en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Open in Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
7 444
Subscribers
No data24 hours
+1477 days
+80330 days
Posts Archive
ነገ ሐሙስ ነው የቻላችሁ ጹሙ

🔷የሰለፊዮች ዋና አላማ ምንድነው?

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ [] ዛሬ ማታ ነሐሴ 27/2018 በአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕ ላይ ሁላችሁም ተጠርታችኋል መቅረት ማርፈድ አይታሰብም ፡ ☄️ የዛሬው ተጋባዥ እንግዳችን ፡ 🎙አስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሀራ ​ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ​⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ 📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live) ➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘ https://t.me/hijra_masjid

አንድ የሰፈሬ  ልጅ ነበር እናም ዲኑ ላይ ደካማ ነገር ነው። አንዳንድ ዲናዊ ነገር እያወራን በመሃል "እኔ ምልህ ነባ ምን አይነት ለወደፊቱ ምን አይነት ሴት ነው ምታገባው"  ብዬ ጠየኩት እሱ ምን ቢል ጥሩ ነው"ኒቃቢስቷን ነዋ" ብሎ መለሰለኝ።ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንድ ሰው አይደለ ዲነኛ ሆኖ ቀርቶ በዲኑ ላይ ደካማ ሆኖ ራሱ ወንድነት ሚሰማው ከሆነ የተገላለጠችን ሴት በፍፁም ለትዳር አይመኝም። https://t.me/Abu_Umer1

ጨለማው ላይ ብናፈጥ ያለ ሰዐቱ አይነጋም !!

🌘አታግቢው አዎ አታግቢው🫵 ትዳርን ሲፈልግ የማይገነዘብ ትኩረቱ የሆነ ጥቅም እና ገንዘብ ባለው ንብረት ብቻ ሴትን የሚታዘብ ሰለፊይ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ቢገባ በተግባር ካለየ ምርቱ ከገለባ ፊትና የሚናፍቀው የሚወድ ወከባ ምንም ፎቶው ቢያምር ቢመስል አበባ በጨለማ ገደል ይዞሽ እንዳይገባ

ለዛ ለምትወደው ጓደኛህ ላክለት🌹 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

🌸የጧት ዚክር 🌸 አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ 👇👇👇 ቀንህን በዚክር ጀምር። https://t.me/nejashi_nejashi https://t.me/nejashi_nejashi

📖ቁርዓን ግብዣ📖 ማለዳ  ላይ  የምንሰማቸውን  ቲላዋዎች  እንደቀላል አንያቸው በርግጥም  የልቦቻችን መርጠብያ ናቸው 💫መልካም ቀን💫 https://t.me/darulekra https://t.me/darulekra

✍️...አንተ ሰው! ጌታህ ከእንቅልፍህ ቀስቅሶሃል፤ ምላሽ ስጥ ፈጅር፣ የውሎህ መጀመሪያ፣ የበረከትህም ምንጭ ነው
✍️...አንተ ሰው! ጌታህ ከእንቅልፍህ ቀስቅሶሃል፤ ምላሽ ስጥ ፈጅር፣ የውሎህ መጀመሪያ፣ የበረከትህም ምንጭ ነው

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

🔖 ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ አላህ ይዛንላቸው 🔊አሁን ላይ ያለንበትን ግዜ በደንብ ምገልፅ ማንቅያ ነው። 📌ከንግግራቸው በጥቅቱ علامة الساعة🕒 የቂያማ ምልክቶች 1/ የመጀመርያው ምልክት የነብዩ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም መላክ ነው 2/ የፍትና መብዛት 3/ ግድያ መብዛት 4/ የወንዶች ማነስና የሴቶች መብዛት 5/ የእውቃት ማነስና መይሀምነት መንሳራፋት ..... 📌 ከምኑም በላይ አስከፊው የእውቀት ማነስ ነው ዛሬ ላይ ሁሉም አዋቂ ነኝ ብሏል ። ያለ ቦታው ፈራጅ ቆራጭ ሆኗል ። አላህ እውቀቱን ከተግባሩ ጋር ይወፍቀን። መሻይኮቻችንንም ወደ አኺራ ያሄዱትን ይማራቸው በህይወት ያሉትን ይጠብቃቸው እኛንም በእነሱ ያስጠቅመን። https://t.me/Abu_Umer1

ፈገግታ ሱና ነው https://t.me/Abu_Umer1

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

ሙተነቂብ ሴት በሙተገሊጥ ሴት ላይ ያላት ብልጫ ክትፎ በሌሎች ምግቦች ላይ ካለው ብልጫ በላይ ነው! https://t.me/Abu_Umer1

💡 አጭር ማብራሪያና ምክር «ውድ የቻናላችን ተከታታዮች! ይህ የታላቁ ዓሊም አባባል በእውነተኛው የሰለፎች መንገድ ላይ ዕውቀትን እንዴት መፈለግ እንዳለብን ትልቅ መመሪያ ይሰጠናል። 📱ዛሬ በሶሻል
💡 አጭር ማብራሪያና ምክር «ውድ የቻናላችን ተከታታዮች! ይህ የታላቁ ዓሊም አባባል በእውነተኛው የሰለፎች መንገድ ላይ ዕውቀትን እንዴት መፈለግ እንዳለብን ትልቅ መመሪያ ይሰጠናል። 📱ዛሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚባለውን ሁሉ ዝም ብሎ መቀበል ሳይሆን፣ ማስረጃን መፈለግ የሙስሊም መለያ ሊሆን ይገባል። እውነተኛ ዕውቀት ማለት፦ ሐቅን (እውነትን) ማወቅ፡ ከአላህና ከመልእክተኛው (ﷺ) የመጣውን ንጹህ ዲን መረዳት። 📚ከማስረጃው ጋር መያዝ፡ እያንዳንዱን የምንሰራውን ትዕዛዝ ከቁርኣንና ከሐዲሥ ቀጥተኛ ማስረጃው ጋር ማረጋገጥ ይኖርብናል። አላህ እውነተኛውን ዕውቀት አውቀው፣ በማስረጃ ተረድተው፣ በኢኽላስ ከሚሰሩት ደጋግ ባሮቹ ያድርገን! ሊንኩን በመጫን ለሌሎችም ያጋሩ።» https://t.me/Abu_Umer1

ተመልከቱት እንዴት በግልፅ ወደ ሽርክ እንደ ሚጣራ እንዴት ጃሂሎችን እንደሚያጃጅላቸው አላህ ይጠብቀን https://t.me/nejashi_nejashi

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ቁርአንን ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr