en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Open in Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
907
Subscribers
-224 hours
-127 days
+4630 days
Posts Archive
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372 👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram ይህች ሰብብ ልትሆን ትችላለች ቁርዓን ለመቅራት የተቸገሩ ካሉ ከዉጪ የመጡ የአይን ሀኪሞቾ በነፃ ... ሼር አድርጉላቸው @cataract2026

​በሕይወት መንገዳችን ላይ ከምናገኛቸው ሰዎች ጋር የምንመሰርተው ግንኙነት ልክ እንደ እሳት ነው።በጣም ከቀረብነው ያቃጥለናል።በጣም ከተራራቅን ደግሞ ብርዱ ይበርደል።በሰዎች መካከል የሚኖር ጤናማ ርቀት የፍቅር ማነስ ሳይሆን የትስስር መኖሪያና የዘላቂነት ሚስጥር ነው። ​ብዙዎቻችን በፍቅር ወይም በጓደኝነት ስም በሰው ላይ እንጣበቃለን። ያለ እሱ/እሷ መኖር የማንችል ያህል መሄጃና መድረሻችንን በእነሱ መዳፍ ላይ እናስቀምጣለን። ነገር ግን ሰውን ከልክ በላይ ስንቀርበው አክብሮቱንና ግርማውን ያጣል። ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ ከፍ ካለ የክብር ዙፋናችን ላይ አውርደው ሲጥሉንና ሲያዋርዱን የምንደነግጠውም ለዚህ ነው። ያኔ «እኔው ነኝ ያበዛሁት፣ የቀበጥኩት፣ ራሴን አሳልፌ የሰጠሁት…» ብሎ በቁጭት ከመቃጠል ቀድሞ ርቀትንና ወሰንን ማወቅ አስተዋይነት ነው። ​ሰውን ስትወድ ሰው መሆኑን አትርሳ። ሰው ደካማ ነው።ተለዋዋጭ ነው። ዛሬ ያከበረህን ነገ ሊረሳው ይችላል። ስለዚህ ውደታህን በልክ አድርግ። አቅምህን እና ሙሉ ልብህን ሙሉ በሙሉ በሰው ላይ አታፍስስ። ለራስህ የሚሆን ስሜትና ክብር አስቀር።​መጠነኛ ክፍተት ተው።በሁለት ዛፎች መካከል ክፍተት ሲኖር ሁለቱም አየርና ፀሐይ አግኝተው እንደሚያድጉ ሁሉ፣ በጓደኝነት መካከልም ያለ ክፍተት ግንኙነቱ መተንፈስ አይችልም። ​ራስህን አትጣል። ሰው እንድወድህ ብለህ ማንነትህንና ክብርህን አታጣጣል። ​ርቀትህን መጠበቅ ማለት ሰዎችን መጥላት ወይም መሸሽ አይደለም።ይልቁንም ሰዎችን በነበሩበት ቦታ አክብሮ የማስቀመጥና የራስንም ስሜታዊ ደህንነት የመጠበቅ ጥበብ እንጂ። ውደታህ ሚዛናዊ፣ ትስስርህ ደግሞ የጠጠረ ይሁን። የተወሰደ

Repost from N/a
የተለያዩ ጥያቄ ና መልሶች ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት📖 🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨       # ተቀላቀሉ ✅👇

Repost from N/a
‼️አሰደሳች ዜና ከፉርቃን 𝗢𝗻𝗹𝗶𝗻𝗲 አካዳሚ!📖 🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 ​ ⚡️በቤቶት ሆነው የቁርአንና የኪታብ ትምህርቶችን በተመጣጣኝ ክፍያ በኦንላይን ይማሩ!📖 ​📚 ትምህርቶች፦ ቃኢዳ፣ ቁርአን (ነዘር/ሂፍዝ) እና ኪታቦች 📖🧕 (በሳምንት 5 ቀን) ✉️ ማስተማሪያ፦ በቴሌግራም፣ ዋትስአፕ እና ኢሞ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ​⏬ Join በማለት ይቀላቀሉን፦🫥

