ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 288
Subscribers
-524 hours
+1227 days
+79230 days
Posts Archive
7 293
#መንሃጃዊ ጥያቄ
⭕️ከሚከተሉት አንዱ የኢኽዋኖች መርህ ነው።
መልሱን በትክክል የነካው ሰው ከ75+ የሆኑ የኢትዮጵያ አህሉልሱናህ ወል ጀማእ ሰለፊዮች ቻናል በአንዴው ያገኛል።
7 293
✅ ቁጣን ዋጥ ማድረግ አጅሩ ከባድ ነው !
عن عبدالله بن عمر – رضي الله عنهما – قال : قالرسول الله – صلى الله عليه وسلم –
" ما مِن جَرعةٍ أعظمُ أجرًا عندَ اللَّهِ، من جَرعةِ غيظٍ كظمَها عبدٌ ابتغاءَ وجهِ اللَّهِ " .
أخرجه ابن ماجه بسند صحيح
ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር ባወራውና ኢብኑ ማጃህ በሶሒሕ ሰነድ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –
" ከመጎንጨት ሁሉ ትልቅ አጅር አላህ ዘንድ ያለው መጎንጨት አንድ ባሪያ የአላህ ፊት ፈልጎ ቁጣውን ዋጥ ለማድረግ የሚጎነጨው አይነት መጎንጨት "
http://t.me/bahruteka
7 293
~
« እጅግ ደግ ከሆኑት ደጋግ ሰዎች መካከል ብትሆን እጅግ እውነተኛ ከሆኑት እውነተኞችም ብትሆን ፈተናን እና የፈተና ሰዎችን ወደ ማየት ከገባክ የብልግና እና የዝሙት ሰዎችን ማየትን ካበዛህ እንዲሁም ዝቅተኛ እና ዋጋ ቢስ ከሆኑ ሰዎች ጋር (ከሩቅም ቢሆን) መቀማመጥን ከቀጠልክ የشهوات (የስሜት ፈተናዎች) እና የشبهات ሰዎችን በመከታተል ላይ ከቆየህ ዲንህ ይበላሻል የጥሩ ነገር ፍቅር የሚባል ከአንተ ይርቃል በልብህ ውስጥም ግልጽ የሆነ ድርቀት ይሰማሃል ከቀናት በኋላም ግልጽ የሆነ የሞራል ውድቀት (ወደ ኋላ መመለስ) ይገጥምሃል ስለዚህ ተጠንቀቅ!»
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
7 293
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
ለመሆኑ የፊታችን አሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና ብርቅዬ በሆነችው የሰለፊያ መስጂድ ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች በሴቶች ለሴቶች ወርሀዊ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
ተጋባዦቹ🫴አንቺም፣እህትሽም፣እናትሽም እና የልብ ጓደኛሽ በአጠቃለይ ሙስሊም እህቶች
እና አይቀርም🤝
7 293
🌹ሚስት ብሎ ማለት ያኔ በድህነትህ ሰአት ለትዳር ስጠይቃት ዲንህን እና አህላቅህን አይታ"መርሀባ" ብላ የተቀበለችህ ናት።
እና ለዚህች ሴት ሀብታም ከሆንክ በኃላ አይደለም በሌላ ሴት ልትቀይራት ቀርቶ ወርቅ ብታለብሳት አያንስባትም?
https://t.me/Abu_Umer1
7 293
በወጣትነቱ ዳኢ ነበር ዛሬ ላይ ግን እያለቀሰ"ዱአ አርጉልኝ እዚም እዛም ከሴት ጋ ሚጋደም ወጣት ሆኛለው" አለ
ከዛም አስከትሎ"ለዚህ የዳረጉኝ ካምፓስ ላይ የተጎዳኘዋቸው ካፊር ልጆች ናቸው "አለ
ምን ይሄ ብቻ "ሰላትም እንድተው ሰበብ ሆነውኛል አለ"
ለወንድማችን ዱአ አድርጉለት ሲቀጥልም ከካፊር ሰው ጋር ጨዋ ነው ጨዋ ነች እያላቹ ጓደኝነት አትፍጠሩ።አሏህን ፍሩ አሏህን ፍሩ❗️❗️
በተለይ ኒቃቢስት እህቶች ቆይ ምን አታቹ ነው ከካፊር ሴት ጋር ምትጎዳኙት? ወላሂ ከካፊር ሴት ጋር ስትሄዱ ስትታዩ በጣም ያስጠላባቹዋል። በቃ ጥጋቹን ያዙ!!
👇👇👇👇ሼር👇👇👇👇👇
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 293
🔷 ከጥበብ ሶዎች አባባል !
— ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው ።
— ከከጀልክ ጎተራው ቢሞላ ትንሽ ነው ።
— ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው ።
— ከጠላኸው የቅርቡም ሩቅ ነው ።
— ከታገስክ መከራው ደስታ ነው ።
— ትእግስት ካጣህ ግን ደስታው መከራ ነው ።
— ከተገነዘብክ ነገሩ ሁሉ ካንተው ነው ።
http://t.me/bahruteka
