قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
Open in Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
906
Subscribers
-124 hours
-127 days
+4430 days
Posts Archive
وشهد شاهد من أهلها
ይህ እንግዲህ የዚህ ዘመን የኢኽዋን ዓሊምና ኢማም የሆኑት አል-ቀርዳዊ የሰይድ ቁጥብን የ‘ተ‘ክፊዐር አካሄድ (መንሃጅ) የሚያረጋግጡበት ምስክርነት ነው።
ዩሱፍ አል-ቀርዳዊ «አውላውያት አል-ሐረካህ አል-ኢስላሚያህ» በተሰኘወወ መጽሐፋቸው፤(ገጽ 110) ላይ፦
"በዚህ ደረጃ ላይ የሸሂዱ የሰይድ ቁጥብ መጻሕፍት ብቅ አሉ፤ እነዚህም የመጨረሻውን የሐሳብ እድገት ደረጃውን የሚያንፀባርቁ ሲሆኑ፡ ማህበረሰቡን በ‘ካ’ፊ’ር’ነት በመፈረጅ፣ ፊቅህን የማደስና የማሻሻል እንዲሁም ኢጅቲሃድን (የማንቃት) ሐሳብን በመጠቀም ወደ ኢስላማዊ ስርዓት የሚደረገውን ጥሪ በማዘግየት፣ ከማህበረሰቡ የስሜት መገለልን (ዑዝላህ ሹዑሪያህ) ማድረግንና ከሌሎች ጋር ያለውን ግንኙነት ማቋረጥን ጥሪ የሚያደርጉ፣ ሁሉንም ሰዎችን የማጥቃት ጂሃድ ማወጅን እንዲነሳሱ የሚያደርጉ፣ እንዲሁም የመቻቻልና የለዘብተኝነት ጥሪ አድራጊዎችን የሚያናንቁና በምዕራባውያን ሥልጣኔ ፊት በየዋህነትና በስነ-ልቦና ሽንፈት የሚከተሷቸው ናቸው።" የሚሉ ትችቶቹ የኋላ ኋላ ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ። ይህ አመለካከቱ «ፊ ዚላል አል-ቁርዓን» ሁለተኛው ዕትም ላይ እና «መዓሊም ፊጥ-ጠሪቅ» መጽሐፉ ላይ በጣም በግልጽ ጎልቶ ይታያል።»
Repost from مركز الإمام أحمد الإسلامي
የቀልባችንን ድርቀት ለማስወገድ እንታገል !
በዚክር እንዴት እንጠቀማለን ?!
" ተውሒድን ፣ አስማእ ወስሲፍትን በአግባቡ ተገንዝበናል " ይባላል ... እውነት ነውን ?
ከሰዎች እንደበቃለን - ወንጀሎችን ስንፈፅም ! ... ግን ....
እስከመቼ ወደ ሐራም እየተመለከትን ...
ከደርስ የተቆረጠ ምክር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
⛔️ቆንጆ ባልሆነች ሚስቱ ላይ ለ15 ዓመታት የታገሰው ጀግና!⛔️
ታላቁ ሊቅ ኢብኑ አል-ጀውዚ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ሲሉ ዘግበዋል፦
አቡ ዑስማን አል-ኒሳቡሪ የተባሉ ደግ ሰው ነበሩ። ባለቤታቸው መርየም እንዲህ ትላለች፦ "አንድ ቀን አቡ ዑስማን በብቸኝነት ሲያርፉ አገኘሁትና፦ 'አቡ ዑስማን ሆይ! አላህ ዘንድ ይበልጥ ተስፋ የምታደርግበት (ትልቅ ዋጋ ያገኝልኛል የምትለው) ስራህ የትኛው ነው?' ብዬ ጠየቅኩት።"
●እሱም እንዲህ ሲል አስገራሚ ታሪኩን አጫወታት፦
●"መርየም ሆይ! በወጣትነቴ አል-ረይ በተባለች ከተማ እኖር ነበር። ሰዎች እንዳገባ ቢወተውቱኝም እኔ ግን እምቢኝ ብዬ ነበር። አንድ ቀን አንዲት ሴት ወደ እኔ መጣችና እንዲህ አለችኝ፦
● 'አቡ ዑስማን ሆይ! እንቅልፍና እረፍት እስከማጣ ድረስ እጅግ አፍቅሬሃለሁ። ልቦችን በሚገለባብጠው አላህ እለምንሃለሁ፣ ወደ እሱም እማጸንሃለሁ... እባክህ አግባኝ!'*
●እኔም፦ 'አባት አለሽ?' አልኳት። እሷም፦ 'አዎን፣ እገሌ የሚባል ስፌት ሰፊ ነው' አለችኝ። ወደ አባቷ መልእክት ልኬ ፈቃዱን ጠየቅኩ፤ እሱም በደስታ ተቀበለኝ። ምስክሮች ተጠርተው ኒካህ ተደረገና ተጋባን።
● ወደ ቤቷ ገብቼ ሳያት ግን በድንጋጤ ቆምኩ! ሴቲቱ ባለ አንድ ዓይን (ዐውራእ)፣ ሽባ/አንካሳ (ዐርጃእ) እና መልኳ እጅግ የማይስብ (ሾውሃእ) ነበረች። ያኔ ልቤ ደነገጠ፤ ነገር ግን ወዲያውኑ፦ 'አላህ ሆይ! በወሰንክልኝ ነገር ላይ ምስጋና ላንተ ይሁን' አልኩ።
● የቤተሰቦቼ አባላት እንዲህ ያለች ሴት በማግባቴ ክፉኛ ይወቅሱኝና ይተቹኝ ነበር። እኔ ግን በተቃራኒው ለእሷ ያለኝን ደግነትና እንክብካቤ ጨመርኩላት። እሷም እኔን ከመውደዷ የተነሳ ከጎኗ እንድትርቅ አትፈልግም ነበር። የእሷን ልብ ላለመስበርና ደስተኛ ለማድረግ ስል፣ የምወዳቸውን የእውቀት መድረኮችና የዑለሞች ስብሰባዎችን ትቼ አጠገቧ እቀመጥ ነበር።
● በዚህ ሁኔታ አስራ አምስት (15) ዓመታት አብረን ኖርን። መርየም ሆይ! በአላህ እምላለሁ... በውስጤ የሚሰማኝን ስቃይ ለእሷ ፈጽሞ ሳላሳይ፣ አንዳንድ ጊዜ ልክ በፍም እሳት (በከሰል) ላይ የቆምኩ ያህል እየተሰማኝ በትዕግስት አሳለፍኩ። ይህ ሁሉ የሆነው የእሷን ስሜት ለመጠበቅና በእኔ ምክንያት እንዳታዝን በማሰብ ብቻ ነበር። በመጨረሻም ሞተች...
