ar
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

الذهاب إلى القناة على Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
568
المشتركون
-124 ساعات
+267 أيام
+6130 أيام
أرشيف المشاركات
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

ረሱል (ሰ.0.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው። ↗️ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት፣ ↗️ጤንነትህን በሽታ ከመምጣቱ በፊት፣ ↗️ሀብትህን ድህነት ከመምጣቱ በፊት፣ ↗️ትርፍ ግዜህን ትርፍ ግዜ ከማጣትህ በፊት፣ ↗️ህይወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት።”

الإيمان يزيد وينقُص 🎙️ لفضيلة الشيخ عزيز فرحان العنزي حفظه اللّه "ኢማን (እምነት) ይጨምራል፣ ይቀንሳልም" — በተከበሩት ሼክ አዚዝ ፈርሃን አል-አነዚ (አላህ ይጠብቃቸው) በአህሉሱና ወልጀመዓ ዓቂዳ) መሰረት እምነት በጥሩ ስራና በአላህ ታዛዥነት እንደሚጨምር፣ እንዲሁም በወንጀልና በትዕዛዝ ማፍረስ ይቀንሳል https://t.me/kuruhara040

''የብዙ ሟች ቤተሰቦችን ማግኘት አልተቻለም'' 🚨 ⚠️ አስቸኳይ መልዕክት፡ #ሸር ይደረግ! ⚠️ የሟቾች ቤተሰቦችን ማግኘት ባለመቻሉ አስቸኳይ እገዛ ይፈለጋል። 🚨'' ዛሬ ማለዳ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል በሚገኘው ''ሀረጎ'' መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ማለፉ የሚታወስ ነው። የሟቾች አስክሬን ደሴና ከምቦልቻ ሆስፒታሎች የሚገኝ ሲሆን ''በዚህ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ብዙ ሰዎች መታወቂያ እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ባለመኖሩ'' አስከሬን ለማስረከብም ሆነ ሁኔታውን ለማሳወቅና የቤተሰቦቻቸውን አድራሻ ማግኘት ከባድ ሆኗል ተብሏል። አደጋ የደረሰበት ''አውቶቡስ ሰኔ 07/2018 ዓ.ዓ መነሻው ከቦረና መካነ-ሰላም ከተማ እንደሆነም የተገለፀ ሲሆን'' ይህ መልዕክት ለሚመለከታቸው ቤተሰቦች በፍጥነት እንዲደርስ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ። በተለይ ከመካነ-ሰላም ወደ አድስ አበባ የተጓዘ የቤተሰብ አካል ካለና አድራሻው የጠፋባችሁ ወይም የምታውቁት ሰው ካለ መረጃዎችን በማመሳከር እንድትተባበሩና መረጃው ለሌላቸው ደግሞ ይህንን ፅሁፍ በየግሩፑ እና በየገጻችሁ #Share በማድረግ አግዙ። የአንድ ሰው ''ሼር'' ማድረግ ለአንድ ቤተሰብ መጽናኛና መረጃ ሊሆን ይችላል። ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦችም መጽናናትን እንመኛለን!

ሸይኽ_ፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አቂዳው የተበላሸ ሰው በዱንያም በአሔራ ከሳሪ ይሆናል። ግልፅ ክስረት የሚባለውም ይህ ነው። አቂዳው የተስተካከለ ሰው ግን በዱንያም በአሔራ ደስተኛው እሱ ነው።» 📚 ۞ المنتقى【1/193】۞ https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

ለማስታወስ ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ አሏህ እርሱን በመታዘዝ እና በመገዛት ያግዘን ያረበል አለሚን ሳትቀጣን ማረን ሳትቀጣን ወዳንተ መልሰን   ልባችንን አንተን በመፍራት እና በአንተ ፍቅር ሙላልን ኣሚን🤍

አድምጡት እስኪ ይህን ማራኪ እማይጠገብ ደዕዋ ሐቂቃ

አድስ ሙሐደራ ደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ 💉ስለ ተውሒድና ሽርክ ምረጥ ምክር 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይ
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇

