ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 276
المشتركون
+124 ساعات
+1937 أيام
+81630 أيام
أرشيف المشاركات
ኢንሻአላህ 💪
ኢንሻአላህ 💪

ሚዲያ ላይ ወጥተው  ንፅፅር በሚል ስም በየላይቩ ከወንድ ልጅ ጋር የሚለፋደዱ ሴቶችን እንደ አርአያ አትውሰጃቸው። እነሱ ያልታወቀባቸው ዱርዬ ናቸው። ተጠንቀቂያቸው🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🌸✨ የሙእሚን ሴት ሜካፕ ✨🌸 🌙የለይል ሰላት ነው 🌙 📲 ምክር ለወጣቶች 🔗 https://t.me/NasihaLishebab

ተስፋችን 2019 ሳይሆን አላህ ነው በእሱ እንመን  2019 ስለሆነ የተለየ ምንም ነገር የለም የቤተክርስቲያን ካላንደር አይሸውዳችሁ 🙌

📣👍👍👍👍👍👍👍📣 ✅የሀገራችንን ሰለፍይ አሊሞች፣ ሸይሆች፣ ኡስታዞችና ዳኢዎች በአንድ መድረክ ማግኘት ይፈልጋሉ❓ 📢መልስዎ 100% ❤️‍🔥‘አዎ’ እንደሚሆን ቅንጣት አንጠራጠርም❕፡፡ 🗓 ለመስከረም አጋማሽ ቀጠሮ ይያዙ❕ 🕐 በሀገራችን በአራቱም አቅጣጫዎች የሚገኙትን ብርቅዬና ተናፋቂ የሰለፍይ አሊሞችን፣ ሸይሆችን፣ ኡስታዞችንና ዳኢዎችን በአንድ የዳእዋ መድረክ ያገኟቸዋል - ኢንሻ  አሏህ❕ ከእውቀት ማእዳቸውና ከምክራቸው ለመጠቀም ጥሩ የአእምሮ ዝግጅት ያድርጉ፡፡ 📍በኢትዮጵያ አህለ ሱና ተቋም የሚመሩትን ቻናሎቻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ 💎💎💎 🏖️ ✈️t.me/bilalmesji (በባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያ) ✈️t.me/alateriqilhaq (የባህር ዳር አህለ ሱና መሻይኾች ገፅ) 🔴🕐 ትክክለኛው ቀንና ሰአት በቅርቡ ይፋ ይሆናል፡፡ 💡በአሏህ ፈቃድ ሰለፍይነት ያብባል፤ ተውሂድ ይነግሳል፡፡ 🌐https://t.me/bilalmesji 🌐https://t.me/bilalmesji

#ሱረቱል_ከህፍ https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

ሱረቱል ካህፍ ቃሪዕ ሚስባህ ሳኒ ሀፊዘሁሏህ የጁመዓ ቀን ሱናዎች ገላን መታጠብ ሽቶ መቀባት ሲዋክ መጠቀም ጥሩ ልብስ መልበስ ሱረቱል   ካህፍን መቅራት ለጁመዓ ሶላት መሄድ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحتفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። 💐መልካም ለይል🌹💐 https://t.me/nejashi_nejashi

ይሄን ድምፅ ማሻአላህ አትሉትም? https://t.me/Sakinah_Quran_Post

አባትሽ በመልካም ነገር ሲያዝሽ "መርሀባ" በመጥፎ ነገር ሲያዝሽ ደግሞ"No ባባ" በያቸው🙌

አባትሽ በመልካም ነገር ሲያዝሽ "መርሀባ" በመጥፎ ነገር ሲያዝሽ ደግሞ"No ባባ" በያቸው🙌

🔊 አድስ ሙሐደራህ ርዕስ:- "የዘመን መለወጫ እና ቢድዓህ" በሚል 🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

አንተ አላህ ተውብተን የወፈቀህ ወንድሜ ሆይ! 🤲❤️ ​ያቺ አንተ በድሮው መጥፎ ማንነትህ ቀርበሃት 🥀 ሴትነቷን በሀራም ፍቅር ያበላሸሀትን ልጅ አስታወስካታ? 🥺 ያቺ ተሰብራ የቀረችዋን ልጅ? 💔 ​ለምን በሀላሉ አግብተህ አትጠግናትም? ✨ ​አስብበት! 💭 ​https://t.me/NasihaLishebab 📲

አንተ አላህ ተውብተን የወፈቀህ ወንድሜ ሆይ! ያቺ አንተ በድሮው መጥፎ ማንነትህ ቀርበሃት ሴትነቷን በሀራም ፍቅር ያበላሸሀትን ልጅ አስታወስካታ? ያቺ ተሰብራ የቀረችዋን ልጅ? ለምን በሀላሉ አግብተህ አትጠግናትም? አስብበት!

🌹✨ ሀያእ ያላት ሴት… ✨🌹 💎 «ፋንጋ» አትባልም። 🕊️ 🌸 ሀያእዋ ነው ውበቷ! 🌸

إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا🕊. -اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد 🍃🌻

ጳጉሜ እና ሲህር እነዚህ የጳጉሜ ቀናቶች ደጋሚዎች (ሳሂሮች) ድግምታቸውን የሚያድሱበት ጊዜ ስለሆነ የጧት እና የማታ አዝካሮችን አጥብቃችሁ ያዙ ። ከቤት ስትወጡ የሚባለውንም ዚክር ብላችሁ ውጡ በአሏህ ጥበቃ ስር ትሆናላችሁ  ። በተለይ በተለይ እህቶቼ ይህ ጉዳይ እኛ ላይ ጎልቶ ይታያል እና እንጠንቀቅ  ። ከቤት ስንወጣ በራችን ላይ ፣ መንገድ ላይ ስንራመድ ትኩረት እናድርግ ። ለሌላ ሰው የተሰራውንም ብንረግጠው ጉዳት አለው ። በመፍራት የሚቀር በመድፈር የሚይዝ ነገር አይደለም ። አሏህ ከፃፈው ውጭ የሚጎዳ እንዳልሆነ ልናምን ይገባል ። መጠ'በቅ ... ያ ሰዎችን እና አጋንንቶችን በፈጠረው ጌታ ብቻ ነው ። እርሱ ከጠባቂዎች ሀሉ ምርጡ ጠባቂ እና አስተማማኙ ነው !

ለካስ ሞትም አለ
የአቡ-በክር ረሂመሁሏህ ቲላዋ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው። አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት። اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واجعل قبره روضةً من رياض الجنة አላህ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን🤲🏼🥺

ትዳር የዘገየባት ኒቃቢስት ካየህ እርሷ ወንድ ሳይሆን ያጣችው ሸሪዓዊ መስፈርቷን የሚያሟላ ሰለፊይ ባል የሚሆናትን ወንድ ነው። አላህ ያበርታት