ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 201
Подписчики
+2624 часа
+1917 дней
+82830 дней
Архив постов
7 201
🌳አንመፃደቅ"
ቆይ ማነን እና ነው የምንመፃደቀው?!
እኛ ማለትኮ ወንጀላችንን አላህ በጥበቡ
የሰተረልን ጉደኞች ነን
በሰዎች ላይ መኩራትና
ራሳችንን መስቀል አይመጥነንም።
ኩራትኮ የሚገባው ሰማይና ምድርን በጥበቡ ላቆመው
ነውራችንን ሁሉ ለሸፈነው ለአለማቱ ጌታ አላህ ነው
@light_of_sunnah
7 201
Them🗣 : ኒቃብ ለብሰሽ የት ልትደርሺ ነው እንደው ልፊ ቢልሽ እንጂ ..😏
እና Future ማየት ከቻላችሁ ነገ ይዘንባል ወይስ ፀሀይ ነው ...ንገሩኝ እስኪ
ሪዝቄም ..ስኬቴም በአላህ እጅ ነው ..አድቡ👊
አትስሚያቸው🙌
7 201
የጥያቄዎቹ መልስ
1.ለ
2.ለ
3.ሀ
4.ለ
5.ለ
6.ሀ
7.ለ
8.ሐ
9.ሀ
10.መ
ለዛሬ የነበረን ጥያቄና መልስ ይህን ይመስል ነበር አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ጀዛኩሙሏ ኸይር
እናተም በመለሳችሁት እኛም በጠየቅነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን🤲
ነገ በድጋሚ በሌሎች ጥያቄዎች
እስክንገናኝ ወሰላሙአለይኩም
ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
7 201
10//ከሚከተሉት ድርጊቶች ውስጥ ሶላትን ሙሉ በሙሉ ከንቱ የሚያደርገው (የሚያበላሸው) የቱ ነው?
ሀ) ዐይንን ማሸት
ለ) በጸሎት ወቅት ጸጥ ማለት
ሐ) ትንሽ መንቀሳቀስ (ለምሳሌ ነፍሳትን ለማባረር)
መ) ሆን ብሎ ማውራት
7 201
9//በሶላት ውስጥ አንድ ሰው በስህተት ወይም በመርሳት የዋጅብ (ግዴታ) ተግባር ሲተው፣ ሶላቱን ለማስተካከል ምን ማድረግ ይጠበቅበታል?
ሀ) የስህተት ሰጁድ (ሱጁዱስ ሰህው) ማድረግ
ለ) ሶላቱን እንደገና ሙሉ በሙሉ መጀመር
ሐ) ምንም ሳያደርጉ ማለፍ
መ) ውዱእ ማደስ ብቻ
7 201
8//ከሶላት ማዕዘናት (አርካኖች) አንዱ የሆነው እና ያለሱ ሶላት የማይጸድቅበት ድርጊት የቱ ነው?
ሀ) አዛን ማለት
ለ) ኢቃማ ማለት
ሐ) ሱረቱል ፋቲሀን መቅራት
መ) ቀኝ እጅን ከግራ እጅ በላይ ማኖር
7 201
7// ከሶላት መጀመር በፊት መሟላት ከሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች (ሸርጦች) አንዱ የሆነው የቱ ነው?
ሀ) እጆችን ማጠፍ
ለ) የሶላት ወቅት መግባት
ሐ) ሱራን በድምፅ ማንበብ
መ) ቁኑት ማድረግ
7 201
➽6 በሐዲስ መሠረት በቂያማ ቀን ከሚጠየቁት ዋና ነገሮች አንዱ ምንድነው?
A// ስለ ዕድሜው እንዴት እንዳሳለፈው
B// ስለ ቤቱ መጠን
C// ስለ ልብሱ
D// ስለ የቤተሰቡ ብዛት
7 201
➽4 የነቢዩ ﷺ ልጅ ዘይነብ (ረ.ዐ) ባለቤት ማን ነበር?
A// አቡ ሱፍያን
B// አቡል-ዐስ ኢብን አር-ረቢዕ
C// ዑስማን (ረ.ዐ)
D// ጃዕፈር (ረ.ዐ)
7 201
➽2 ከነቢዩ ﷺ ሚስቶች መካከል ከሌሎቹ በኋላ የሞተችው ማን ናት?
A// ዓኢሻ (ረ.ዐ)
B// ኡሙ ሰለማ (ረ.ዐ)
C// ሐፍሷ (ረ.ዐ)
D// ሰውዳ (ረ.ዐ)