● ስለዚህ አላህ ዘንድ ካሉኝ ስራዎች ሁሉ እጅግ ትልቅ ተስፋ የማደርግበት ተግባሬ፤ ለእሷ የነበረኝን ፍቅር ሳላጎድል፣ ልቧን ሳልሰብርና በእኔ ላይ ያላትን መልካም አመለካከት ሳላበላሽ ለ15 ዓመታት በመቻሌ ነው።"
💡 ከዚህ አስገራሚ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፦
● እውነተኛ ጀግንነት፦ ጀግንነት ጠላትን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፣ ስሜትን ተቆጣጥሮ ሌላውን ሰው ማስደሰትና የሰውን ልብ መጠገን ነው።
● የአላህ ውሳኔ (ሪዳ)፦ አቡ ዑስማን በመጀመሪያ እይታው ቢደነግጥም፣ አላህ የወሰነውን በጸጋ ተቀብሎ በአመስጋኝነት ኖረ።
● የቤት ውስጥ አደራ፦ ሚስት ምንም ዓይነት የአካል ጉድለት ቢኖርባት እንኳ፣ እርሷን በክብር መያዝ የአላህ አደራ መሆኑን አሳየን።
● መሰዋዕትነት፦ ለእውቀትና ለክብር ያለውን ፍላጎት፣ ለአንዲት ምስኪን ሴት ደስታ ሲል መስዋዕት አደረገ።
አላህ እንደ አቡ ዑስማን ያለ ሰፊ ደረትና ትልቅ ስነ-ምግባር ይስጠን። 🌹
ምንጭ፦ *[ ሲፈቱ ሶፍዋ - በኢብኑ አል-ጀውዚ ]*
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Abu_hibetillah_AsselfiyRepost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
[رسالة إلى كل سني سلفي :ماأشبه الليلة بالبارحه فاثبت ولا تتزعزع والموعد الجنة]
الحمد لله وحده والصلاة والسلام على من لانبي وحده وبعد :
فإن أهل الظلم والضلال والزيغ والبدع يتوارثون عداوتهم لأهل الحق والسنة لأن الحق الذين يدعوا إليه أهل السنة أزعج أهل الباطل وأفلسهم
وهم مساكين مفاليس من الحجة والعلم والبرهان. فما لهم سلاح يحاربون به أهل السنة إلا إثارة العامة الدهماء أو تحريش السلطان واستعمال ألقاب السوء تنفيرا وتحذيرا
وفي هذا الزمان سل أهل الأهواء سلاح الماضين اللمز والنبز والتعيير كفعل أسلافهم الماضين تشابهت قلوبهم وأخلاقهم ،فكما وصف أهل البدع السلف الصالحين بأوصاف منفره فكذا قام أشياعهم اليوم بمثل أعمالهم،فاليوم يسمون السلفيين بالوهابية تارة وبالحماسة تارة وبالمدخلية تارة تنفيرا للناس منهم ،لأن السلفيين كشفوا عورهم وفضحوا ألاعيبهم وأبرزوا للناس ضحالة علمهم وسوء مقاصدهم وزيف مناهجهم وانحراف عقائدهم وهم ليس لديهم حجة وبرهان يقابلون بها أهل السنة إلا التعيير والأوصاف المنفره وقد شابهوا أهل البدع الأولين .يقول ابن القيم رحمه الله : |[ فما ذنبُ أهل السُّنَّة والحديث إذا نطقوا بما نطقت به النصوص، وأمسكوا عمَّا أمسكتْ عنه، ووصفوا الله بما وصف به نفسَه ووصفه رسولُه، وردُّوا تأويل الجاهلين، وانتحال المبطلِين الذين عقدوا ألوية الفتنة، وأطلقوا أَعِنَّة المحنة، وقالوا على الله وفي الله بغير علمٍ؛ فردوا باطلهم وبيَّنوا زيفهم، وكشفوا إفكهم، ونافحوا عن الله ورسوله؛ فلم يقدروا على أخذ الثأر منهم إلَّا بأن سمَّوهم مشبِّهةً ممثِّلةً مجسِّمة حشويةً.]|
الصواعق المرسلة (1-88)
فيا أيها السني اثبت ولا يزلزلك نباحهم وصياحهم فهم كالذبان!!أتخاف من ذبان
والله الله بالصدق مع الله والتوكل عليه فإن الله مع الذين اتقوا والذين هم محسنون
