en
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Open in Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
7 288
Subscribers
-524 hours
+1227 days
+79230 days
Posts Archive
በወጣትነቱ ዳኢ ነበር ዛሬ ላይ ግን እያለቀሰ"ዱአ አርጉልኝ እዚም እዛም ከሴት ጋ ሚጋደም ወጣት ሆኛለው" አለ ከዛም አስከትሎ"ለዚህ የዳረጉኝ ካምፓስ ላይ የተጎዳኘዋቸው ካፊር ልጆች ናቸው "አለ ምን ይሄ ብቻ "ሰላትም እንድተው ሰበብ ሆነውኛል አለ" ለወንድማችን ዱአ አድርጉለት ሲቀጥልም ከካፊር ሰው ጋር ጨዋ ነው ጨዋ ነች እያላቹ ጓደኝነት አትፍጠሩ።አሏህን ፍሩ አሏህን ፍሩ❗️❗️ በተለይ ኒቃቢስት እህቶች ቆይ ምን አታቹ ነው ከካፊር ሴት ጋር ምትጎዳኙት? ወላሂ ከካፊር ሴት ጋር ስትሄዱ ስትታዩ በጣም ያስጠላባቹዋል። በቃ ጥጋቹን ያዙ!! 👇👇👇👇ሼር👇👇👇👇👇 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በቁም መሞት ብሎ ማለት ድሮ ላይ "አላህን ፍሩ ከዚህ ራቁ " እያልክ የምከለክለውን ወንጀል ዛሬ ላይ መስራትህ ነው💔

ቆይ እኔ ምለው ዲነኛ የሚባሉት ወጣቶች የዲን ወኔ የት ሄዶ ነው?

🔷 ከጥበብ ሶዎች አባባል ! — ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው ። — ከከጀልክ ጎተራው ቢሞላ ትንሽ ነው ። — ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው ። — ከጠላኸው የቅርቡም ሩቅ ነው ። — ከታገስክ መከራው ደስታ ነው ። — ትእግስት ካጣህ ግን ደስታው መከራ ነው ። — ከተገነዘብክ ነገሩ ሁሉ ካንተው ነው ። http://t.me/bahruteka

💐ሴት ልጅ  በጣም የዋህ እንደመሆኗም ስታፈቅር ልክ የላትም። በትንሽ ነገር ትደሰታለች። ለመከፋትም ትንሽ ነገር ይበቃታል። ስትጠላም በዛው ልክ ነው እስከነመፈጠርህ ልትረሳህ ትችላለች። 💐ሴት ልጅ ፍቅር ከሰጠሃት እጥፍ ትመልሳለች💐 🍀ሴቶችን ተንከባከቧቸው ፍቅር ለግሷቸው ቤቶቻችሁን የዱኒያ ጀነት ያደርጉላቿል🍀👌 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇

ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ :- ብዙ ሰዎች የሚያጡባቸው ሁለት ፀጋዎች አሉ፤እነሱም ጤና እና ትርፍ ጊዜ። ስለዚህ 👉➢ ጤናህን ከመታመምህ በፊት ጊዜህን ከመጠመድህ በፊት ተጠቀምባቸው እህቶች እና ወንድሞች
ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ :- ብዙ ሰዎች የሚያጡባቸው ሁለት ፀጋዎች አሉ፤እነሱም ጤና እና ትርፍ ጊዜ። ስለዚህ 👉➢ ጤናህን ከመታመምህ በፊት ጊዜህን ከመጠመድህ በፊት ተጠቀምባቸው እህቶች እና ወንድሞች ጤና እና ጊዜ አማና(አደራ) ናቸው።አላህ ስለነሱ ድብን አድርጎ ይጠይቀናል።ስለዚህ ጤናችንም ጊዜያችንም ከመወሰዱ በፊት እንጠቀምበት። ተግባባን🤝 @yeselefochteketay @abu_umer1 @nasihalishebab

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🎧🫀 @nasihalishebab

ምላስ 🙌 ምላሳችን ትንሽየዋ የሰውነት አካላችን ብትሆንም ወደ ጀነትም ወደ ጀሀነምም ልትወስደን ትችላለች። ረሱሉና ﷺእንዲህ ብለዋሉ :- ""በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን መልካም ነገርን ይናገር አልያም ዝም ይበል"" ብለዋሉ። ከዚህ የምንማረው ከሀሜትና ከስድብ መጠበቅ ውሸትን እንራቅ ሰዎችን በመልካም ንግግር ማውራት እዚጋ ብዙዎቻችን ሰውን ስናናግር የምንንቅ አላህን እንፍራ በሰላማዊ መንገድ ሰውን በፀባይ ማውራት እየቻልን ክፉ ንግግርን ምን አመጣው አላሁ ሙስተዐን ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል🙌 ምላሳችንን በዚክር እና በቁርአን እናርጥባት የሰውን ነገር እያወራን ራሳችን ላይ ወንጀልን አናብዛ እላለሁ አላህ ከመጥፎ ንግግር ከሀሜት እና ከውሸት ምላሳችንን ይጠብቅልን🤲 @abu_umer1

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

ቁርአን ሂፍዝ ምፈልጉ 4ልጆች ብቻ አናግሩኝ @Salafiwaverrr ለሴቶች ነው በሴት ኡስታዛ

የነቢያት ዳእዋ🤝 የሰለፊያ ዳእዋ ቅድሚያ ለተውሂድ

🔵ማስታወቂያ 🎤ዛሬ እሁድ አስር እንደተሰገደ አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ በጣም ጠቃሚ በሆነ ጉዳይ አጠር ያለ ሙሃደራ ይኖራቸዋል። https://t.me/medresetulislah

እኚህ ሸይኽ ማናቸው?

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ @nasihalishebab

ህይወታችን ላይ የደስታን ጥፍጥና ማጣት የጀመርነው ከመድረሳ መራቅ ከጀመርን በኃላ ነው ዋሸው?

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

ማንም ሞቶ አይደለም ሞትን ለማስታወስ ያህል ነው

🌑إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ🌑

ወንድ ልጅ ነፍስ ሲያውቅና ዲኑ በትክክል ሲገባው ከሴቶች ጋር ያለውን አላስፈላጊ ወሬ ያቆማል✅ https://t.me/NasihaLishebab

„„„„„„ሀሜት„„„„„„„ ሀሜት የቀብር ቅጣት ሰበብ ነው። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1