ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 825
Subscribers
-424 hours
+1637 days
+75230 days
Posts Archive
7 828
🔷ለተማሪዎች ምክር
ዶክተር ሸይኽ ሁሴን - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"ከታዋቂነትና ከአመራር ውዴታ መራቅ ፤ ምክንያቱም እርሷ የሰለፍያን እንቅስቃሴ የከፋፈለችና ያፈራረሰች አስጸያፊ እና እጅግ የተወገዘች መጥፎ ባህሪ ነችና።
ባለቤቶቿ አስተሳሰባቸው ደካማ እና ጤናማ ያልሆኑ ናቸው።"
الرسالة : خمسون نصيحة لطلاب العلم ص/41
https://t.me/alateriqilhaq
https://t.me/hussenabass123
كن على بصيرة
7 828
4.በህር አል ሙሒጥ አስ ሰጃጅ የማን ኪታብ ነው?
ሀ ሙሀመድ አሊ አደም
ለ ሙሀመድ አማል አልጃሚ
ሐ ሙሀመድ አማን ሽንቂጥይ
መ ኢማሙ ሙስሊም
7 828
2."ጀርሕ ወ ተእዲል" ሚለውን ኪታብ የፃፈው ማነው?
ሀ.አቡ ዙርአት አር ራዚ
ለ.አቡ ሃቲም አር ራዚ
ሐ.ኢብኑ አቡ ሃቲም
መ.አቡ ዳውድ
