en
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Open in Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
571
Subscribers
No data24 hours
+287 days
+6030 days
Posts Archive
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ኣደም ወንጀል በሰሩ ጊዜ ተመልሰዋል። የዚያኔ ጌታቸው መረጣቸው። አቀናቸውም። ኢብሊስ በወንጀሉ በፀናና በተሟገተ ጊዜ አላህ ረገመው። አራቀውም። ስለዚህ ከወንጀሉ የተመለሰ ሰው አደማዊ ሲሆን በጥፋቱ የፀናና በቀደር የተሟገተ ኢብሊሳዊ ሆኗል። ስለዚህ እድለኞች አባታቸውን ሲከተሉ እድለ ቢሶች ደግሞ ጠላታቸውን ኢብሊስን ነው የሚከተሉት።» 📚 ۞ مجموع الفتاوى【8/64】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ዛሬ [ሰኞ] ከምሽቱ 2:30pm 4ኛው ዙር የኮርስ ፕሮግራማችን ይቀጥላል ኢ_ን_ሻ_አ_ላ_ህ الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا. رابط مجموعة التليغرام: t.me/Multeka_Selefiyin

የተፈታች ሴት 'ያገለገለች' ሳይሆን 'የበሰለች' ነች። የሴትነት ወርቅነቷ በትዳር መፍረስ አይደበዝዝም፤ ክብሯም በሰው ቂልነት አይቀነስም። የኸዲጃ እና የነቢዩ የፍቅር ታሪክ ለዘመናት የሚሻገር ታላቅ ምስክር ነው። እርሷ የመጀመሪያ ሚስታቸው፣ የልባቸው ንግሥትና የሕይወታቸው ምሰሶ ነበረች።

ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ
ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «አግብተህ፣ ነፍስህን (ከዝሙት) መጠበቅህ፣ ሴቲቱንም እንዲሁ መጠበቅህ እና ዝርያዎችንም መተካትህ ትርፍ ዒባዳዎችን ለመፈፀም ለብቻህ ከመገለልህ የበለጠ ነው።» 📚 ۞ شـرح إغاثـة اللهفـان【25/6/1437】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ነገ ሰኞ ነው! የቻላችሁ ጸሙ ➡ ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል። ➡ ስሜትን ያስራል። ➡ እይታን ከሀራም ያርቃል። ➡ ከጀነት አንዱን በር ይዟል በእርሱ ለመግባት እንሽቀዳደም። ➡ የማይችል share በማድረግ ያመላክት

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - ኢብኑ ተይሚያህ አንድ ጊዜ እንዲህ ሲሉ መከሩኝ — «ቀልብህን የፈሰሰበትን ሁሉ እንደሚመጠውና ሲጨምቁትም ያንኑ እንደሚተፋው እስፖንጅ አታድርገው። ይልቁንስ እንደ መስታወት አድርገው። ብዥታዎች በገፅታው ላይ ያልፋሉንጂ ወደ ውስጡ አይገቡም። አጥርቶ ይመለከታቸዋል፣ በጠጣርነቱ ደግሞ ይመልሳቸዋል። አንተም ባንተ ላይ የመጣውን ብዥታ ሁሉ ለልብህ ካጠጣኸው የብዥታዎች መኖሪያ ይሆናል።» 📚 ۞ مفتاح دار السعادة【1/443】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

▫️ የቲላዋ ግብዣ በቃሪእ ዓሊይ - ከወለጋ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=51b8e8e8c30fed6c93

~ ተውሒድ 1 ያደርጋል በምስራቅ በምዕራብ በሰሜን ያላቹህ እንዲሁም በደቡብ በውጭም ያላቹህ ሙስሊም ሙስሊማቶች እንደ'ምን አላቹህ የአላህ ሰላም እዝነት ሁሌ አይለያቹህ አደራ እወቁልን አንደምወዳቹህ
~ ተውሒድ 1 ያደርጋል በምስራቅ በምዕራብ በሰሜን ያላቹህ እንዲሁም በደቡብ በውጭም ያላቹህ ሙስሊም ሙስሊማቶች እንደ'ምን አላቹህ የአላህ ሰላም  እዝነት ሁሌ አይለያቹህ አደራ እወቁልን አንደምወዳቹህ በያላቹህበት አላህ ይጠበቃቹህ በውል ተገንዝበን  የጠላትን ሴራ አፋርና  ትግራይ   ኦሮሞና  አማራ ወላይታና  ጋሞ   ባንድ   ብንጣራ ሃበሻ  እንዲፈካ  የተውሂዱ ጮራ ጨለማው ተገፎ ሱናው እንዲያበራ አቤት  ውበታችን   ስንቆም  በጋራ ሲዳማ ሶማሌ  ጉራጌ ወላይታ ሐረሪ ጌዴኦ ከፋ ጉሙዝ ቤርታ ሀዲያና ጋሞ     ኮንሶና ከንባታ ብሄር ሳይገድበን ወሬና አሉባልታ መስራት ያስፈልጋል በቀንም በማታ ተውሒድን ለማድረስ በየሁሉም ቦታ ሽርክ ተንሰራፍቷል ከተማ እስከ ገጠር ድሬዳዋም በለው አዲስ አባ ሸገር መቀሌና አሶሳ   ቤንሻንጉል ሀረር ሰመራና አሳይታ ዲላ ካብሪ ዳሃር ጅግጅጋና ጅንካ ሽሬ  ደብረ ታቦር ደሴና ወልዲያ እንዲሁም ባህርዳር ብዙ ኮተት አለ አዲስ ዘመን ጎንደር ነቀምት ሻሸመኔ  ቢሾፍቱና አሰላ ዶሎ ኦዶ ሀረሪ ናዝሬትም ጋንቤላ መወገድ ያለበት አለ  ብዙ  አተላ ወላይታና አርባ ምንጭ  ሀዋሳና ጅማ ደብረ ማርቆስ አድዋ አክሱምና አዳማ ብዙ ፍጥረት አለ ተውሒድን ያልተሰማ አዎ! ሽርክን አንኮታክቶ ተውሒድን ለማድረስ ቢድዓን በታትኖ  ሱናችን  ለማንገስ እንጣር እንትጋ እስክትወጣ እስትንፋስ ኩፍር ይከፋፍላል ኢስላም ያዛምዳል ሽርክ ይለያየናል  ተውሒድ ያጣምራል ቢድዓ  ይበትናል    ሱና ያስተሳስራል ቢመርህም ዋጠው ተውሒድ 1 ያደርጋል ✍Abu Imran = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

