ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 291
Подписчики
+1824 часа
+1927 дней
+83830 дней
Архив постов
7 289
መልሶቹ
1.ሐ🏆
2.ሐ🏆
3.ለ🏆
4.ሀ🏆
5.ሀ🏆
6.ሀ🏆
ሲሆኑ አጭር መልሶቹ ደግሞ
7.👉1.እኔ ታምሜያለው ማለታቸው
2.ጣጉቶቹን እራሳቸው ኢብራሂም አለይሂ
ሰላም አፈራርሷቸው ሲያበቁ ይንን ያደረገው ትልቁ ጣጉት ነው ማለታቸው
3.ሚስታቸውን ሳራ እህቴ ናት ማለታቸው🏆
8.ሱራህ አል-ዐለቅ🏆
9.ኡሙ ሱለይም ረዲየላሁ አንሀ🏆
10.አቡ ሁረይራ🏆
ማሻአላህ ተሳትፎ አልተቻላችሁም 👌
ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ በኢልማችሁ ላይ ኢልምን ይጨምርላችሁ🤲
አላሁ እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚ ያድርገን ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
🌴መልካም ለይል🫶🏻
7 289
Repost from N/a
⭕️ ቀላል ጥያቄ ውድ ስጦታ ⁉️
📖 ይህ ቃሪእ ሚቀራውን ሱራ (سورة) ላወቀ አካል ተወዳጅ እና ተፈላጊ የኢትዮጵያ ከ75+ የሰለፊዮችን ቻናል በነፆ እና በደስታ ይገባል‼️
7 289
6."የዚህ ህዝብ ታማኝ ሰው" ተብሎ የተጠራው ሶሀባ ማነው?
ሀ አቡ ዑበይዳ ረዲየላሁ አንሁ
ለ ቢላል ረዲየላሁ አንሁ
ሐ ሰዕድ ረዲየላሁ አንሁ
መ ዘይድ ረዲየላሁ አንሁ
7 289
5.የነብዩ የሂጅራ ጓደኛቸው ማነው?
ሀ አቡበክር ረዲየላሁ አንሁ
ለ ዑመር ረዲየላሁ አንሁ
ሐ ኡስማን ረዲየላሁ አንሁ
መ አሊይ ረዲየላሁ አንሁ