ሼይኽ ሳልህ አልፎዛን አላህ ይጠብቃቸው እኛ ዘንድ ከሁሉ በላይ ውድ የሆነው ነገር ዐቂዳችን (እምነታችን) ነው። ስለዚህ እሱን ልንጠብቀው ይገባል። (እንዴት ልንጠብቀው ይገባል?) በመማር፣ በማስተማር፣ ወደ እሱ በመጣራትና በእሱ ላይ በመፅናት። ያለ እሱ ለእኛ ምንም ዓይነት ደስታ፣ መዳንና ስኬት የለንም። አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ዲኑን እንዲረዳ፣ ቃሉን ከፍ እንዲያደርግ፣ ይህችንም ሀገር ሆነ የሌሎች ሙስሊሞችን ሀገራት በአጠቃላይ ከማንኛውም መጥፎና አስከፊ ነገር፣ ከማንኛውም ጠማማ ጥሪ (ዳዕዋ) እና ከማንኛውም ለዚህች የተባረከች ጥሪ ጠላት ከሆነ አስተማሪ እንዲጠብቅልን እንለምነዋለን። ይህንን እኛ ላይም ሆነ ከእኛ በኋላ በሚመጡት ላይ እንዲጠብቅልን፣ ይህንን ዲን እንዲያቆይልን፣ እናም አሁን በሰላም፣ በርዝቅ፣ በምቾትና በብልፅግና (ምስጋና ለአላህ ይገባውና) በሁሉም መልኩ እየኖርንባት ያለነውን ይህችን ፀጋ እንዲያቆይልን እንለምነዋለን።" https://t.me/abu_hayder_aliy

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ታላቁን እንግዳችንን ሸይኻችንን መከታተል ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇👇 http://t.me/AbulbukhariSeid http://t.me/AbulbukhariSeid ☝️☝️☝️☝️☝️

ጥያቄ❓ ጅህልና ጨለማ ነዉ በ ____ ተዋጋዉ/ጊዉ❔

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

قال رسول الله ﷺ: «عَجَبًا لأَمْرِ المؤمنِ، إنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ له خيرٌ، وليس ذاك لأحدٍ إلا للمؤمنِ؛ إن أصابته سرَّاءُ شكر ف
+1
قال رسول الله ﷺ: «عَجَبًا لأَمْرِ المؤمنِ، إنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ له خيرٌ، وليس ذاك لأحدٍ إلا للمؤمنِ؛ إن أصابته سرَّاءُ شكر فكان خيرًا له، وإن أصابته ضرَّاءُ صبر فكان خيرًا له». رواه صحيح مسلم. የአላህ መለክተኛ ﷺ የሙእሚን ነገር በጣም ይገርማል! ለማንም የለላቸዉ እድል ለነሱ አላቸዉ አሉ ሙአሚን ለሆነ ሰዉ ሁልግዜ ኸይር (አጅር) ይፃፍለታል 'ጥሩ ነገር ሲያገኙ አላህን ያመሰግናሉ አጅር ይፃፍላቸዋል ' መጥፎም ነገር ሲያጋጥማቸዉ ይታገሳሉ ከዛም አሁንም አጅር ይፃፍላቸዋል ። ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ባሪያው አመስጋኝና ምህረትን ለማኝ በሆነ ጊዜ፤ መልካም ነገር ለርሱ እጥፍ ድርብ ከመሆንና መጥፎ ነገር ከርሱ ከመገፍተር አይወገድም።» 📚 ۞ مجمــوع الفتــاوى【14/262】۞ ትእገስት ሐቂቃ ከዝህም በፊት እንደፃፍኩት አሁን ላይ ትእግስት የለንም ብዙዎቻችን የሆነ ነገር ሲደርስብን ድሕነት :መሰረቅ : ከሰዎችጋ አለመግባባት ሲፈጠር መታገስ አቅቶን የፈለግነዉን እያደረግን እኔ ታጋሽ ነኝ እንላለን አላህ እኛን ከፈጠረን ጀምሮ በኛ ላይ የዋለልንን ፀጋ ብንቆጥረው ሐቂቃ ለሱ የሚመጥን ምስጋናም የለንም የምር" ሙሉ የሰዉነት አካላችን ምላስ ሆኖ 24 ት ሰዓት አልሐምዱሊላህ እያልን ብንዉልም ብናድርም የአላህን ዉለታ አይከፍልልንም ። https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

አንዳንዶች ለነገርና በአቋራጭ ለመክበር ብላችሁ እየተንቀለቀላችሁ የሚላኩላችሁን ሊንኮች ተስገብግባችሁ እየነካችሁ ሐክ እየተደረጋችሁ ነው። ሐክ መደረጋችሁ ብቻ ሳይሆን ፈሳድ በየግሩፓችሁና ቻታችሁ በስማችሁ ይላካል። ስንት ጊዜ ተነግሯችሁ እንዴት እንደሚገባችሁ አላውቅም። https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!