🌟 ስለ አድስ አመት ፥ ቋግሜ ፤እንቁጣጣሽ ፣ዘመን መለወጫ ፣ቅድስ ዩሀኒስ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇 ⓵:-አዲስ አመት ማክበር ⓶:-ዘመን መለወጫ ⓷:-ቋግሜ"እና እንቁጣጣሽ ⓸:-በከሀዳን'በአል መገኘት ⓹:-በዲን'ቀልድ የለም ⓺:-እንቁጣጣሽ አይወክለንም https://t.me/Fredom_Of_All https://t.me/Fredom_Of_All

[(الحق منصور ولو قل أتباعه والباطل مخذول ولو كثر أتباعه..)] الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله.

በባለትዳሮች ህይወት ዉስጥ የሚያጋጥሙ ትዳር ነክ አሕካሞች በሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሐይሊ

ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል። አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :- { أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ } "ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?" [አልፉርቃን፡ 15] በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?! ከዐረብኛ የተመለሰ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ተው በሉት ሙስሊሙን! ~~~ ተው በሉት ሙስሊሙን አቅጣጫውን ሳተ፤ ጳጉሜ ናት እያለ መተቱን አተተ፤ ጳጉሜ በረካ ናት ሲልም ወተወተ፤ በጠንቋይ በሰይጣን መረብ ተጎተተ፤ ቁርአንን የሚያህል መመሪያ እንደሌው፤ ሐድስን የሚያህል መመሪያ እንደሌለው፤ ነቢዩን የሚያህል ነብይ እንደሌለው፤ ሙስሊሞች ሲጀመር ጳጉሜን አያውቋትም፤ በሸሪዓችን ውስጥ ማስረጃ የላትም ማስረጃውን ያምጣ ጳጉሜ ያላት ማነው፤ በቁርአን አመቱ አስራ ሁለት  ወር ነው፤ ደግሞ ከዚህ በላይ ልቤን የሚያደማው፤ ጳጉሜ የዱዓ ቀን ብለው ሲዋሹ ነው፤ የሀገሬ ቃልቻ ተው አላህን ፍራ፤ ዱዓ እያልክ አትዙር ወጣ ብለህ ስራ፤ ዑለማኦች ቢናገሩ ጃሂሎች ቢሰሙ፤ ጳጉሜ የመጣችው ከነቄስ ቀለሙ፤ ህዝባችን ተገሰፅ  እረ  ተው አስተንትን ሙስሊም አያውቀውም ቅዱስ ዮሀንስን፤ አምስት ቀን ሆኖ በወር የሚጠራ፤ ጳጉሜ እየተባለ ሁሌም የሚወራ፤ በሐበሻ ምድር በእውነተኞች አለም፤ የወራት ድቃላ ጳጉሜ የሚባል የለም፤ ድሮም አቋሜ ነው ዛሬም ደጋግሜ፤ እኛ ሙስሊሞች ነን ወር የለንም ጳጉሜ፤
እዛ ጥግ ላይ ይሰማል ስማ  በደንብ ተጠንቀቁ አስጠንቅቁ።