والله الموعد
اثبت والموعد الجنة مع محمد وصحبه
وتسلى بهذا الأبيات السلفيات التي كتبها من لقي الأذى وصبر ونصره الله ورفعه وأبقى ذكره إلى يومنا هذا
شيخ الإسلام الإمام ابن القيم تلميذ الهمام الشجاع شيخ الإسلام ابن تيمية رحمهما الله وجمعنا وإياهم مع النبيين والصديقين والشهداء والصالحين وحسن أولئك رفيقا
يا أيها الرجل المريد نجاته **** اسمع مقالة ناصح معوان
كن في أمورك كلها متمسكاً ****بالوحي لا بزخارف الهذيان
وانصر كتاب الله والسنن التي ****جاءت عن المبعوث بالفرقان
واضرب بسيف الوحي كل معطل ****ضرب المجاهد فوق كل بنان
واحمل بعزم الصدق حملة مخلص ****متجرد لله غير جبان
واثبت بصبرك تحت ألوية الهدى **** فإذا أصبت ففي رضا الرحمن
واجعل كتاب الله والسنن التي **** ثبتت سلاحك ثم صح بجنان
من ذا يبارز فليقدم نفسه **** أو من يسابق يبد في الميدان
واصدع بما قال الرسول ولا تخف ****من قلة الأنصار والأعوان
فالله ناصر دينه وكتابه **** والله كاف عبده بأمان
لا تخش من كيد العدو ومكرهم ****فقتالهم بالكذب والبهتان
فجنود أتباع الرسول ملائك **** وجنودهم فعساكر الشيطان
شتان بين العسكرين فمن يكن ****متحيراً فلينظر الفئتان
واثبت وقاتل تحت رايات الهدى ****واصبر فنصر الله ربك دان
واذكر مقاتلهم لفرسان الهدى **** لله در مقاتل الفرسان
وادرأ بلفظ النص في نحر العدا ****وارجمهم بثواقب الشهبان
لا تخش كثرتهم فهم همج الورى ****وذبابه أتخاف من ذبان
واشغلهم عند الجدال ببعضهم **** بعضاً فذاك الحزم للفرسان
وإذا هم حملوا عليك فلا تكن **** فزعاً لحملتهم ولا بجبان
واثبت ولا تحمل بلا جند فما ****هذا بمحمود لدى الشجعان
فاذا رأيت عصابة الإسلام قد **** وافت عساكرها مع السلطان
فهناك فاخترق الصفوف ولا تكن ****بالعاجز الواني ولا الفزعان
وتعر من ثوبين من يلبسهما **** يلقى الردى بمذمة وهوان
ثوب من الجهل المركب فوقه ****ثوب التعصب بئست الثوبان
وتحل بالإنصاف أفخر حلة ****زينت بهاالأعطاف والكتفان
واجعل شعارك خشية الرحمن مع **** نصح الرسول فحبذا الأمران
وتمسكن بحبله وبوحيه **** وتوكلن حقيقة التكلان
فالحق وصف الرب وهو صراطه الـ **** هادي إليه لصاحب الإيمان
وهو الصراط عليه رب العرش أيـ ****ضاً وذا قد جاء في القرآن
والحق منصور وممتحن فلا **** تعجب فهذي سنة الرحمن
وبذاك يظهر حزبه من حربه **** ولأجل ذاك الناس طائفتان
رحم الله علماءنا وجمعنا وإياهم في مستقر رحمته
وكتبه العبد الفقير إلى الرحمن
عبدالله بن صلفيق القاسمي الظفيري
السبت الموافق الثالث والعشرين من شهر ربيع الأول لعام (١٤٤٧)من هجرة المصطفى صلى الله عليه وآله وسلم
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ከጀርባዬ አንድ ግዙፍ ተራራ!!»
