ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 201
订阅者
+2624 小时
+1917 天
+82830 天
帖子存档
语音消息00:56

🌳አንመፃደቅ" ቆይ ማነን እና ነው የምንመፃደቀው?! እኛ ማለትኮ ወንጀላችንን አላህ በጥበቡ የሰተረልን ጉደኞች ነን በሰዎች ላይ መኩራትና ራሳችንን መስቀል አይመጥነንም። ኩራትኮ የሚገባው ሰማይና ምድርን በጥበቡ ላቆመው ነውራችንን ሁሉ ለሸፈነው ለአለማቱ ጌታ አላህ ነው @light_of_sunnah

ስለ መፅሀፍ ህትመት የምታውቁ ሰዎች እስኪ ኮሜንት ላይ ሀሳባቹን አካፍሉን እህታችን ኮሜንት ታነባለች
ስለ መፅሀፍ ህትመት የምታውቁ ሰዎች እስኪ ኮሜንት ላይ ሀሳባቹን አካፍሉን እህታችን ኮሜንት ታነባለች

Them🗣 : ኒቃብ ለብሰሽ የት ልትደርሺ ነው እንደው ልፊ ቢልሽ እንጂ ..😏 እና Future ማየት ከቻላችሁ ነገ ይዘንባል ወይስ ፀሀይ ነው ...ንገሩኝ እስኪ ሪዝቄም ..ስኬቴም በአላህ እጅ ነው ..አድቡ👊 አትስሚያቸው🙌

አይደል👍 @light_of_sunnah
አይደል👍 @light_of_sunnah

👉አስቡትማ ኡሚና አቢ ሳያውቁ ቁርዐንን ሙሉ ሀፍዛችሁ surprise ስታደርጓቸው imagine ያ አላህ🙌🫰🏽

سورة يونس || عبدالله القرافي

እኔ ከወደድኩት ለናንተ ወደድኩ የማለዳ ግብዣ ለናንተ 👌

ቁርአን ልጋብዛቹህ? በማን ቃሪእ ይሁንላቹህ?

የጥያቄዎቹ መልስ 1.ለ 2.ለ 3.ሀ 4.ለ 5.ለ 6.ሀ 7.ለ 8.ሐ 9.ሀ 10.መ ለዛሬ የነበረን ጥያቄና መልስ ይህን   ይመስል ነበር  አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ጀዛኩሙሏ ኸይር እናተም በመለሳችሁት እኛም በጠየቅነው  የምንጠቀም አሏህ ያድርገን🤲  ነገ  በድጋሚ በሌሎች ጥያቄዎች    እስክንገናኝ ወሰላሙአለይኩም    ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

10//ከሚከተሉት ድርጊቶች ውስጥ ሶላትን ሙሉ በሙሉ ከንቱ የሚያደርገው (የሚያበላሸው) የቱ ነው? ሀ) ዐይንን ማሸት ለ) በጸሎት ወቅት ጸጥ ማለት ሐ) ትንሽ መንቀሳቀስ (ለምሳሌ ነፍሳትን ለማባረር) መ) ሆን ብሎ ማውራት

9//በሶላት ውስጥ አንድ ሰው በስህተት ወይም በመርሳት የዋጅብ (ግዴታ) ተግባር ሲተው፣ ሶላቱን ለማስተካከል ምን ማድረግ ይጠበቅበታል? ሀ) የስህተት ሰጁድ (ሱጁዱስ ሰህው) ማድረግ ለ) ሶላቱን እንደገና ሙሉ በሙሉ መጀመር ሐ) ምንም ሳያደርጉ ማለፍ መ) ውዱእ ማደስ ብቻ

8//ከሶላት ማዕዘናት (አርካኖች) አንዱ የሆነው እና ያለሱ ሶላት የማይጸድቅበት ድርጊት የቱ ነው? ሀ) አዛን ማለት ለ) ኢቃማ ማለት ሐ) ሱረቱል ፋቲሀን መቅራት መ) ቀኝ እጅን ከግራ እጅ በላይ ማኖር

7// ከሶላት መጀመር በፊት መሟላት ከሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች (ሸርጦች) አንዱ የሆነው የቱ ነው? ሀ) እጆችን ማጠፍ ለ) የሶላት ወቅት መግባት ሐ) ሱራን በድምፅ ማንበብ መ) ቁኑት ማድረግ

➽6 በሐዲስ መሠረት በቂያማ ቀን ከሚጠየቁት ዋና ነገሮች አንዱ ምንድነው? A// ስለ ዕድሜው እንዴት እንዳሳለፈው B// ስለ ቤቱ መጠን C// ስለ ልብሱ D// ስለ የቤተሰቡ ብዛት

➽5 የሙስሊሞች የመጀመሪያው ቂብላ የትኛው ነበር? A// ካዕባ B// መስጂደል አቅሳ C// መስጂደ ቁባ D// መስጂደ ነበዊ

➽4 የነቢዩ ﷺ ልጅ ዘይነብ (ረ.ዐ) ባለቤት ማን ነበር? A// አቡ ሱፍያን B// አቡል-ዐስ ኢብን አር-ረቢዕ C// ዑስማን (ረ.ዐ) D// ጃዕፈር (ረ.ዐ)

➽3 በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ነቢይ ያልሆነ ሰው ማን ነው? A// ሉቅማን B// አቡ ለሀብ C// አቡ ጃህል D// አቡ በክር

➽3 በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ነቢይ ያልሆነ ሰው ማን ነው? A// ሉቅማን B// አቡ ለሀብ C// አቡ ጃህል D// አቡ በክር

➽2 ከነቢዩ ﷺ ሚስቶች መካከል ከሌሎቹ በኋላ የሞተችው ማን ናት? A// ዓኢሻ (ረ.ዐ) B// ኡሙ ሰለማ (ረ.ዐ) C// ሐፍሷ (ረ.ዐ) D// ሰውዳ (ረ.ዐ)