en
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Open in Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
7 291
Subscribers
+1824 hours
+1927 days
+83830 days
Posts Archive
"በዚህ ምድር ላይ የምትኖረው አንድ ጊዜ ነው። (ዓለም ሁለተኛ እድል አትሰጥህም) … ስለዚህ ካጠፋህ ይቅርታ ጠይቅ፣ ከተደሰትክም ደስታህን ግለፅ … ውስብስብና ጨምዳዳ ሰው አትሁን።" ፈታ በል አኺ
"በዚህ ምድር ላይ የምትኖረው አንድ ጊዜ ነው። (ዓለም ሁለተኛ እድል አትሰጥህም) … ስለዚህ ካጠፋህ ይቅርታ ጠይቅ፣ ከተደሰትክም ደስታህን ግለፅ … ውስብስብና ጨምዳዳ ሰው አትሁን።" ፈታ በል አኺ

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በተለይ ላጤዎች ብትፃሙ ይመረጣል🤌 መልካም ለይል🙌

 🇵🇸🇵🇸 ውድ ቤተሰቦች የምሽት 🍃🌸🍃 ዚክር አትርሱ 🇪🇹🇪🇹         *_አምሰይና ወአምሳ አልሙልኩ ሊላህ ወልሃዱሊላህ ላ ኢላሃ ኢለላህ ዋህደሁ ላሸሪከ ለህ ፤ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሃመዱ ወሁዋ ዓላ ኩ ሊሼኢን ቀዲር፡፡ረቢ አስኣሉከ ኸይሪ ማፊ ሃዚሂል ለይላ ወኸይር ማባዕደሃ፤ወዓኡዙ ቢካ ሚን ሸሪሃ ዚሂል ለይላ ወሸሪ ማባዕደሃ፡፡ረቢ ዐኡዙ ቢከ ሚነል ከሰል ወሱኢል ኪበር ፡፡ረቢ ዐኡዙ ቢከ ሚን ዓዛቢን ፊ ናር ወ አዛቢል ቀብር፡፡_*             🌹⬇️ ትርጉሙ⬇️🌹 *ምሽት ላይ ለመድረስ በቅተናል፡፡በዚህ ሰዓት ሉአላዊነት የለዓማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው፡፡ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡አንድ ነው፤ አጋር የለውም፡፡ሉአላዊነት የእርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ጌታዬ ሆይ! የዚህን ምሽትና (የቀኑን) መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ ከዚህ ምሽትና ከቀጣዩ (ከቀኑ) ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከስንፍናና መጥፎ ከሆነ እርጅና (ከመጃጀት) በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ጌታዬ ሆይ! ከእሳት ቅጣት ከቀብር ውስጥ ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔆🔆♻🔆🔆🇵🇸🇵🇸🇵🇸 *_አላሁማ ቢከ አምሰይና ወቢከ አስባህና ወቢከ ናህያ ወቢከ ነሙት ወኢለይከል መሲር፡፡_*             *⬇️ ትርጉሙ⬇️* *አላህ ሆይ ! በአንተ ለማምሸት በቅተናል፡፡ በአንተም ለማለዳ እንበቃለን፡፡በአንተ ህያው እንሆናለን፤ በአንተም እንሞታለን፤መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡* 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🔆🔆♻🔆🔆🇪🇹🇪🇹🇪🇹 *_አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላህ ኢላ አንተ ኸለቅተኒ ወአና ዐብዱክ ፣ ወአና ዓላ ዓህዲከ፣ ወዋዕዱከ መስተጣዕቱ ፣ ዓኡዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ሰዓዕቱ፣ አቡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዓለይ፤ ወ አቡኡ ቢዘንቢ ፈግፊርሊ ፈኢነሁ ላየግፊሩ ዙኑብ ኢላ አንተ፡፡_*             *⬇️ ትርጉሙ⬇️* *አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፣ከአንተ ሌላ የሚመለክ የለም፣አንተ ፈጠርከኝ፣እኔ ባርያህ ነኝ፡፡ በቃልኪዳኔና በገባሁት ቃል በምችለው አቅም አሟላለሁ፡፡በሰራሁት ሃጢአት ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡በእኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅናን እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴንም አምኛለሁ፤ማረኝ፡፡ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔆🔆🌹🔆🔆🇵🇸🇵🇸🇵🇸 *_ላኢሃ ኢለላህ ዋህዱ ላሸሪከ ለሁ፤ ለሁልሙልክ ወለሁ ሃምድ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፡፡_*             *⬇️ ትርጉሙ⬇️* *ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡አንድ ነው፤ አጋር የለውም፡፡ንግሥና ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ በሁሉም ነገር ላይ ፍፁም ቻይ ነው፡፡*       *➡️መቶ ጊዜ ማለት* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🔆🔆🌹🔆🔆🇵🇸🇵🇸🇵🇸 *_አላሁመ ኢኒ አስአሉከ አልዓፍው ወልዓፊያ ፊ ዱንያ ወልአኪራ ፤ አላሁማ ኢኒ አስአሉከ አልዓፍው ወልዓፊያ ፊ ዲኒ ወዱንያይ ፣ ወአህሊ ወማሊ ፤ አላሁማ እስቱር ዓውራቲ ወአሚን ረውዓቲ ፤ አላሁማ አህፈዝኒ ሚን በይኒ የደይ፣ ወሚን ከልፊ ፣ ወዓን የሚኒ ወዓን ሺማሊ ፣ ወሚን ፈውቂ ፣ ወአዑዙ ቢከ ቢዐዘመቲካ አን ኡግታል ሚን ታኽቲ፡፡_*             *⬇️ ትርጉሙ⬇️* *አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሃይማኖቴ በዚህች ዓለም ህይወቴም ፣ በቤተሰቦቼም፣ በንብረቴም፣ ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ ፣ከኋላዬም፣ከቀኜም ፣ ከግራዬም፣ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡* 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🔆🔆🌺🔆🔆🇪🇹🇪🇹🇪🇹 *_ያሃዩ ያቀዩም ቢራህመቲከ አስተጊስ ፤ አስሊህሊ ሻእኒ ኩሊህ ወላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ ዓይኒን፡፡_*             *⬇️ትርጉሙ⬇️* *አንተ ህያው የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! በእዝነትህ እታገዛለሁ፡፡ጉዳዬን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ፡፡ለቅፅበት እንኳን እኔን ለራሴ ብቻ አትተወኝ፡፡* ።።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌸🇵🇸🇵🇸🇵🇸፨፨፨፨ *_ሱብሃነላህ ወቢሃምዲሂ፡፡_*             *⬇️ትርጉሙ⬇️* *ለአላህ ጥራት እና ምስጋና ይገባው፡፡*       *➡️መቶ ጊዜ* 👒👒መልካም ለይል👒👒 https://t.me/nejashi_nejashi