---------------------------
.......✍አባትነት
ግዙፍ ተራራ ነው ስሙ የደመቀ፡
ለልጁ ነፍስ ሰጭ ወኔው የታመቀ፡
በህይወት እስካለ ይደምቃል ልጅነት፡
ጋሻ መከታ ነው ማዕረግ ነው ወንድነት፡
የጥበብ መነሻ ይህ ነው አባትነት፡
ልጄ የሚል ጥሪ አባት ሲያስተጋባ፡
አበጥሮ ሲለይ ምርቱን ከገለባ፡
ልጁን እንዳይደፍረው ዱርየና ሌባ፡
አለኝ ማለት ብቻ ማዕረግ ነው አባ።
«አባት ሳለ አጊጥ ጀንበር ሳለ ሩጥ»
........ ከኔ የበዙ ደስታዎች ጀርባ አንድ የሆዱን በሆዱ አምቆ የያዘ የኔን ሳቅ ብቻ በጉጉት የሚጠብቅ አንድ ግዙፍ ሰው አለ።
ከኔ የወጣትነት ውበትና መሽቀርቀር ጀርባ አንድ የተበሳቆለ፣
የተንከራተተ፣
ያደፈ ልብስ የለበሰ አንድ እምቅ ወኔ ያለው ሰው አለ።
......ከኔ የለሰለሱ እጆች ጀርባ አንድ የሻከሩ መዳፎች ያሉት ሰው አለ።
.......ከኔ በሁለት እግር መቆም እና በራስ መተማመን ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ።
........ከኔ የመኖር ትርጉም እና ሰው የመሆን ማንነት ጀርባ አንድ ብልህ ሰው አለ ።
.......ከኔ ዛሬና የተስፋ ነገዎቼ ጀርባ አንድ ለኔ ሲል ትናንቱን ያጣ ሰው አለ ።
......ከኔ ህይዎት መቃናት ጀርባ አንድ የጎበጠ ሰው አለ ።
......➢ከኔ ምርጥ አባወራ የመሆን ምኞት እና ለሰው የመኖር ጥበብ ጀርባ አንድ ለቤተሰቡ እንደ ሻማ እየበራ እራሱን በማቃጠል ለቤቱ ብርሀን ሁኖ የቆመ ሰው አለ።
...ያ አንድ ሁኖ ብዙ የሆነ ጀግና ያ እናትም አባትም በመሆን ፍቅርን ሳይሰስት እየለገሰ ሁሌም እና በምንም ሁኔታ ከጎኔ ሳይለይ የመከታ ክንዱን የሚዘረጋልኝ ድንቅ ሰው #ውድ_አባቴ ነው ።
«ሌላውን ተውት ካርድ እንደልብ በማይገኝበት በገጠር ህይወት እየገፋ ለኔ በቀጥታ ስልክ የደወለልኝ ማንም ሳይሆን አባቴ ነው ።»
.....ከእማዬ የዘጠኝ ወር ሸክም በኋላ እስከ አሁኗ ጊዜዬ ድረስ አርግዞ አምጦ ወልዶ አዝሎ ልጄ አንቀልባህኮ ዛሬም ከወገቤ አልተፈታም መቼ ይሆን ከሀሳብ የማርፈው እያለ እንባው በአይኑ ሲያቀር አሁን እየፃፍኩ ከሆሄወቹ ጋር ምስሉ የሚታየኝ ይመስለኛል።
«የኔ አባት ለማንም ክፉ እንዳልመኝ፣
የማንም ማግኘት እንዳስደስተኝ፣
ምቀኝነትና ክፋት ከውስጤ እንድጠፋ እና የተሰማኝን ነገር ሳልደብቅ በነፃነትና በድፍረት እንድናገር ሳትማር ያስተማርከኝ የኔ ንጉስ አንተ ነህ ዲግር ተሸክመህ ለኔ ድግሪ የምትጨነቅ የገጠር ግዙፍ #ካንፓሴ አባ.....!!!
ሁሉም አልፎ በልጅህ ኮርተህ እንደኖርክልኝ እንድኖርልህ አላህ ረጂም ሀያት ይስጥህ አባ ኢንሻ አሏህ ሁሉ ይሳካል አንድ ቀን ሰርፕራይዝ አለህ እሽ የኔ አባት እወድሀለሁ።
.....ኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
ሪዝቅ ገንዘብ ብቻ ነው ያለህ ማን ነው?
|| - ዶር ደጘሽ ብኑ ሸቢብ አልዐጅሚ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/MohamedAljawi
Repost from Abu_Oubeida~channel
✨ የመርከዝ መናሩ ሱና ታላቅ የደስታ እና የምረቃ ጥሪ! ✨
📖 "ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ከሁሉ በላጭ ሰው ነው!
ተማሪዎችን ከቃዒዳ ጀምሮ ቁርኣንን በነዞር የሚያስተምረው መርከዝ መናሩ ሱና፤ ለረጅም ጊዜያት በፅናትና በትጋት ሲማሩ የቆዩ፣ ቃዒዳ ኑራኒያን በአግባቡ ያጠናቀቁ እና ቁርኣንን በነዞር ያኸተሙ ውድ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ (#1) በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።
በዚህ ታላቅ የኸይር እና የደስታ መድረክ ላይ እርሶም የክብር ተጋባዣችን ነዎት!
🎙 በዕለቱ በዳዕዋ እና በሙሀደራ የሚያደምቁን ውድ ኡስታዞቻችን፦
❶❶ ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ (ከተመቻቸው)
❶ ኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ
➋ ኡስታዝ አሚር ቢን ሙሀመድ
➌ ኡስታዝ አብዱል መሊክ
➍ ኡስታዝ አቡ አዩብ
➎ ኡስታዝ አቡ ኢምራን
➏ ኡስታዝ አቡ ረያን
➐ ኡስታዝ አቡ ሉቅማን
➑ ኡስታዝ አቡ ሂባ
➒ ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ
➓ ወንድም አቡ ማሒ
11,ወንድም አቡ ሹራ (እንዲሁም ሌሎች በርካታ ድንቅ ወንድሞቻችን የዕለቱ ድምቀቶች ይሆናሉ!)
