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች       💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐     

ለሊት ፈጅር አከባቢ የጨረቃ ግርዶሽ ይከሰታል ተብሏል አላህ ይሁነን

ወላሒ ነገ ጁመአ እንደሖነ እረስቼው ነበር 😂 በሉ ሰሉአለነቢ🥰🥰 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