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

አያምም? 💔 ማለትም በሀላል ልናገባት ለትዳር የፈለግናትን ልጅ «ቢክር ነሽ ወይ?» ብለን መጠየቃችን? 🥀 ማለትም ሆና የመገኘት ግዴታ አለባትኮ... ምክንያቱም ሙስሊም ስለሆነች ሙእሚን ስለሆነች! ✨ https://t.me/NasihaLishebab

🔥🔥 ጀሀነም እንድትገባ ሰበብ ለምትሆንህ ፍቅረኛ (የዝሙት ሚስትህ) ፒዛ ከምገዛ... 🍕❌ ☕ ምናለ ጀነት እንድትገባ ሰበብ ለምትሆንህ እናትህ ቡና ብትገዛላት?✨

ምን የመሰለች ዲነኛ ውብ ሚስት እያለችው አጅነቢይ የሆነችን ሴትን በሀራም የሚጀነጅን ወንድ Is Dog

ቁም ነገረኛ ሁን-ኚ ቁጥብ ሁን - ኚ

🌲ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ 🌲 እነሆ የፊታችን እሁድ መስከረም 3 /2019 በሆሳዕና ከተማ የሰለፍዮች መስጂድ በሆነችው በቢላል መስጂድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!!!!!!! ። የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን 👇👇👇 👇👇👇👇 1:- ታላቁ ሸይኽ አ/ሀሚድ አልለተሚይ 2:- ኡስታዝ ቋሲም ከሚቶ 3:- ኡስታዝ ሙሀመድ አልወልቂጢይ 4:- ኡስታዝ አቡ ኢብቲሳም 5:- ኡስታዝ አቡ ረሂቃህ ፕሮግራሙ የሚጀምረው ከጠዋቱ ((ከ2:30)) ሲሆን መቅረት አይደለም ማርፈዱም ያስቆጫል!!!!!!! በቴሌ ግራም በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል ሊንካችንን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilal_medresa በኢሞ ለመከታተል ከፈለጉ👇👇👇👇 We're in room አቡ ሙጃሂድ የቁርአን ማእከል. Join us! https://s.imoim.net/9MLYwI?from=copy_link

⚠️ ሴት ልጅ በሚዲያ ላይ መውጣቷ — ቀላል ጉዳይ አይደለም! የምትለብሰው፣ የምታሳየው፣ የምትናገረውና የምታሰራጨው ነገር ብዙ ሰዎች የሚያዩት ከሆነ፣ የአንቺ ምስል ወይም ቪዲዮ ከተሰራጨ በኋላ ምን ያህል ዓይኖች እንደሚያዩት ማወቅ አትችዪም። 📌 አሏህ እንዲህ ይላል፦ ﴿وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ﴾ “የመጀመሪያው የድንቁርና ዘመን እንደነበሩት ተገልጣችሁ አትውጡ።” 📖 አል-አሕዛብ 33፥33 💔 አንዳንድ ሰው “አንድ ቪዲዮ ብቻ ነው” ይላል። ግን አንድ ቪዲዮ ሺዎች ሊያዩት፣ ሊያስቀምጡትና እንደገና ሊያሰራጩት ይችላሉ። ⚠️ እህት ሆይ፦ የምትለቅቂውን ነገር አሏህን በመፍራት አስቢ። ዛሬ ሰዎችን ለማስደሰት የምንለቀው ነገር፣ ነገ በአሏህ ፊት እንዳይሆንብን እንጠንቀቅ። 🤲 አሏህ ሁላችንንም ከፈተና ይጠብቀን፣ ልብሳችንንና አካሄዳችንን ያሳምርልን። አሚን። አሏህን ፍሩ እህቶች በኒቃብም ቢሆን ፎቶዋቹን በሶሻል ሚዲያ ከማጋራት ተጠንቀቁ https://t.me/zadulmuslimofficial

በሺዓዎች ክህደት የሚጠራጠር አለ ¿¿ 🌿🌿 ሺዓዎች መሬትን የተዘረጋች አድራጊው ከበላያችሁ ሰባትን ጠንካራ ሰማይ የገነባው ዓልይ ነው : እያሉ ነው

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

አል- ፈታዋ ከዝሙት የተወለደች ሴት ልጅን ሊድራት የሚችለው ማን ነው? እንዲሁም አዲስ ሰለምቴ ሴት ወሊይ (አስዳሪ) የሚሆናት ማነው? በየአካባቢው ያሉ ቃዲዎች (ዳኞች) የሱፊያ እምነት ተከታዮች (ቁቡርዬዎች) ከሆኑስ ማን ይዳራት? ሸሪዓው በዚህ ጉዳይ ላይ ያለው ግልጽ አቋም ምንድነው? በታላቁ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (ሀፊዘሁሏህ) ማብራሪያ ተለቋል👇 ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ። #አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ  የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ👇👇  https://youtube.com/watch?v=_dPrDhh53a4&si=vwgyOlSLXy3VTPvm https://youtube.com/watch?v=_dPrDhh53a4&si=vwgyOlSLXy3VTPvm ▯ የቴሌግራም ቻናል 👇  https://t.me/Sunnah_Fatawa

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

🔰በዚክር ነፍስህን ጠብቅ عن أبي هريرة رضي الله ﴿جَاءَ رَجُلٌ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَقَالَ: يَا رَسُولَ
🔰በዚክር ነፍስህን  ጠብቅ عن أبي هريرة رضي الله ﴿جَاءَ رَجُلٌ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَقَالَ: يَا رَسُولَ اللَّهِ، مَا لَقِيتُ مِنْ عَقْرَبٍ لَدَغَتْنِي الْبَارِحَةَ. قَالَ: أَمَا لَوْ قُلْتَ حِينَ أَمْسَيْتَ: أَعُوذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّاتِ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ. لَمْ تَضُرَّكَ﴾ ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ እንዲህ ይላል፦ “አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ትላንት ማታ ጊንጥ ነድፋኝ (ያየሁትን ስቃይና መከራ) ብታውቁ ኖሮ’ የዚህን ግዜ እንዲህ አሉት፦ ባመሸህ ግዜ እንዲህ ብለህ ቢሆን ኖሮ ‘ከፍጡራን ተንኮል ምሉዕ በሆኑት የአላህ ቃላት እጠበቃለሁ’ ጉዳቱ አያገኝህም ነበር።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2709 ©https://t.me/nejashi_nejashi

.﴿لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ﴾.

✨ «ወሀቢያ አይደለንም!» 🛑 ​🎙️ ሸይኽ ሙዘሚል ፈቂሪ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/Abu_Umer1

🌸 🌹 ኡህቲ የሚያወጣሽን ምረጪ 🌹🌸 🔗 t.me/NasihaLishebab
🌸 🌹 ኡህቲ የሚያወጣሽን ምረጪ 🌹🌸 🔗 t.me/NasihaLishebab

فَاصْبِرْ صَبْرًا جَمِيلًا