en
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Open in Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
578
Subscribers
+124 hours
+107 days
+6630 days
Posts Archive
photo content

ነቢዩ ሰላሁ አለይሂ ወሰለም (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ እና በቤተሰቦቻቸውም ላይ ይሁእና እንዲህ ብለዋል፦ "በየወሩ ሶስት ቀናትን መጾም ዕድሜ ልክን (ዘላለም) እንደ መጾም ነው። እነሱም 'አያሙል ቢድ' (የነጩ ቀናት) በመባል የሚታወቁት ሲሆኑ፣ እነሱም፡ ነገ እሁድ ሙሀረም 13ኛው፣ 14ኛው እና 15ኛው ቀናት ናቸው።" (ሐዲሱን ሐሰን ካሉት ውስጥ፡ ሶሒሕ አል-ጃሚዕ ፡ 3849 ለ ሸይኽ አል-አልባኒ ናቸው።አላህ ይዘንላቸው እና

ዱንያውን (የምድር ህይወቱን) እና አኺራቱን (የወዲያኛውን ዓለም) ያጠፋችበትን/ያበላሸችበትን አንዲት ቃል የተናገረው ሰው...⁉️" https://t.me/kuruhara040

ጥያቄ ተሳተፉ !  📮 ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد   በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

عن عبدالله بن عمرو رضي الله عنهما ، أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال : "مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ
عن عبدالله بن عمرو رضي الله عنهما ، أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال : "مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا". [مسند الإمام أحمد]. https://t.me/abu_hayder_aliy

Repost from TewhideAcadamy
Voice message01:07

Repost from TewhideAcadamy
Voice message01:25

Repost from TewhideAcadamy
Sample 1.pdf6.23 KB

Repost from TewhideAcadamy
አዘጋጅ ወንድማችሁ ሳዳት ከማል አቡ መርየም። አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም እና እህቶች ሆይ! ይህ ቻናል ከጀማሪ ጀምሮ የኪታብ ቂርኣት በድምፅ፣ ከዛም ጎግል ላይ ለእያዳንዱ ትምህርት በጥያቄ እና መልስ የሚለቀቅበት ነው፡፡ እያንዳንዱ ተማሪ የደርሱ ፔዲኤፍ አብሮ ይለቀቅለታል፡፡ በአላህ ፍቃድ በተሸለ መንገድ ካሉበት ሆነው ይማሩ፡፡ አላህ ኢኽላስ ይስጠን፡፡ https://t.me/TewhideAcadamy

Repost from Dr. Seid Musa
☞    ልዩ የኮርስ ፕሮግራም (በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን)           በሊሞእና በአንብዬ ከተማ! = ⏱ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 17 ቀን ከዝሁር ሶላት ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቀዎታል። 🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ የሐዲሥ ፈርጥ : ሸይኽ ዐሊይ ቢን አሕመድ አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ጠለበተል ዒልሞች ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!! 📚 ለኮርሱ የተመረጡ ኪታቦች- 1- رسالة متى يكون الرجل من أهل السنة 2- كشف الشبهات 3- لمعة الإعتقاد 4- متن البيقونية  = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

🚨 ታላቅ የደዕዋና የገራዶ ቢላል መስጅድ ጉብኝት ጥሪ 🚨 ለአላህ ዲን ኻዲም የሆናችሁ ውድ ወንድምና እህቶች! እነሆ የፊታችን ሐሙስ ከምሽቱ የዒሻእ ሶላት እንደተሰገደ ታላቅ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠ
🚨 ታላቅ የደዕዋና የገራዶ ቢላል መስጅድ ጉብኝት ጥሪ 🚨 ለአላህ ዲን ኻዲም የሆናችሁ ውድ ወንድምና እህቶች! እነሆ የፊታችን ሐሙስ ከምሽቱ የዒሻእ ሶላት እንደተሰገደ ታላቅ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። 📌 የፕሮግራሙ ርዕስ፦ "ለመስጅዱ የገቢ ማስገኛ በምን አይነት አሰራርና ዘዴ?" (የገራዶ ቢላል መስጂድ ጉብኝትና የገቢ ማሰባሰቢያ ውይይት) ⏰ የፕሮግራሙ ሰዓት፦ 🇪🇹 በኢትዮጵያ፦ ከምሽቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ 🇸🇦 በሳዑዲ፦ ከምሽቱ 8:30 ሰዓት ጀምሮ 🇦🇪 በዱባይ፦ ከምሽቱ 9:30 ሰዓት ጀምሮ 🎤 ተጋባዥ እንግዶች፦ • የተለያዩ እህትና ወንድሞች • በቴሌግራም እና በዋትስአፕ ግሩፖች ላይ ያላችሁ አባላት በሙሉ 💎 ፕሮግራሙ በተለያዩ ወንድሞች ይመራል (ኢንሻ አላህ)። ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ! ቢያንስ ታተርፉበታላችሁ እንጂ አትከስሩበትም። 💳 የባንክ አካውንት ቁጥር (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)፦ 👉 1000616592673 📍 አድራሻ፦ ገራዶ እንዶድ በር ቢላል መስጅድ 🔗 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 t.me/geradobilalmesjid 👉 t.me/geradobilalmesjid