🌟 የዕለቱ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች፦
●በተማሪዎች የሚቀርቡ ልብ የሚነኩ የቁርኣን ቂርኣቶችና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች
●በኡስታዞች የሚሰጡ ጠቃሚና አነቃቂ የዳዕዋ መልእክቶች
●የተማሪዎች የምረቃና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት
📍 ቦታ፦ ከሚሴ በኢማሙ ሻፊዒይ መስጅድ
📅 ቀን፦ 01/ ነገ/ እሑድ
⏰ ሰዓት፦ ጠዋት 2፡30 ጀምሮ
🧕 ማስታወሻ፦ ለእናቶችና ለ እህቶች በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።ኧረ ምን ምን ይቀርባል ካሉን! ቤተሰብዎንና ወዳጅ ዘመድዎን ይዘው ይምጡ እና እዚያው ያዩታል ። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
~ ሃኪም እና ታማኝነት ~
~
አንድ ሃኪም / ሃኪም ቤት ሊታከም ለመጣ ሰው ታማኝ መሆን አለበት።
* የታካሚውን ሚስጥር ሊያወጣ አይፈቀድም። የታካሚውን ምስል ያለ ፈቃዱ ለሚዲያ ሊያቀርብ አይገባም።
* ከአቅሙ በላይ የሆነ ነገር ከገጠመው ወደተሻለ ቦታ መጠቆም እንጂ የሰውን ልጅ መለማመጃ ሊያደርግ አይፈቀድም። ከባድ ወንጀል ነው።
* ገንዘቡን ያላግባብ ሊያስወጣው አይፈቀድም። የሰው ገንዘብ ሐራም የሚሆነው በስርቆትና በዝርፊያ ብቻ አይደለም። ምርመራና መድሃኒት በማዘዝ፣ አስተኝቶ በማከም፣ በቀዶ ህክምና፣ በየትኛውም መንገድ ባልተገባ መልኩ የታካሚውን ገንዘብ ያስወጣ ሰው የሰው ገንዘብ እየዘረፈ ነው። ይህን ያደረገ ሰው እያንዳንዱ ሰው ገንዘቡን እንዴት እንዳመጣው እና በምን እንዳወጣው በሚጠየቅበት አስፈሪው የቂያማ ቀን ወዮለት። ዛሬ ያላግባብ ለተወሰደ ገንዘብ ሁሉ ነገ ጥብቅ ሂሳብ አለ። ብር በብር አይመለስም። ከመልካም ስራህ ነው ተላልፎ የሚሰጠው። እሱ ካልበቃ የተበዳይ ወንጀል ነው ባንተ ላይ የሚጣለው። ለማይረባ አላፊ ዱንያ ዘላለማዊ ህይወትን ከማጨለም መጠንቀቅ ይገባል።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 30/2014)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قناة الشيخ عبدالله النجمي
يجتمع في أهل البدع الجهل والهوى والتعصّب لباطلهم.
الشيخ عبدالله النجمي حفظه الله تعالى
☔️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️
👇🏽ከስር ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽
😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊
Repost from N/a
ኢስላማዊ ታሪኮች
ዲናዊ ምክሮች
የተለያዩ ዳዓዋዎችን
ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት
🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
https://t.me/+KXmTq2tJLzxjYzQ0
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኢኽወቲ ወአኸዋቲ ፊ'ላህ!
~
አመለካከታችንም፣ ግንዛቤያችንም ስለሚለያይ የምፅፈው ሁሉ ለሁሉ ሰው ይስማማል ተብሎ አይታሰብም። የማንም የግል ፀሐፊ አይደለሁምና የማምንበትን እንጂ ሰው እንዳይከፋ እያልኩ እንደማልፅፍ ማሳወቅ አይጠበቅብኝም። ከዚህ በተቃራኒ፣ ሰው እንደመሆኔ ራሴን ማጥራራት ባልፈልግም፣ ማንንም ለማብሸቅና ለእልህ ከመፃፍም እጠነቀቃለሁ ብዬ አስባለሁ። መነገር አለበት ብዬ የማምንበትን ሃሳብ ሰዎችን እንደሚያስከፋ እያወቅኩም ለመናገር እሞክራለሁ። ይሄ አካሄዴ ለአንዳንዶቻችሁ እልህ፣ ለሌሎች የሒክማ ማጠር፣ ለሌሎች ደግሞ ከፋፋይነት ሊሆን ይችላል። የውስጤን አላህ ያውቃል። በኔ ቤት ለወገኔ ይበጃል የምለውን ማካፈሌ ነው።
የሆነ ሆኖ ሃሳቤ በቀጥታ በፅሁፌ የማሰፍረው ነው። የምደብቀውም የለኝም፣ የምደብቅበትም ምክንያት የለኝም። ይህን የምለው "በዚህ ንግግሩኮ ይህንን ነው የፈለገበት" አይነት ትንታኔ ስለሚገጥመኝ ነው። ተወገዘም፣ ተወደሰም የምፈልገው የፃፍኩትን ነው፣ አለቀ። ሌላ ትርጉም የምትሰጡ ሁሉ! ሆነ ብላችሁ አጣማችሁ ሳይሆን መስሏችሁ ብትሳሳቱብኝ ከየትኛውም ቡድን ብትሆኑ ዐፍው ብያለሁ። ሆነ ብሎ ንግግሬን አጣሞ በመተርጎም ለሚከሰኝ ደግሞ ሂሳባችን ከአላህ ዘንድ ነው።
እኔንም እናንተንም ልባችንን አላህ ለሐቅ ክፍት ያድርግልን። በሐቅ ላይም ይሰብስበን። ኣሚን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from አል ኢርሻድ የሠለፍዮች ስቱድዮ
➥ይሔ ሠውየ የሚለንን እንስማ እስኪ
➥ እና ለምን ካፊር አትሉንም ይሉናል።
➥ካፊር አንላችሁም ምክንያቱም ተእዊል እየተጠቀማችሁ ነው ይላል
♦️♦️ያ ማለት በተእዊል ኡዝር እየሠጠ ስለሆነ ነው።
➥ከዛ ኢብን ዑሠይሚን መረጃ ያጣቅሳል
➥ኢብን ዑሠይሚን ኡዝር ቢል ጀህል አይሠጡም የሚሉትን ይተቻል.....የኪታቡን ስም ተናገሩ ቀውሉል ሙፊድን አንብቡ በሏቸው ይለናል
➥ሽርክ የሠራን ሠው ሙሽሪክ እንዳትለው ተንደርድረህ ይለናል.....አዳምጡት
...ንጉስ የሚሔድ ሠው ሙሽሪክ ነው ግን ፋጡማ ሙሽሪክ ናት ለማለት ሁጃ ቆሞባታል የሚለውን ማየት ያስፈልጋል...