«መንሐጀን አትንኩብኝ እኔን እንደፈለጋችሁ» ♦️.......ሰለፍያ......♦️ በጠላቶች ብዛት ከቶ እማትሰበር፡ ከአሏህ መታረቂያ ያላት ግሩም ድንበር፡ የቅዱሳን እምነት የሰማይ መግቢያ በር፡ ከትናንት እስካሁን የማትጠልቅ ጀንበር፡ ......ሰለፍያ..... ጥመት በሙሉ ደቆ በስርሽ ይሁንሽ ብናኝ፡ ዝናሽ አፅናፉን ያዳርስ ስምሽ በአለም ይናኝ፡ እኔም በአንች ልታወቅ ስሞትም ጀነትን ይቅናኝ፡ .....ሰለፍያ..... አንች ነሽ የኔ ማንነት ስምሽ ነው የኔ ሰላሜ፡ የወንድነቴ መለኪያ የውስጤ ውብ ልምላሜ፡ ማንም በስሜት ጡዞ አይናገሩሽ አለሜ፡ አንች ነሽ የስንኘ ጫፍ አንች ነሽ ጌጥም ቀለሜ፡ ..ሰለፍያ..... ፍኪልኝ ልዩ መንሀጄ አድምቂኝ በፍቅርሽ ጠረን፡ በህግሽ ተቆጣጠሪኝ ፈር ለቅቄ እንዳልሔድ ምረን፡ ሰምና ወርቅ ነን እኛ መግለጫ ቃላት ያጠረን፡ አንችን እንድከተልሽ አሏህ ነው ያስተሳሰረን፡ .....ሰለፍያ.....!! ድመቂ ነግሰሽ በምሽት ሆነሽ እንደ ጨረቃ፡ በቀን እንደ ፀሀይ ፍኪ የለሽም አንች ፈረቃ፡ ማን አለ አንጀት የሚያርስ እንደ አንች የሚያጠረቃ፡ ምርጥ ነው በአንች የሚመረጥ ከሰዎች ቀድሞ የነቃ፡ ፍቅር ትግስት የሆንሽኝ መንሐጄ አንች ነሽ በቃ‼️ .....ሰለፍያ.... ከፍ በይ ለዘላለሙ ክበሪ በልቤ ዙፋን፡ ፅኑ ነን ታላቅ አለቶች፤ ማዕበል ደፍሮ እማይገፋን፡ ወላሒ በአንች ከፀናን፤ መቼም ነው ውሉ እማይጠፋን፡ ከጥመት ከሽርክ ጋራ፤ ምን አለን ከቶ እሚያጋፋን⁉️ ልጆችሽ በአንች ላይ ቆመን፤ ማንም ላይ በደል አንሰራም፡ ግን ደግሞ ልንገርሽ፤ አንችን ከመጡብን መልስ አለን ሰዎች አንፈራም፡ ለሚዲያ ጯሒ ለፌስ-ቡክ አርበኛ፡ ለፌክ ባለሙያ ለቲክቶክ ግንበኛ፡ ታብ ታብ አርጉ እያለ ሲያላዝን ለሚውል፡ እውቅና ለበላው ለዛ እማያስተውል፡ ለቁጥብያ ሙሪድ ለበናዕይ አሽከር፡ ሱሩርይ ሆኖ ጠሞ ሲከራከር፡ ቁርዓንና ሀዲስ በጥርሳችን ነክሰን፡ መልካሙን አረዳድ ከሰለፎች ጠቅሰን፡ ውብ መንሀጃችንን ሀሰዝቡ ላይ አንግሰን፡ ውድ ነፍሳችንን ለሐቅሽ ለግሰን፡ ላንች ክብር መኖር ይህ ነው አላማችን፡ አብረቅራቂ ሰንደቅ ከፍ በይ አርማችን፡ አንፈልግም ኢኽዋን የኮተት ገለባ፡ አንጠጋም ሱፍይ ለጫታም ገሪባ፡ ሱና ነው ሐቃችን ጀነት እስክንገባ፡ ስለሆነም ባንች አንደራደርም፡ ካንች ውጭ ሌላ መስመር አናሰምርም፡ በአንች ላይ እንፅና ሌት ቀን ሳንሳቀቅ፡ ባንድራሽን ይዘን ዱንያን እንላቀቅ፡ እንደ ጥመት ሙሪድ የለንም ኮፍያ፡ አቂዳ ሱና ነው ደዕዋ ሰለፍያ፡ ....በኑረዲን አል-አረብ..✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ኢላሂ! የልቤን ክጃሎት የቀን ከለት ህልሜን፣ ጌታዬ ታውቃለህ ሀሳብ ሰመመኔን፣ ቀን በሀሳብ ጨርሶ መንገድ የሚያስተኝ፣ ሌት በትዝታ አሻግሮ እንቅልፍ የሚነሳኝ፣ ሳልነግርህ ታውቃለህ ጌታዬ ጀሊሉ፣ የልቤን ታውቃለህ የውስጤን በሙሉ፣ አይኔ በእንባ ጎርፍ  ለምን እንደራሰ፣ ልቤ በደም ጭቃ እንደተላወሰ፣ ነጋሪ ሳያሻህ ህመሜን ታውቃለህ፣ ሱጁድ ተደፍቼ  አንተን ስለምንህ፣ እንባዬ ቢደርቀም ብጎዳም በናፍቆት፣ መቻሉ ቢያቅተኝ የልቤን ስብራት፣ ኢላሂ እላለሁ ያረቢ እላለሁ፣ አሳካልኝ ብዬ - እለምንኃለሁ፣ የልቤን የውስጤን ስነግርህ ሳነባ፣ አሳካልኝ ብዬ ሁሌ ነጋ ጠባ፣ የለመንኩህ ጀሊል ድካሜ በዝቶ ነው፣ አቅሙ እንደሌለኝ ስለተረዳውት ነው፣ አንተ በእዝነትህ ሁን በሚለው ቃልህ፣ እስክትፈርደው ድረስ ሁሌም ልለምንህ!     አብዱ ረህማን አማን

