uk
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Відкрити в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
7 289
Підписники
+1824 години
+1927 днів
+83830 днів
Кількість дописів

Триває завантаження даних...

Реакції
Коментарі
Telegram Stars
ТОП дописів по

Триває завантаження даних...

Аналітика дописів
Дописи
Динаміка переглядів
Tiktok እኮ አይደለ ጃሂሉን ቀርቶ ኢልምን ቀስመዋል የሚባሉ አካላቶችን ያጀዘበ አፕ ነው። ከስልካቹህ አጥፋትኮ ነው የምላቹህ🙌 https://t.me/NasihaLishebab
3852933Увійдіть, щоб переглянути аналітику
ይሄ ልጅ ጃሂል ነው ኡስታዛ ነው ብላቹህ ከስሩ አትርመጥመጡ አረቢኛ ስላወራ እውቀት አለው ማለት አይደለም። ⚠️ተጠንቀቁት⚠️
ይሄ ልጅ ጃሂል ነው ኡስታዛ ነው ብላቹህ ከስሩ አትርመጥመጡ አረቢኛ ስላወራ እውቀት አለው ማለት አይደለም። ⚠️ተጠንቀቁት⚠️
563142522Увійдіть, щоб переглянути аналітику
"አላህ ከሽርክ ቀጥሎ ባለ ትልቅ ወንጀል አልታመፀም በዝሙት ቢሆንጂ" https://t.me/NasihaLishebab
565113Увійдіть, щоб переглянути аналітику
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹
5830814Увійдіть, щоб переглянути аналітику
🌴ከፍ የሚያደርገው ብቸኛው ዝቅታ ሱጁድ ነው🙌 የገባው ብቻ👍 @light_of_sunnah
6381225Увійдіть, щоб переглянути аналітику
Немає тексту...
7495013Увійдіть, щоб переглянути аналітику
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል። 🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች። 🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች። 🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል። 🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !! በድጋሜ የተፖሰተ T.me/abduselam_addalochy11 T.me/abduselam_addalochy11
80011727Увійдіть, щоб переглянути аналітику
ሴት ልጅ ቆንጆ ከሆነች ቁንጅናዋን ትደብቀዋለች በቁንጅናዋ የምትጠራጠር ከሆነ ግን ተገላልጣ ተራቁታ ትወጣለች ትስማማላቹህ👍
7741566Увійдіть, щоб переглянути аналітику
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ سورة المؤمنون || ياسر الدوسري
8867211Увійдіть, щоб переглянути аналітику
እሱጋ🫵
እሱጋ🫵
8591119Увійдіть, щоб переглянути аналітику
ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት ወይም በትንሹ ሞት ለመርካት አልጋችንና ትራሳችንን እንደምናመቻቸው ሁሉ በትልቁ ሞትም እንድንረካና እንድንደሰት ከመተኛታችን በፊት ከወንጀላችን ተውባ አናድርግ ስራችንን ሁሉ እናሳምር አላህንም አጥብቀን እንያዝ ።
8735041Увійдіть, щоб переглянути аналітику
የዛሬ ጥያቄዎች መልስ 1.A 2.C 3.B 4.B 4.C 5.C 6.C 7.B 8.B 9.B 10.A 11.ኻሊድ ኢብን ወሊድ ረዲየላሁ አንሁ 12.አኢሻ ረዲየላሁ ኣንሀ 13.አስማ ረዲየላሁ አንሀ 14.ሙስዐብ ኢብኑ ኡመይር ረዲየላሁ አንሁ 15.ዘይድ ኢብን ሳቢት ረዲየላሁ አንሁ ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🏆🏆🏆 አላህ እኛንም እናንተንም ተጠቃሚዎች ያድርገን ኢኽላስንም ይስጠን 🤲 ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ነገ ሰኞ ነው ላጤያንስ እየፆምን እእ እሱጋ🫵
8868111Увійдіть, щоб переглянути аналітику
15.የኡማው የፈራኢድ (የውርስ ሕግ) በጣም ዐዋቂ ሶሐባ ማነው?
830384Увійдіть, щоб переглянути аналітику
14.የመጀመሪያው የእስልምና ሰፊር (ተወካይ) የተባለው ማነው?
819330Увійдіть, щоб переглянути аналітику
13.“ዛቱን-ኒጣቀይን” የተባለችው ማን ናት?
8665110Увійдіть, щоб переглянути аналітику
12 ከሴት ሶሐቦች ብዙ ሐዲስ ያስተላለፈችው ማነች?
8863250Увійдіть, щоб переглянути аналітику
11.ነቢዩ ﷺ የአላህ ሰይፍ (ሰይፉሏህ) ብለው የጠሩት ማነው?
8933211Увійдіть, щоб переглянути аналітику
ሸባብ አሁን አጭር መልስ ነው አላችሁ?
8901021Увійдіть, щоб переглянути аналітику
10.በዩሱፍ عليه السلام ሕልም ውስጥ ከአስራ አንዱ ከዋክብት ጋር ሌሎቹ ሁለት ምን ነበሩ? A. ፀሐይና ጨረቃ B. ፀሐይና ምድር C. ሁለት ጨረቃዎች D. ሁለት ፀሐዮች
9024264Увійдіть, щоб переглянути аналітику
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ
بسم الله الرحمن الرحيم ​ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤ ​በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ! ​🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ​#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ
261000Увійдіть, щоб переглянути аналітику