ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 287
订阅者
+924 小时
+1557 天
+81630 天
帖子存档
አያመል ቢض መፆም ምትፈልጉ ሰዎች ነገ ነው ሚጀምረው

🔷ኡስታዝ ኪርማኒ ሀፊዙሁላህ
🔷ኡስታዝ ኪርማኒ ሀፊዙሁላህ

⭕️አቂዳዊ ጥያቄ 🛑ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው? ✅ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው

🔷ፈትዋ🔷 ለመውሊድ የተዘጋጀን ምግብ እና የታረደን እንስሳ ስጋ መብላት ይፈቀዳልን? 🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህ🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

“ዲን ሁሉ ነገሩ ስነ-ምግባር ነው። በስነ-ምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።” "ኢብኑል ቀዪም" አኺ ኪታብ መደርደር ጥቅም የለውም አኽላቅ የተበላሸ ከሆነ። አኽላቅህን አስተካክለው🙌 እንደዚህ አይ
“ዲን ሁሉ ነገሩ ስነ-ምግባር ነው። በስነ-ምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።” "ኢብኑል ቀዪም"
አኺ ኪታብ መደርደር ጥቅም የለውም አኽላቅ የተበላሸ ከሆነ። አኽላቅህን አስተካክለው🙌 እንደዚህ አይነት አጫጭር አስተማሪ ጥቅሶች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

አንዷ ነች ያለችው እኛም እንልሻለን መውሊድ ከምታከብር ሴት በአላህ እንጠበቃለን🙌
አንዷ ነች ያለችው እኛም እንልሻለን መውሊድ ከምታከብር ሴት በአላህ እንጠበቃለን🙌

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደ
+1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች  ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደረጉ ከፊት እንዲመጡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ  አምስት ኮከብ እንድትሰጡ በታለቅ አክብሮት እና ትህትና እያጠየቅን መላው ሰለፊይ የቻናል በልተቤቶች ለሌሎች እንዲደርስ ሼር መድረግን አትርሱ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abdulrezak.tuhfetulatfal&utm_source=chatgpt.com 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

photo content

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي  هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi

🔷ሽርክ🔷 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙 እንደዚህ አይነት አጫጭር ዳእዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ 👇👇👇 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

photo content

#AddisAbaba የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡ ነገ ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እን
#AddisAbaba የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡ ነገ ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ አዲስ አበባ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ጉድ እኮ ነው አሉ ሼይኹ https://t.me/nejashi_nejashi

⚠️መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው❗️ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أ
⚠️መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው❗️ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أُمَّتَهُ على خَيْرِ ما يَعْلَمُهُ لهمْ، وَيُنْذِرَهُمْ شَرَّ ما يَعْلَمُهُ لهمْ،﴾  “ከኔ በፊት አንድም ነብይ አላለፈም፣ በሚያውቀው በጎ ነገር ህዝቦቹን ያመላከተ እንዲሁም ከሚያውቀው መጥፎ ነገር ያስጠነቀቃቸው ቢሆን እንጂ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1844 https://t.me/nejashi_nejashi

ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌 በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇 https://t.me/Sakinah_Quran_Post https://t.me/Sakinah_Quran_Post

ጭብጨባ ለወንዶች ክልክል የሆነዉ በምንድን ነዉ ደሊሉስ? መልስ ጭብጨባ የሴት ነዉ ኢማሙ ስህተት ባገጠመዉ ጊዜ ለሴት ልጅ ጭብጨባ ነዉ የታዘዘዉ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳዘዙት ሴት ታጨብጭብ አማ ወንዶች ሱብሀነሏህ ይላሉ ኢማሙን ለማሳወቅ ኢባዳ ላይ ወንዶች አያጨበጭቡም እንዴት ከኢባዳ ዉጭ ያጨበጭባሉ 2ኛዉ የጃሂልያ መገለጫ  ያጨበጭባሉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሆነ ነገር ከገረማቸዉ(ደስ ካላቸዉ) አያጨበጭቡም ነበር ተክቢራ ይሉ ነበር(አሏህ አክበር ወይም ተስቢህ ይሉ ነበር(ሱብሀነሏህ 👇👇👇 https://t.me/nejashi_nejashi

ጉድ አኮ ነው አሉ https://t.me/nejashi_nejashi

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

◈                ነገ ሰኞ ነው እንፁም🍂