🌳👌በሉ በደንብ ሸር ይደረግ🌼 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🌳አቂደቱል           🌳ዋሲጥያ                        🌳ተጀመረ                                         🌳ተጀመረ    🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👌ገባ ገባ በሉ 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ለቀጥታ ስርጭት ይሔን በዚህ በኩል 👇👇👇    https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah?livestream=a63a02480ee1b1feb1

وشهد شاهد من أهلها ይህ እንግዲህ የዚህ ዘመን የኢኽዋን ዓሊምና ኢማም የሆኑት አል-ቀርዳዊ የሰይድ ቁጥብን የ‘ተ‘ክፊዐር አካሄድ (መንሃጅ) የሚያረጋግጡበት ምስክርነት ነው። ዩሱፍ አል-ቀርዳዊ «አውላውያት አል-ሐረካህ አል-ኢስላሚያህ» በተሰኘወወ  መጽሐፋቸው፤(ገጽ 110) ላይ፦ "በዚህ ደረጃ ላይ የሸሂዱ የሰይድ ቁጥብ መጻሕፍት ብቅ አሉ፤ እነዚህም የመጨረሻውን የሐሳብ እድገት ደረጃውን የሚያንፀባርቁ ሲሆኑ፡ ማህበረሰቡን በ‘ካ’ፊ’ር’ነት በመፈረጅ፣ ፊቅህን የማደስና የማሻሻል እንዲሁም ኢጅቲሃድን  (የማንቃት) ሐሳብን በመጠቀም ወደ ኢስላማዊ ስርዓት የሚደረገውን ጥሪ በማዘግየት፣ ከማህበረሰቡ የስሜት መገለልን (ዑዝላህ ሹዑሪያህ) ማድረግንና ከሌሎች ጋር ያለውን ግንኙነት ማቋረጥን ጥሪ የሚያደርጉ፣ ሁሉንም ሰዎችን የማጥቃት ጂሃድ ማወጅን እንዲነሳሱ የሚያደርጉ፣ እንዲሁም የመቻቻልና የለዘብተኝነት ጥሪ አድራጊዎችን የሚያናንቁና በምዕራባውያን ሥልጣኔ ፊት በየዋህነትና በስነ-ልቦና ሽንፈት የሚከተሷቸው ናቸው።" የሚሉ ትችቶቹ የኋላ ኋላ ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ። ይህ አመለካከቱ «ፊ ዚላል አል-ቁርዓን» ሁለተኛው ዕትም ላይ እና «መዓሊም ፊጥ-ጠሪቅ» መጽሐፉ ላይ በጣም በግልጽ ጎልቶ ይታያል።»

የቀልባችንን ድርቀት ለማስወገድ እንታገል ! በዚክር እንዴት እንጠቀማለን ?! " ተውሒድን ፣ አስማእ ወስሲፍትን በአግባቡ ተገንዝበናል " ይባላል ... እውነት ነውን ? ከሰዎች እንደበቃለን - ወንጀሎችን ስንፈፅም ! ... ግን .... እስከመቼ ወደ ሐራም እየተመለከትን ... ከደርስ የተቆረጠ ምክር https://t.me/MerkezulimamiAhmed

⛔️ቆንጆ ባልሆነች ሚስቱ ላይ ለ15 ዓመታት የታገሰው ጀግና!⛔️ ታላቁ ሊቅ ኢብኑ አል-ጀውዚ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ሲሉ ዘግበዋል፦ አቡ ዑስማን አል-ኒሳቡሪ የተባሉ ደግ ሰው ነበሩ። ባለቤታቸው መርየም እንዲህ ትላለች፦ "አንድ ቀን አቡ ዑስማን በብቸኝነት ሲያርፉ አገኘሁትና፦ 'አቡ ዑስማን ሆይ! አላህ ዘንድ ይበልጥ ተስፋ የምታደርግበት (ትልቅ ዋጋ ያገኝልኛል የምትለው) ስራህ የትኛው ነው?' ብዬ ጠየቅኩት።" ●እሱም እንዲህ ሲል አስገራሚ ታሪኩን አጫወታት፦ ●"መርየም ሆይ! በወጣትነቴ አል-ረይ በተባለች ከተማ እኖር ነበር። ሰዎች እንዳገባ ቢወተውቱኝም እኔ ግን እምቢኝ ብዬ ነበር። አንድ ቀን አንዲት ሴት ወደ እኔ መጣችና እንዲህ አለችኝ፦ ● 'አቡ ዑስማን ሆይ! እንቅልፍና እረፍት እስከማጣ ድረስ እጅግ አፍቅሬሃለሁ። ልቦችን በሚገለባብጠው አላህ እለምንሃለሁ፣ ወደ እሱም እማጸንሃለሁ... እባክህ አግባኝ!'* ●እኔም፦ 'አባት አለሽ?' አልኳት። እሷም፦ 'አዎን፣ እገሌ የሚባል ስፌት ሰፊ ነው' አለችኝ። ወደ አባቷ መልእክት ልኬ ፈቃዱን ጠየቅኩ፤ እሱም በደስታ ተቀበለኝ። ምስክሮች ተጠርተው ኒካህ ተደረገና ተጋባን። ● ወደ ቤቷ ገብቼ ሳያት ግን በድንጋጤ ቆምኩ! ሴቲቱ ባለ አንድ ዓይን (ዐውራእ)፣ ሽባ/አንካሳ (ዐርጃእ) እና መልኳ እጅግ የማይስብ (ሾውሃእ) ነበረች። ያኔ ልቤ ደነገጠ፤ ነገር ግን ወዲያውኑ፦ 'አላህ ሆይ! በወሰንክልኝ ነገር ላይ ምስጋና ላንተ ይሁን' አልኩ። ● የቤተሰቦቼ አባላት እንዲህ ያለች ሴት በማግባቴ ክፉኛ ይወቅሱኝና ይተቹኝ ነበር። እኔ ግን በተቃራኒው ለእሷ ያለኝን ደግነትና እንክብካቤ ጨመርኩላት። እሷም እኔን ከመውደዷ የተነሳ ከጎኗ እንድትርቅ አትፈልግም ነበር። የእሷን ልብ ላለመስበርና ደስተኛ ለማድረግ ስል፣ የምወዳቸውን የእውቀት መድረኮችና የዑለሞች ስብሰባዎችን ትቼ አጠገቧ እቀመጥ ነበር። ● በዚህ ሁኔታ አስራ አምስት (15) ዓመታት አብረን ኖርን። መርየም ሆይ! በአላህ እምላለሁ... በውስጤ የሚሰማኝን ስቃይ ለእሷ ፈጽሞ ሳላሳይ፣ አንዳንድ ጊዜ ልክ በፍም እሳት (በከሰል) ላይ የቆምኩ ያህል እየተሰማኝ በትዕግስት አሳለፍኩ። ይህ ሁሉ የሆነው የእሷን ስሜት ለመጠበቅና በእኔ ምክንያት እንዳታዝን በማሰብ ብቻ ነበር። በመጨረሻም ሞተች... ● ስለዚህ አላህ ዘንድ ካሉኝ ስራዎች ሁሉ እጅግ ትልቅ ተስፋ የማደርግበት ተግባሬ፤ ለእሷ የነበረኝን ፍቅር ሳላጎድል፣ ልቧን ሳልሰብርና በእኔ ላይ ያላትን መልካም አመለካከት ሳላበላሽ ለ15 ዓመታት በመቻሌ ነው።" 💡 ከዚህ አስገራሚ ታሪክ የምንማረው ቁምነገር፦ ● እውነተኛ ጀግንነት፦ ጀግንነት ጠላትን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፣ ስሜትን ተቆጣጥሮ ሌላውን ሰው ማስደሰትና የሰውን ልብ መጠገን ነው። ● የአላህ ውሳኔ (ሪዳ)፦ አቡ ዑስማን በመጀመሪያ እይታው ቢደነግጥም፣ አላህ የወሰነውን በጸጋ ተቀብሎ በአመስጋኝነት ኖረ። ● የቤት ውስጥ አደራ፦ ሚስት ምንም ዓይነት የአካል ጉድለት ቢኖርባት እንኳ፣ እርሷን በክብር መያዝ የአላህ አደራ መሆኑን አሳየን። ● መሰዋዕትነት፦ ለእውቀትና ለክብር ያለውን ፍላጎት፣ ለአንዲት ምስኪን ሴት ደስታ ሲል መስዋዕት አደረገ። አላህ እንደ አቡ ዑስማን ያለ ሰፊ ደረትና ትልቅ ስነ-ምግባር ይስጠን። 🌹 ምንጭ፦ *[ ሲፈቱ ሶፍዋ - በኢብኑ አል-ጀውዚ ]* የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

[رسالة إلى كل سني سلفي :ماأشبه الليلة بالبارحه فاثبت ولا تتزعزع والموعد الجنة] الحمد لله وحده والصلاة والسلام على من لانبي وحده وبعد : فإن أهل الظلم والضلال والزيغ والبدع يتوارثون عداوتهم لأهل الحق والسنة لأن الحق الذين يدعوا إليه أهل السنة أزعج أهل الباطل وأفلسهم وهم مساكين مفاليس من الحجة والعلم والبرهان. فما لهم سلاح يحاربون به أهل السنة إلا إثارة العامة الدهماء أو تحريش السلطان واستعمال ألقاب السوء تنفيرا وتحذيرا وفي هذا الزمان سل أهل الأهواء سلاح الماضين اللمز والنبز والتعيير كفعل أسلافهم الماضين تشابهت قلوبهم وأخلاقهم ،فكما وصف أهل البدع السلف الصالحين بأوصاف منفره فكذا قام أشياعهم اليوم بمثل أعمالهم،فاليوم  يسمون السلفيين بالوهابية تارة وبالحماسة تارة وبالمدخلية تارة تنفيرا للناس منهم ،لأن السلفيين كشفوا عورهم وفضحوا ألاعيبهم  وأبرزوا للناس ضحالة علمهم وسوء مقاصدهم وزيف مناهجهم  وانحراف عقائدهم وهم ليس لديهم حجة وبرهان يقابلون بها أهل السنة إلا التعيير والأوصاف المنفره وقد شابهوا أهل البدع الأولين .يقول ابن القيم رحمه الله : |[ فما ذنبُ أهل السُّنَّة والحديث إذا نطقوا بما نطقت به النصوص، وأمسكوا عمَّا أمسكتْ عنه، ووصفوا الله بما وصف به نفسَه ووصفه رسولُه، وردُّوا تأويل الجاهلين، وانتحال المبطلِين الذين عقدوا ألوية الفتنة، وأطلقوا أَعِنَّة المحنة، وقالوا على الله وفي الله بغير علمٍ؛ فردوا باطلهم وبيَّنوا زيفهم، وكشفوا إفكهم، ونافحوا عن الله ورسوله؛ فلم يقدروا على أخذ الثأر منهم إلَّا بأن سمَّوهم مشبِّهةً ممثِّلةً مجسِّمة حشويةً.]| الصواعق المرسلة  (1-88) فيا أيها السني اثبت ولا يزلزلك نباحهم وصياحهم فهم كالذبان!!أتخاف من ذبان والله الله بالصدق مع الله والتوكل عليه فإن الله مع الذين اتقوا والذين هم محسنون والله الموعد اثبت والموعد الجنة مع محمد وصحبه وتسلى بهذا الأبيات السلفيات التي كتبها من لقي الأذى وصبر  ونصره الله ورفعه وأبقى ذكره إلى يومنا هذا شيخ الإسلام  الإمام ابن القيم تلميذ الهمام الشجاع شيخ الإسلام ابن تيمية رحمهما الله وجمعنا وإياهم مع النبيين والصديقين والشهداء والصالحين وحسن أولئك رفيقا يا أيها الرجل المريد نجاته **** اسمع مقالة ناصح معوان كن في أمورك كلها متمسكاً ****بالوحي لا بزخارف الهذيان وانصر كتاب الله والسنن التي ****جاءت عن المبعوث بالفرقان واضرب بسيف الوحي كل معطل ****ضرب المجاهد فوق كل بنان واحمل بعزم الصدق حملة مخلص ****متجرد لله غير جبان واثبت بصبرك تحت ألوية الهدى **** فإذا أصبت ففي رضا الرحمن واجعل كتاب الله والسنن التي **** ثبتت سلاحك ثم صح بجنان من ذا يبارز فليقدم نفسه **** أو من يسابق يبد في الميدان واصدع بما قال الرسول ولا تخف ****من قلة الأنصار والأعوان فالله ناصر دينه وكتابه **** والله كاف عبده بأمان لا تخش من كيد العدو ومكرهم ****فقتالهم بالكذب والبهتان فجنود أتباع الرسول ملائك **** وجنودهم فعساكر الشيطان شتان بين العسكرين فمن يكن ****متحيراً فلينظر الفئتان واثبت وقاتل تحت رايات الهدى ****واصبر فنصر الله ربك دان واذكر مقاتلهم لفرسان الهدى **** لله در مقاتل الفرسان وادرأ بلفظ النص في نحر العدا ****وارجمهم بثواقب الشهبان لا تخش كثرتهم فهم همج الورى ****وذبابه أتخاف من ذبان واشغلهم عند الجدال ببعضهم **** بعضاً فذاك الحزم للفرسان وإذا هم حملوا عليك فلا تكن **** فزعاً لحملتهم ولا بجبان واثبت ولا تحمل بلا جند فما ****هذا بمحمود لدى الشجعان فاذا رأيت عصابة الإسلام قد **** وافت عساكرها مع السلطان فهناك فاخترق الصفوف ولا تكن ****بالعاجز الواني ولا الفزعان وتعر من ثوبين من يلبسهما **** يلقى الردى بمذمة وهوان ثوب من الجهل المركب فوقه ****ثوب التعصب بئست الثوبان وتحل بالإنصاف أفخر حلة ****زينت بهاالأعطاف والكتفان واجعل شعارك خشية الرحمن مع **** نصح الرسول فحبذا الأمران وتمسكن بحبله وبوحيه **** وتوكلن حقيقة التكلان فالحق وصف الرب وهو صراطه الـ **** هادي إليه لصاحب الإيمان وهو الصراط عليه رب العرش أيـ ****ضاً وذا قد جاء في القرآن والحق منصور وممتحن فلا **** تعجب فهذي سنة الرحمن وبذاك يظهر حزبه من حربه **** ولأجل ذاك الناس طائفتان رحم الله علماءنا وجمعنا وإياهم في مستقر رحمته وكتبه العبد الفقير إلى الرحمن عبدالله بن صلفيق القاسمي الظفيري السبت الموافق الثالث والعشرين من شهر ربيع الأول لعام (١٤٤٧)من هجرة المصطفى صلى الله عليه وآله وسلم