ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 288
المشتركون
-524 ساعات
+1227 أيام
+79230 أيام
أرشيف المشاركات
ይሄንን የሺዓዎች ጉድ ተመልከቱ ጉድ ብላቹህ አታበቁም ቡዙ አይነት ውዱእ አደራረግ አለ እያለ ሲያስተምር በዛውም ትስቃላቹህ።

photo content
+1

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ 🫀 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን 

#መንሃጃዊ ጥያቄ ⭕️ከሚከተሉት አንዱ የኢኽዋኖች መርህ ነው። መልሱን በትክክል የነካው ሰው ከ75+ የሆኑ የኢትዮጵያ አህሉልሱናህ ወል ጀማእ ሰለፊዮች ቻናል በአንዴው ያገኛል።

ስኳር የሌለው ሻይ አይጣፍጥማ? ልክ እንደዚው ሀያእ የሌለው ኒቃብም አይሰትርም🙌
ስኳር የሌለው ሻይ አይጣፍጥማ? ልክ እንደዚው ሀያእ የሌለው ኒቃብም አይሰትርም🙌

መልእክቱ የገባው👍 https://t.me/Abu_Umer1
መልእክቱ የገባው👍 https://t.me/Abu_Umer1

ሰውነቱ ታይቶ የሚገዛው እንስሳ ብቻ ነው ተሸፈኚ እያልኩሽኮ ነው🙌

✅ ቁጣን ዋጥ ማድረግ አጅሩ ከባድ ነው ! عن عبدالله بن عمر – رضي الله عنهما – قال : قالرسول الله – صلى الله عليه وسلم – " ما مِن جَرعةٍ أعظمُ أجرًا عندَ اللَّهِ، من جَرعةِ غيظٍ كظمَها عبدٌ ابتغاءَ وجهِ اللَّهِ " . أخرجه ابن ماجه بسند صحيح ዐብዱላሂ ኢብኑ ዑመር ባወራውና ኢብኑ ማጃህ በሶሒሕ ሰነድ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : – " ከመጎንጨት ሁሉ ትልቅ አጅር አላህ ዘንድ ያለው መጎንጨት አንድ ባሪያ የአላህ ፊት ፈልጎ ቁጣውን ዋጥ ለማድረግ የሚጎነጨው አይነት መጎንጨት " http://t.me/bahruteka

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀 @Nasihalishebab

~ « እጅግ ደግ ከሆኑት ደጋግ ሰዎች መካከል ብትሆን እጅግ እውነተኛ ከሆኑት እውነተኞችም ብትሆን ፈተናን እና የፈተና ሰዎችን ወደ ማየት ከገባክ የብልግና እና የዝሙት ሰዎችን ማየትን ካበዛህ እንዲሁም ዝቅተኛ እና ዋጋ ቢስ ከሆኑ ሰዎች ጋር (ከሩቅም ቢሆን) መቀማመጥን ከቀጠልክ የشهوات (የስሜት ፈተናዎች) እና የشبهات ሰዎችን በመከታተል ላይ ከቆየህ ዲንህ ይበላሻል የጥሩ ነገር ፍቅር የሚባል ከአንተ ይርቃል በልብህ ውስጥም ግልጽ የሆነ ድርቀት ይሰማሃል ከቀናት በኋላም ግልጽ የሆነ የሞራል ውድቀት (ወደ ኋላ መመለስ) ይገጥምሃል ስለዚህ ተጠንቀቅ!» join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን አሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለመሆኑ የፊታችን አሁድ አላህ ካለ ስለሚደረገው ታላቅ ፕሮግራም ሰምተሻል❓ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በአዳማ ከተማ ብቸኛና ብርቅዬ በሆነችው የሰለፊያ መስጂድ ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች በሴቶች ለሴቶች ወርሀዊ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ተጋባዦቹ🫴አንቺም፣እህትሽም፣እናትሽም እና የልብ ጓደኛሽ በአጠቃለይ ሙስሊም እህቶች እና አይቀርም🤝

🌹ሚስት ብሎ ማለት ያኔ በድህነትህ ሰአት ለትዳር ስጠይቃት ዲንህን እና አህላቅህን አይታ"መርሀባ" ብላ የተቀበለችህ ናት። እና ለዚህች ሴት ሀብታም ከሆንክ በኃላ አይደለም በሌላ ሴት ልትቀይራት ቀር
🌹ሚስት ብሎ ማለት ያኔ በድህነትህ ሰአት ለትዳር ስጠይቃት ዲንህን እና አህላቅህን አይታ"መርሀባ" ብላ የተቀበለችህ ናት። እና ለዚህች ሴት ሀብታም ከሆንክ በኃላ አይደለም በሌላ ሴት ልትቀይራት ቀርቶ ወርቅ ብታለብሳት አያንስባትም? https://t.me/Abu_Umer1

رسالة فيديو00:19

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🎧🫀 @nasihalishebab

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀

በወጣትነቱ ዳኢ ነበር ዛሬ ላይ ግን እያለቀሰ"ዱአ አርጉልኝ እዚም እዛም ከሴት ጋ ሚጋደም ወጣት ሆኛለው" አለ ከዛም አስከትሎ"ለዚህ የዳረጉኝ ካምፓስ ላይ የተጎዳኘዋቸው ካፊር ልጆች ናቸው "አለ ምን ይሄ ብቻ "ሰላትም እንድተው ሰበብ ሆነውኛል አለ" ለወንድማችን ዱአ አድርጉለት ሲቀጥልም ከካፊር ሰው ጋር ጨዋ ነው ጨዋ ነች እያላቹ ጓደኝነት አትፍጠሩ።አሏህን ፍሩ አሏህን ፍሩ❗️❗️ በተለይ ኒቃቢስት እህቶች ቆይ ምን አታቹ ነው ከካፊር ሴት ጋር ምትጎዳኙት? ወላሂ ከካፊር ሴት ጋር ስትሄዱ ስትታዩ በጣም ያስጠላባቹዋል። በቃ ጥጋቹን ያዙ!! 👇👇👇👇ሼር👇👇👇👇👇 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በቁም መሞት ብሎ ማለት ድሮ ላይ "አላህን ፍሩ ከዚህ ራቁ " እያልክ የምከለክለውን ወንጀል ዛሬ ላይ መስራትህ ነው💔

ቆይ እኔ ምለው ዲነኛ የሚባሉት ወጣቶች የዲን ወኔ የት ሄዶ ነው?

🔷 ከጥበብ ሶዎች አባባል ! — ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው ። — ከከጀልክ ጎተራው ቢሞላ ትንሽ ነው ። — ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው ። — ከጠላኸው የቅርቡም ሩቅ ነው ። — ከታገስክ መከራው ደስታ ነው ። — ትእግስት ካጣህ ግን ደስታው መከራ ነው ። — ከተገነዘብክ ነገሩ ሁሉ ካንተው ነው ። http://t.me/bahruteka

💐ሴት ልጅ  በጣም የዋህ እንደመሆኗም ስታፈቅር ልክ የላትም። በትንሽ ነገር ትደሰታለች። ለመከፋትም ትንሽ ነገር ይበቃታል። ስትጠላም በዛው ልክ ነው እስከነመፈጠርህ ልትረሳህ ትችላለች። 💐ሴት ልጅ ፍቅር ከሰጠሃት እጥፍ ትመልሳለች💐 🍀ሴቶችን ተንከባከቧቸው ፍቅር ለግሷቸው ቤቶቻችሁን የዱኒያ ጀነት ያደርጉላቿል🍀👌 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