en
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Open in Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
7 276
Subscribers
+124 hours
+1937 days
+81630 days
Posts Archive
እሺ የጥያቄዎቹ መልስ ያልመለሳችሁ መልሱ መልስ ሊለቀቅ ነው

10.የመጨረሻ ሱአል🫴 በጣም ብዙ ሀዲሶችን የዘገበው ሶሀባ ማነው?

Repost from N/a
⭕️ ቀላል ጥያቄ ውድ ስጦታ ⁉️ 📖 ይህ ቃሪእ ሚቀራውን ሱራ (سورة) ላወቀ አካል ተወዳጅ እና ተፈላጊ የኢትዮጵያ ከ75+ የሰለፊዮችን ቻናል በነፆ እና በደስታ ይገባል‼️

9.የአነስ ረዲየላሁ አንሁ እናት ማን ትባላለች?

8.የመጀመሪያ የወረደው ሱራ ምንድነው?

የኢብራሂም አለይሂ ሰላም 3 ውሸቶች ምን ነበሩ?

አራቱ አጭር መልስ ይሆናሉ !! ከዛም መልስ ይለቀቃል

6."የዚህ ህዝብ ታማኝ ሰው" ተብሎ የተጠራው ሶሀባ ማነው? ሀ አቡ ዑበይዳ ረዲየላሁ አንሁ ለ ቢላል ረዲየላሁ አንሁ ሐ ሰዕድ ረዲየላሁ አንሁ መ ዘይድ ረዲየላሁ አንሁ

5.የነብዩ የሂጅራ ጓደኛቸው ማነው? ሀ አቡበክር ረዲየላሁ አንሁ ለ ዑመር ረዲየላሁ አንሁ ሐ ኡስማን ረዲየላሁ አንሁ መ አሊይ ረዲየላሁ አንሁ

ከ"ዐሸረቱል ሙበሺሪን" የሆነው ማነው ? ሀ አቡበክር አሲዲቅ ረዲየላሁ አንሁ ለ አቡ ለሀብ ሐ አቡ ጃህል መ ኡመያ

የነብዩ የቅርብ ጓደኛና የመጀመሪያ ኸሊፋ ማን ነው? ሀ ዑመር አልፋሩቅ ረዲየላሁ አንሁ ለ አቡበክር አስ ሲዲቅ ረዲየላሁ አንሁ ሐ ኡስማን ቢን አፋን ረዲየላሁ አንሁ መ አሊይ ረዲየላሁ አንሁ

የሙስሊሞች የመጀመሪያ ቂብላ የት ነበር ?? ሀ መስጂደል አቅሳ ለ ካዕባ ሐ መስጂደል ነበዊ መ መስጂደል ሀረም

የ የመጀመሪያ ወህይ የወረደው የት ነው? ሀ መዲና ለ መካ ሐ የሂራ ዋሻ መ ጣኢፍ

ምርጫዎች አሸንፋችኋል🎁

አሁን በስረአት ሪአክት አድርጉ የመጨረሻ አጭር መልስ👍 ምርጫ 👌 አፍጥኑት ወደ ጥያቄው እንድንገባ❗️

ማ በለጠ?

ባሳየኋችሁ ምልክት ተጠቀሙ!!

አጭር መልስ ይሁን ወይስ ምርጫ አጭር መልስ👍 ምርጫ👌

ጥያቄና መልሱ ይጀመር ሳህ

አሰላሙ አለይኩም ጀሚዐን🤚