ኢስላማዊ ት/ርት ብቻ የሚካሄድበት የኡስታዝ ሳዳት ከማል ቻናል ነው ይቀላቀሉ ይማሩ እውቀትዎን ያዳብሩ

Repost from TewhideAcadamy
Voice message01:25

photo content

የዑሥማን እና የሑሰይን ሞት ~ ዑሥማን ብኑ ዐፋን እና ሑሰይን ብኑ ዐሊይ ሁለቱም በጀነት የተመሰከረላቸው ሶሐቦች ናቸው። ሁለቱም በግፍ ነው የተ7ደሉት። * ዑሥማን ኸሊፋ ነበሩ። አምፀው በወጡባቸው ሰዎች ነው ደማቸው የፈሰሰው። ሑሰይን ኸሊፋ አልነበሩም። እንዲያውም በመሪ ላይ የወጡት። ይሁን እንጂ ወደ መካ ለመመለስ፣ ወይም ከሙስሊሙ ሰራዊት ጋር ለመቀላቀል ወይም ደግሞ ወደ የዚድ ለመሄድ ጠይቀው ነበር። ይሄ ማለት 7ዳዮቻቸው እምቢ ብለዋቸው እንጂ በወጡበት አቋም ላይ አይደለም የሞቱት ማለት ነው። * ዑሥማን ከነብያችን ﷺ በኋላ የኡማው ሶስተኛው ታላቅ ሰው ናቸው። በደረጃ የሚበልጧቸው አቡበክርና ዑመር ብቻ ናቸው። ከሑሰይን ጋር የሚቀራረቡ አይደሉም። * በዑሥማን ግdያ ዐሊይን የሚከሱ አሉ። በሑሰይን ግ^ድያ ላይ ደግሞ የዚድን የሚከሱ አሉ። ሁለቱም ለሙግታቸው ትክክለኛ መረጃ ማቅረብ አይችሉም። መረጃ እስካልቀረበ ድረስ ደግሞ ዐሊይም ከዑሥማን ደም ንፁህ ናቸው። የዚድም ከሑሰይን ደም ንፁህ ነው። * የዚድ በሑሰይን 7ዳዮች ላይ እርምጃ አለመውሰዱን ለክሳቸው ማሳመኛ የሚያደርጉ አሉ። ነገር ግን 0ሊይም በዑሥማን 7ዳዮች ላይ እርምጃ አልወሰዱም። ለምን? የተለያዩ ሀሳቦች ይሰነዘራሉ። ሐቂቃውን አላህ ያውቃል። ነገር ግን "እርምጃ ያልወሰዱት እጃቸው ቢኖርበት ነው"፣ ወይም "የደረሰው ቢያስደስታቸው ነው" የሚል የግምት ሃሳብ ከመሰንዘር ይልቅ ጉዳዩን ለአላህ መተው ነው የሚሻለው። ከሁለቱ ክስተቶች ጀርባ ያደፈጡ ሁለት ቡድኖች አሉ። የዑሥማንን ግ^ድያ እነ ዐሊይን ለማጣጣል የሚጠቀሙት "ነዋሲብ" የሚባሉ አካላት አሉ። ቁጥራቸው እዚህ ግባ የሚባል ባይሆንም ዛሬም ድረስ አሉ። የሑሰይንን ግድያ በኑ ኡመያን አልፎም ሰፊውን ህዝበ ሙስሊም ለመጥላት የሚጠቀሙት ደግሞ "ረዋፊድ፣ ሺ0ዎች" ናቸው። (የሚገርመው ሑሰይንን ጎትጉተው የጠሩትም ራሳቸው፣ ሲደርስ አብሮ ከመሰለፍ ይልቅ ጥለውት የከዱትም ራሳቸው ኩፋውያን ሆነው ሳለ ኋላ ከሳሽ የሆኑትም ራሳቸው ናቸው።) ለማንኛውም ዑሥማንም ሑሰይንም በግፍ ነው የሞቱት። ሃዘንን ለፖለቲካ መሸቀጫ ማዋል ቢፈቀድ ኖሮ ዑሥማን ላይ የደረሰው ግፍም፣ የዑሥማን ደረጃም ከሑሰይን የሚበልጥ እንጂ የሚቀርብ አልነበረም። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor