ምክር ለወጣቶች
رفتن به کانال در Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 289
مشترکین
+1824 ساعت
+1927 روز
+83830 روز
آرشیو پست ها
7 289
Repost from ጄጄ Online የቁርአን አካዳሚ
+1
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ ሰለፊዮች እንኳን ደስ ኣላችሁ
ይህቺ አፕ በተሳካ ሁኔታ በplay store ተጭናለች ከዚህም ቦሀላ የምንሰራቸው አፖችን በፕሌይስቶር ስለምንጭን ሰርች ሲደረጉ ከፊት እንዲመጡ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ አምስት ኮከብ እንድትሰጡ በታለቅ አክብሮት እና ትህትና እያጠየቅን መላው ሰለፊይ የቻናል በልተቤቶች ለሌሎች እንዲደርስ ሼር መድረግን አትርሱ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abdulrezak.tuhfetulatfal&utm_source=chatgpt.com
📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ።
🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት
👉 @JJ_selfy_app_developer
📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
7 289
ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌
በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 289
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
ሻባብአዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። #أذكار_المساء ((أمسينا وأمسى الْمُلْكُ لِلَّهِ ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ)). 🍃🌻 💐መልካም ለይል🌹🌹 https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
🔷ሽርክ🔷
🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን🎙
እንደዚህ አይነት አጫጭር ዳእዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ
👇👇👇
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 289
#AddisAbaba
የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡
ነገ ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
አዲስ አበባ
ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም
ጉድ እኮ ነው አሉ ሼይኹ
https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
⚠️መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው❗️
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أُمَّتَهُ على خَيْرِ ما يَعْلَمُهُ لهمْ، وَيُنْذِرَهُمْ شَرَّ ما يَعْلَمُهُ لهمْ،﴾
“ከኔ በፊት አንድም ነብይ አላለፈም፣ በሚያውቀው በጎ ነገር ህዝቦቹን ያመላከተ እንዲሁም ከሚያውቀው መጥፎ ነገር ያስጠነቀቃቸው ቢሆን እንጂ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1844
https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
ተጋበዙልኝ በዛውም ለምትወዱት ሰው ላኩለት🙌
በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 289
ጭብጨባ ለወንዶች ክልክል የሆነዉ በምንድን ነዉ ደሊሉስ?
መልስ
ጭብጨባ የሴት ነዉ
ኢማሙ ስህተት ባገጠመዉ ጊዜ ለሴት ልጅ ጭብጨባ ነዉ የታዘዘዉ
ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳዘዙት
ሴት ታጨብጭብ
አማ
ወንዶች
ሱብሀነሏህ ይላሉ
ኢማሙን ለማሳወቅ ኢባዳ ላይ ወንዶች አያጨበጭቡም
እንዴት ከኢባዳ ዉጭ ያጨበጭባሉ
2ኛዉ
የጃሂልያ መገለጫ ያጨበጭባሉ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሆነ ነገር ከገረማቸዉ(ደስ ካላቸዉ) አያጨበጭቡም ነበር
ተክቢራ ይሉ ነበር(አሏህ አክበር
ወይም
ተስቢህ ይሉ ነበር(ሱብሀነሏህ
👇👇👇
https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 289
🔷እነ ሙራድ ታደሰን የመሳሰሉ ሙመይአዎች የሚያጨበጭቡለት ያሲን ኑሩ ይሄ ነው።
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 289
✅ ዑለማኦች ደረሶቻቸውን ሲወዱ!
🫱የታላቁ ዓሊም የሸይኽ ዘይድ አል-መድኸሊይ 🇧🇬 ልጅ ሸይኽ ኡሳመህ 📚 አባቱ (ሸይኽ ዘይድ) ደረሳቸው ለሆኑት ለታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ 📚 የነበራቸውን ቦታና ክብር እየገለፀ ነው።"
🫱ሸይኽ ዘይድ 🇧🇬 ደረሳቸው ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ 📚 ለዚያራ (ለጉብኝት) ወደሳቸው ቤት እየመጡ መሆናቸውን ካወቁ ለደረሳቸው መቀበያ ነገር ለመስራት በራሳቸው ማድቤት ይገቡ እንደነበር እየተናገረ ነው! ዐጂብ!።"
🎤ሸይኽ ኡሳመህ ኢብኑ ሸይኽ ዘይድ እናድምጠው።
فتشبهوا إن لم تكونوا مثلهم
إن التـشـبـه بالـكـرام فـلاح .
🫱የኛው ደረሴ ደሞ ሲያምርህ ይቀር አልልህም! በመጠኑም ቢሆን አይጠፉም አ'ሏህ ይጠብቃቸው በሱናም ያፅናን ያፅናቸው።"
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
7 289
⚠️ተራ ሙብተዲዖችን ማኩረፍ!
— ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ 🇧🇬 የቢድዓ ባለቤቶች ለሁለት ይካፈላሉ አሉ።
— ➀ አንደኛው ክፍል፦ ወደ ሸር ተጣሪዎች ናቸው። እነዚያ ከነሱ ሐዲሥ አይያዝም። ከነሱ (ሌላም ሸሪዓዊ እውቀት) አይያዝም። እነሱ ጀሀነም በር ላይ ያሉ ወደሷ እሺ ያላቸውን በሷ የሚጥሉ ተጣሪዎች ናቸው። አ'ሏህ ይጠብቀን።"
— ➁ (የሙብተዲዖች) ተራዎቻቸውማ እነኚህ አይኮረፉም፤ ወደ አ'ሏሁ ተባረከ ወተዓላ ነው በጥበብና በጥሩዋ ምክር የሚ'ጠሩት። ማለትም (ወደ ቢድዓ) የማይጣሩትንና ተራዎቹን፣ ጥፋታቸው በራሳቸው የሆነባቸውን።
= ይሄንን (አይነቱን ሰው) ወደ አ'ሏህ ማመላከቱን (ወደ ሐቅ መጥራቱን) ሞክር፤ በጥበብና በጥሩዋ ምክር ትጠራዋለህ፤ ከሱ በመቀላቀል (ከሱ በመሆን) የሚጎዳህ ነገር ካለ ከሱም ቢሆን ራቅ።"
📚 "ሸርሑ ዐቂደቲ'ሰለፍ (293)"
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
7 289
🔷ፈትዋ🔷
"የሀራም ቤት ተቀጥሮ ስለ መስራት"
🎙በሸይኽ አብዱልሃሚድ ሀፊዘሁላህ🎙
እንደዚህ አይነት አጫጭር ፈትዋዎች እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ ቻናላችን ጆይን ይበሉ
👇👇👇
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
