ምክር ለወጣቶች
前往频道在 Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
显示更多未指定国家未指定类别
7 289
订阅者
+1824 小时
+1927 天
+83830 天
帖子数量
数据加载中...
反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子
数据加载中...
发布分析
帖子 | 浏览量动态 | |||||
Tiktok እኮ አይደለ ጃሂሉን ቀርቶ
ኢልምን ቀስመዋል የሚባሉ አካላቶችን
ያጀዘበ አፕ ነው።
ከስልካቹህ አጥፋትኮ ነው የምላቹህ🙌
https://t.me/NasihaLishebab | 385 | 2 | 9 | 33 | 登录以查看统计数据 | |
ይሄ ልጅ ጃሂል ነው ኡስታዛ ነው ብላቹህ ከስሩ አትርመጥመጡ አረቢኛ ስላወራ እውቀት አለው ማለት አይደለም።
⚠️ተጠንቀቁት⚠️ | 563 | 14 | 25 | 22 | 登录以查看统计数据 | |
"አላህ ከሽርክ ቀጥሎ ባለ ትልቅ ወንጀል አልታመፀም በዝሙት ቢሆንጂ"
https://t.me/NasihaLishebab | 565 | 1 | 1 | 3 | 登录以查看统计数据 | |
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹 | 583 | 0 | 8 | 14 | 登录以查看统计数据 | |
🌴ከፍ የሚያደርገው
ብቸኛው ዝቅታ
ሱጁድ ነው🙌
የገባው ብቻ👍
@light_of_sunnah | 638 | 1 | 2 | 25 | 登录以查看统计数据 | |
没有文字... | 749 | 5 | 0 | 13 | 登录以查看统计数据 | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 800 | 11 | 7 | 27 | 登录以查看统计数据 | |
ሴት ልጅ ቆንጆ ከሆነች ቁንጅናዋን ትደብቀዋለች
በቁንጅናዋ የምትጠራጠር ከሆነ ግን ተገላልጣ ተራቁታ ትወጣለች
ትስማማላቹህ👍 | 774 | 1 | 5 | 66 | 登录以查看统计数据 | |
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 886 | 7 | 2 | 11 | 登录以查看统计数据 | |
እሱጋ🫵 | 859 | 1 | 1 | 19 | 登录以查看统计数据 | |
ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት
ወይም በትንሹ ሞት ለመርካት
አልጋችንና ትራሳችንን እንደምናመቻቸው ሁሉ
በትልቁ ሞትም እንድንረካና
እንድንደሰት ከመተኛታችን በፊት ከወንጀላችን ተውባ አናድርግ
ስራችንን ሁሉ እናሳምር
አላህንም አጥብቀን እንያዝ ። | 873 | 5 | 0 | 41 | 登录以查看统计数据 | |
የዛሬ ጥያቄዎች መልስ
1.A
2.C
3.B
4.B
4.C
5.C
6.C
7.B
8.B
9.B
10.A
11.ኻሊድ ኢብን ወሊድ ረዲየላሁ አንሁ
12.አኢሻ ረዲየላሁ ኣንሀ
13.አስማ ረዲየላሁ አንሀ
14.ሙስዐብ ኢብኑ ኡመይር ረዲየላሁ አንሁ
15.ዘይድ ኢብን ሳቢት ረዲየላሁ አንሁ
ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🏆🏆🏆 አላህ እኛንም እናንተንም ተጠቃሚዎች ያድርገን ኢኽላስንም ይስጠን 🤲
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ነገ ሰኞ ነው ላጤያንስ
እየፆምን እእ እሱጋ🫵 | 886 | 8 | 1 | 11 | 登录以查看统计数据 | |
15.የኡማው የፈራኢድ (የውርስ ሕግ) በጣም ዐዋቂ ሶሐባ ማነው? | 830 | 3 | 8 | 4 | 登录以查看统计数据 | |
14.የመጀመሪያው የእስልምና ሰፊር (ተወካይ) የተባለው ማነው? | 819 | 3 | 3 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
13.“ዛቱን-ኒጣቀይን” የተባለችው ማን ናት? | 866 | 5 | 11 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
12 ከሴት ሶሐቦች ብዙ ሐዲስ ያስተላለፈችው ማነች? | 886 | 3 | 25 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
11.ነቢዩ ﷺ የአላህ ሰይፍ (ሰይፉሏህ) ብለው የጠሩት ማነው? | 893 | 3 | 21 | 1 | 登录以查看统计数据 | |
ሸባብ አሁን አጭር መልስ ነው አላችሁ? | 890 | 1 | 0 | 21 | 登录以查看统计数据 | |
10.በዩሱፍ عليه السلام ሕልም ውስጥ ከአስራ አንዱ ከዋክብት ጋር ሌሎቹ ሁለት ምን ነበሩ?
A. ፀሐይና ጨረቃ
B. ፀሐይና ምድር
C. ሁለት ጨረቃዎች
D. ሁለት ፀሐዮች | 902 | 4 | 26 | 4 | 登录以查看统计数据 | |
بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ | 261 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 |