➥ምሳሌ ቀብርን መጠየቅ ሽርክ ነው ግን የሆነ ሽርክ የሚሠራን ሠው ከሠማህ ሙሽሪክ ማለት አይፈቀድም እንደዚህ ነው አይቻልም........ታስተምረዋለህ ይላል...ጨርሱት
በደንብ ይደመጥ...
ይችን ሸር አድርጓትማ በሌላም ይቀጥላል👇👇
https://t.me/al_irshad_studio_selefiyin
https://t.me/al_irshad_studio_selefiyin
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
መድ'ኸሊይ እንዳትሆን!
~
ሸይኽ ረቢዕ አልመድ'ኸሊይ - ረሒመሁላህ - እንደማንኛውም ዓሊም ናቸው። ይሄ ደረጃቸውን ዝቅ ማድረግ አይደለም። ከሳቸው የሚበልጡ ታላላቅ ዑለማኦችን በጭፍን መከተል አይፈቀድም ስንል ደረጃቸውን ዝቅ ማድረግ እንደማይሆነው ማለት ነው። ረቢዕ ልክ እንደሌሎቹ ዓሊሞች በየትኛውም ርእስ ላይ ቢሆን ፍፁም አይደሉም። በትንሽ በትልቁ በሸይኽ ረቢዕ ንግግር የሚያስፈራራ ቢኖር ራሱን ነው የሚሸውደው። ሱናን እከተላለሁ የሚል አካል በየትኛውም ዓሊም ላይ ያለው ምልከታ ለከት ሊኖረው ይገባል። አንድን ዓሊም መለኪያም፣ መስፈሪያም፣ መቁረጫም ማድረግ አይገባም። ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ አራጂሒይ - ሐፊዞሁላህ - የሌሎች ዓሊሞችን ንግግር ገሸሽ በማድረግ የሸይኽ ረቢዕን ንግግር በተለዬ የሚይዙ ስለሆኑ ሰዎች ሲጠየቁ እንዲህ ነበር ያሉት፦
يعني جعلوه رسولا، جعلوا ربيع رسولا، جعلوه رسولا، وهذا باطل، هذا باطل، ربيع ... يخطيء و يصيب و لا هو المييزان، الميزان: كلام الله و كلام الرسول، فمن قال: الميزان ربيع، هذا باطل.
"መልእክተኛ አደረጉት ማለት ነው?! ረቢዕን መልእክተኛ አደረጉት?! ይሄ ውድቅ ነው። ይሄ ውድቅ ነው። ረቢዕ ... ይስታል፣ ያገኛል። ሚዛን አይደለም። ሚዛኑ የአላህ ንግግር እና የመልእክተኛው ንግግር ነው። ሚዛኑ ረቢዕ ነው የሚል ይሄ ውድቅ ንግግር ነው።" [ከድምፅ ቅጅ የተወሰደ ነው።]
ስለዚህ የአልባኒይ፣ የኢብኑ ባዝ፣ የኢብኑ ዑሠይሚን፣ ወዘተ ንግግር በጭፍን እንደማይወሰደው የረቢዕ ንግግርም በጭፍን አይወሰድም። ረቢዕ በሌሎች መሻይኾች ላይ የሚናገሩትም በማስረጃ የተደገፈ ሲሆን ይወሰዳል፣ ካልሆነ ይጣላል። እንጂ ተናጋሪው ረቢዕ በመሆናቸው ብቻ ይወሰዳል ማለት አይደለም። አልባኒያ፣ ባዚያ፣ ዑሠይሚኒያ፣ ፈውዛኒያ፣ ... የሚባል መዝሀብ እንደሌለው መድ'ኸሊያ የሚባል መዝሀብም የለም። ስለዚህ አኢማዎችን በጭፍን የሚከተል ሐነፊይ፣ ማሊኪይ፣ ሻፊዒይ፣ ሐንበሊይ፣ ... መሆን እንደሌለብህ ሁሉ ረቢዕን በጭፍን የሚከተል መድ'ኸሊይ ልትሆንም አይገባም። እዚህ ላይ በቃል ደረጃ ችግር የለም። በተግባር ግን በተለያዩ መሻይኾች ላይ ድንበር ማለፍ ስላለ ጥንቃቄ እንዲኖረን ማስታወስ ነው የፈለግኩት። (ለጥጠው ሌላ ትርጉም ከሰጡ በኋላ በራሳቸው ምናብ ላይ ነብር ሆነው ለረድ የሚነሱ እንደሚኖሩ እጠብቃለሁ።)
በተረፈ የኢኽ'ዋን ጀሌዎች እዚህ እንዳትመጡ። የዚህ ፅሑፍ ጭብጥ በቅርብም በሩቅም ከናንተ ጋር የሚገናኝ አይደለም። የኢኽ'ዋን ቡድን ዘንድ የአንጃቸውን ጥመት ከተናገርክ፣ የነ ሐሰን አልበና፣ ሰይድ ቁጥብ፣ ቀርዷዊይ፣ ... ጥፉ አካሄዶች ካስጠነቀቅክ፣ ... በኢኽ'ዋን ቫይረስ በተጠቁ አካላት ዘንድ አንተ መድ'ኸሊይ ወይም ጃ'ሚይ ነህ። ልክ የሙታን አምልኮን፣ በአላህ ሲፋት ላይ ማራቆትን ስታወግዝ "ወሃ'ቢይ" እንደምትባለው ማለት ነው። ለነዚህ ሸይኽ ዒምራን ዐሊይ ሪድዋን አልፋሪሲይ - ረሒመሁላህ - እንዳሉት እንላለን፦
قُـلْ لِلَّذِي اتَّـخَـذَ الـتَّـجَـهُّـمَ مَـرْكَـبًـا
وَ رَآهُ دِيـنًـا و ارْتَــضَـاهُ مَـذْهَــــبًـا
وَ لِـمَـذهَبِ الأَبـــرَارِ صَارَ مُـكَـذِّبـًـا
إنْ كَانَ تَـابِـعُ أَحـمَــــدٍ مُـتَـوَهِّــبًـا *** فَـأَنـا الـمُــــقِـرُّ بِـأَ نَّـنِـي وَهَّـــابِي
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 17/2016)
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
«የሀገራችን ኢኽዋኖች ተከታታይ ፅሁፍ»
√ #ክፍል 04
|• «የሱና ዑለማኦች ስለ ኢኽዋን ምን አሉ?»