🎁የልባችንን በሽታ የምንታከምበት አዲስ የብስራት ዜና! 🧡የደረቀ ልብን የሚያለመልም፣ የዛለች ነፍስን የሚያድስ ልዩ የቂርኣት ፕሮግራም እነሆ ሊጀምር ነው! የሰው ልጅ አካል ጤነኛ የሚሆነው ቀልቡ
🎁የልባችንን በሽታ የምንታከምበት አዲስ የብስራት ዜና! 🧡የደረቀ ልብን የሚያለመልም፣ የዛለች ነፍስን የሚያድስ ልዩ የቂርኣት ፕሮግራም እነሆ ሊጀምር ነው! የሰው ልጅ አካል ጤነኛ የሚሆነው ቀልቡ ጤነኛ ሲሆን ብቻ ነው፤ ልብ ሲደርቅ ግን ሕይወት ትርጉም ታጣለች። 📚 የኪታቡ ስም፦ ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْبِ وَذِكْرُ أَسْبَابِهَا وَمَا تَزُولُ بِهِ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 📝ዝግጅት፦ ታላቁ ዓሊም አል-ኢማም ኢብኑ ረጀብ (ረሒመሁላህ) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ) 🗓 የመጀመሪያ ቀን፦ ሐሙስ ሚያዚያ 15 ይጀምራል- ⏰የደርሱ ቀናት፦ ዘወትር ረቡዕ እና ሐሙስ-ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ- 📚የኪታቡን PDF ለማገኘት ይጫኑኝ! ⚡️ትምህርቱ በቀጥታ ስርጭት (Live) የሚሰጥበት ቻናል፦👇 🔗 https://t.me/Sle_qelbachn1 🌐 https://t.me/Sle_qelbachn1 ለሌሎችም በማጋራት የዚህ ታላቅ ኸይር ተካፋይ ይሁኑ!

ኢማሙል_አልባኒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሐቅ ከባድ ነው፤ እናንተ ደግሞ በመጥፎ ባህሪያችሁ የባሰ ክብደት አትጨምሩበት። ከዚህ በፊት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ችግር “ዐቂዳ” ብቻ ይመስለኝ ነበር፤ አሁን ላይ ግን ችግራቸው  “ዐቂዳ እና መልካም ስነ ምግባር” መሆኑን ተገልፆልኛል።» 📚 ۞ سلسلـة الهـدى والنـور رقم【900】۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ልብ ሰርስራ እምትገባ ማሸአላህ ደስ እምትል ምክር አድምጧትማ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

✨ የፈጅር ሶላት፡ የነፍስ ብርሃን ✨ በዙሪያህ ያለው ዓለም ሁሉ ፀጥ ረጭጭ ባለበትና የሰው ልጆች በከባድ እንቅልፍ በተሸነፉበት ቅፅበት፤ የፈጅር አዛን የዝምታውን ግድግዳ ሰብሮ  (ሐያ ዐለ አስ–ሰላህ) "ሶላት ከእንቅልፍ ይበልጣል" እያለ ሲጣራ... ያኔ ነው እውነተኛው የልብ ንቃት የሚጀምረው። ፈጅርን የሰገደ ሰው ቀን ሙሉ በአላህ ጥበቃ (ዚም’ማህ) ስር ይሆናል። ታዲያ የፈጣሪ ጥበቃ ከሌለ ቀንህ እንዴት ያምራል? "አላህ ሆይ! የፈጅርን ብርሃን፣ ስክነቱን በረከቱን አትከልክለን።"

አሰላሙ ዐለይኮም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ። አሰላቱ ኽይሩን ሚነኖም እዚህ ሰፈር ፈጅር አዝኗል📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢

وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ ጅንን/ ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

ሱፍያን_ኢብኑ_ዑየይናህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :- «አስተዋይ ማለት መልካምና  እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው።» 📚 ۞ حليـة الأوليـاء لأبي نعيـم【8/339】 ۞ https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

አላሁ አክበር በጣም በጣም ይቅርታ ከፍቼ ደረት ኪሴ ላይ አድርጌዉ ነበር ወላሂ እንደት እንደተቋረጠ ለምን አንደተቋረጠ አላየሁትም ለቀጣይ ኢንሻአላህ ይስተካከላል እዝህ ያሉት እህቶ በኦላይንም ቢደረግ ዉጭ ያሉትም ቢከታተሉ ብለዉኝ ነበር ለዛሬ አልተሳካም አላህ ያለዉ ሆነ ! https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ : ባረከላሁ ፊኩም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

AnimatedSticker.tgs0.19 KB