በክፍል አንድ ባሰማሁት የድምፅ ፋይል ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን «"ኢኽዋን ከአህለሱና ውጭ ነው የሚለው" ትክክል አይደለም።» ማለታቸው ይታወሳል። እናም ከዚህ ቀደም የሸይኽ ኢብኑ ባዝን እና የሸይኽ አልባኒን ንግግር እንዳቀረብኩትና ድምፃቸውንም እንዳሰማሁት ሁሉ ዛሬም በአላህ ፍቃድ ሌሎች የሱና ዑለማኦች ስለ ኢኽዋን ምን እንዳሉ እንመልከታለን። ከዚያም ሸይኹ የተናገሩት እውነት ወይስ ሀሰት የሚለውን በጋራ እናያለን ኢንሻአላህ።
3. ታላቁ ሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ አልፈውዛን (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) ይጠየቃሉ፦
السائل: "نشأت كثير من الأحزاب والفرق التي مناهجها تختلف عن منهج أهل السنة والجماعة، وهناك الإخوان المسلمون والتبليغ، فنود من فضيلة الشيخ معرفة هل هم من الاثنين والسبعين الفرقة الضالة؟ علما أن الأذكان والمناهج التي يقومون بها لم تقم إلا على مشاكل وانقلبات."
ጠያቂ፦ "አካሄዳቸው ከአህለ ሱንና ወልጀማዓ መንገድ የሚለይ ብዙ አንጃዎችና የተለያዩ ቡድኖች ተፈጥረዋል። ከእነዚህም መካከል “ኢኽዋን አል-ሙስሊሙን” እና “ተብሊግ” ይገኛሉ። ከዚህ በመነሳት -እነሱ የቆሙበት መንሃጅ ችግሮችንና አደጋዎንች የሚያስከትል መሆኑን ከማወቃችን ባሻገር- የተከረበሩት ሸይኽ ሆይ፣ እነዚህ ቡድኖች ከሰባ ሁለቱ የጥመት ቡድኖች ውስጥ ይገባሉን? የሚለውን ጥያቄ ምላሽ ከእርስዎ ማወቅ እንፈልጋለን።"
جواب الشيخ: "يا إخواني، هذا بيَّنه الرسول ﷺ، لما ذكر أن أمته ستفترق على ثلاث وسبعين فرقة، قال: «كلها في النار إلا واحدة». قيل: من هي قال: «من كان على ما أنا عليه وأصحابي». فمن خالف منهج أهل السنة، الذي هو سنة الرسول ﷺ وأصحابه، فهو من الفرق المخالفة، ومتوعد بالنار، بأي اسم سُمِّي. سُمِّي من الإخوان، أو من التبليغ، أو من أي تسمية سُمِّي بها، من خالف منهج أهل السنة والجماعة فهو متوعد بالنار، وهو من الفرق المخالفة."
ሸይኹም እንዲህ መለሱ፦ “ወንድሞቼ ሆይ! ይህን ነገር የአላህ መልእክተኛ ﷺ በግልጽ አብራርተውታል። እርሳቸውም የእርሳቸው ኡማ በሰባ ሦስት ቡድኖች እንደሚከፈል ሲገልጹ፣ ‘ሁሉም በእሳት ናቸው፣ አንዱ ብቻ እንጂ’ ብለዋል።
‘ያ አንዱ ቡድን ማነው?’ ተብለው ሲጠየቁ፣
‘እኔና ባልደረቦቼ ያለንበትን መንገድ የተከተለ ነው’ ብለዋል።
ስለዚህ፣ የአህሉ ሱንና መንገድን -ይህም የነቢዩ ﷺ እና የሶሐቦቻቸው ሱንና የሆነውን መንገድ- የሚቃረን ሰው፣ ከተቃራኒ ቡድኖች ውስጥ ነው፤ እንዲሁም በእሳት የተዛተበትም ነው። ይህም ሰው ራሱን በምንም አይነት ስም ቢጠራ ልዩነት የለውም። ‘ኢኽዋን’ ተብሎ ቢጠራ፣ ወይም ‘ተብሊግ’ ተብሎ ቢጠራ፣ ወይም በሌላ ስም ቢጠራ፣ የአህሉ ሱንና ወልጀማዓን መንገድ የሚቃረን ማንኛውም ሰው በእሳት የተዛተበት ነው፤ እናም ከተቃራኒ ቡድኖች ውስጥ ነው። አዎ።"
『• ይህንን ሊንክ በመጫን ንግግራቸውን ማድመጥ ይቻላል። https://youtu.be/fkJzPTVmHuY?si=nrnjIHb6RlePTRuu
4. ታላቁ ሸይኽ ሷሊሕ አል'ሉሐይዳን (ረሒመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ ይላሉ፦
" الإخوان وجماعة التبليغ ليسوا من أهل المناهج الصحيحة فإن جميع الجماعات والتسميات ليس لها أصل في سلف هذه الأمة. ..." [فتاوى العلماء في الجماعات وأثرها على بلاد الحرمين: تسجيلات منهاج السنة السمعية بالرياض ]
«ኢኽዋንና ጀማዓቱ ተብሊግ ከትክክለኛ መንሃጅ ባለቤቶች አይደሉም፤ እነዚህ ቡድኖችና የተለያዩ የቡድን ስያሜዎችም የመጀመሪያዎቹ ሰለፎች ዘንድ መሠረት የላቸውም። ...»
『• ይህንን ሊንክ በመጫን ንግግራቸውን ማድመጥ ይቻላል። https://ar.alnahj.net/audio/737?utm_source=chatgpt.com
5. ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዓብዱል ሙሕሲን አልዓባድ (ሐፊዘሁላሁ ተዓላ) ይጠየቃሉ፦
السائل: بسم الله الرحمن الرحيم، فضيلة الشيخ هناك جماعات محدثة. مثل جماعة الإخوان وجماعة التبليغ وغيرها هل هذه الجماعات من أهل السنة وما نصيحتكم حول هذا الموضوع؟
ጠያቂ፦ "በአላህ ስም እጀምራለሁ። የተከበሩ ሸይኽ ሆይ! እንደ ኢኽዋን እና ተብሊግ ያሉ አዳዲስ መጤ የሆኑ ጃማዓዎች አሉ። እነዚህ ጃማዓዎች ከአህሉስ-ሱና ወል-ጀማዓ ውስጥ ናቸውን? በዚህ ጉዳይ ላይ የምትሰጡን ምክር ምንድነው?"
جواب الشيخ: "... هذه الفرق المختلفة الجديدة أولاً هي مُحدثة ميلادها في القرن الرابع عشر، قبل القرن الرابع عشر ما كانت موجودة, هي في عالم الأموات و وُلدت في القرن الرابع عشر. أما المنهج القويم والصراط المستقيم فميلاده أو أصله من بعثة الرسول الكريم صلى الله عليه وسلم, ما كان عليه رسول الله صلى الله عليه وسلم وأصحابه من حين بعثته عليه الصلاة والسلام, فمن اقتدى بهذا الحق والهدى فهذا هو الذي سَلِمَ ونجى، ومن حاد عنه فإنه منحرف. ..."፧
ሸይኹ፦ "እነዚህ የተለያዩ አዳዲስ አንጃዎች፣ በመጀመሪያ ደረጃ ሁሉም መጤ ናቸው። መነሻቸውም በ14ኛው ሂጅራ ክፍለ ዘመን ነው። ከ14ኛው ክፍለ ዘመን በፊት አልነበሩም። ሁሉም በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተፈበረኩ ናቸው።
ያማ ትክክለኛውና ቀጥተኛው መንገድወ መነሻው የነቢዩ ﷺ መልእክት ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ነው። ማለትም፣ ነቢዩ ﷺ ከተላኩበት ጊዜ ጀምሮ እርሳቸውና ሰሓቦቻቸው የነበሩበት መንገድ ነው።
ስለዚህ ይህንን እውነትና መመሪያ የተከተለ ሰው ከጥመት የጠራና የዳነ ነው፤ ከዚህ መንገድ የወጣ ግን እርሱ ጠማማ ነው።..."
ንግግራቸው ይቀጥላል በሌላ ጊዜ ሙሉውን የማሰፍረው ይሆናል ኢንሻአላህ።『• ይህንን ሊንክ በመጫን ንግግራቸውን ማድመጥ ይቻላል። https://ia601607.us.archive.org/0/items/AlhizbiyaWaIkhwaniya114/alhizbiya%20wa%20ikhwaniya%20%2894%29.mp3?utm_source=chatgpt.com
ውድ አንባቢያን "ኢኽዋን" ከሱና ውጭ መሆኑን በግልፅ የተናገሩ ዑለማኦች ቁጥር በጣም ብዙ ቢሆንም ሐቅን ለፈለገ ሰው የነዚህ ታላላቅ ዑለማኦች ንግግር ከበቂ በላይ ነው ብየ አስባለሁ። ከመሆኑም ጋር ግን ከዚህ ቀደም አቀርባለሁ ብየ ቃል ስለገባሁና ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲንም በክፍል ሦስት ባሰማሁት ሪከርድ ላይ "ምንጊዜም ማስረጃ ነው እኛን ሊገዛን የሚገባው" ስላሉ ኢኽዋን ከሱና ውጭ የሆነባቸውን ነጥቦች ከማስረጃ ጋር በቀጣይ ክፍሎች የማቀርብ ይሆናል ኢንሻአላህ።
√ #ክፍል 03
t.me/Abu_lmran_Alaseriy/3688
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from N/a
.
ጥያቄ
▬▭▬▭
ቁርዓን ውስጥ ስንት ምህራፎች አሉ ?
