cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

የቻናሉ ትኩረትና ዓላማ: – √ ቁርዓንን በማየት(በነዘር)መቅራት ለማይችሉ እገዛና ድጋፍ ማድረግ። እንዲሁም በተጨማሪ በኡስታዝ ኢብራሒም የሚሰጡ:– √ የተጅዊድ √ የቁርአን ሐለቃ √ እና የተለያዩ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። 🏖 ለአስተያየት☞ @AbuHiba1 ወይም☞ @Ibrohalka_botይጠቀሙ!!

Show more
Advertising posts
14 726
Subscribers
+10524 hours
+4397 days
+24830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ይህን አንቀፅ አስተዉላችሁ ታውቃላችሁ? "حسبُنا ﺍﻟﻠّﻪ، ﺳﻴﺆﺗﻴﻨﺎ ﺍﻟﻠّﻪ ﻣﻦ ﻓﻀﻠﻪ، إنّا ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻠّﻪِ ﺭﺍﻏﺒﻮﻥ" አላህ  በቂያችን  ነው፣ ወደፊትም ከችሮታው ይለግሰናል፣ እኛ ወደ አላህ ከጃዮች ነን። [ሱረቱ ተውባ]
Show all...
👍 32
🌎አዲስ የሲራ ትምህርት   የኪታቡ ስም:–            ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ 🕋غدر بني قريظة      📌 ክፍል/43 የትምህርቱ አቅራቢ:–              ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 🌐https://t.me/ibrahim_furii 🖇የኪታቡ ፒዲኤፍ👇 https://t.me/ibrahim_furii/6573
Show all...
ረውደቱል አንዋር 43.mp312.41 MB
👍 3
00:17
Video unavailableShow in Telegram
ኤሌክትሪሻኑ ድመት
Show all...
2.66 KB
👍 20
Photo unavailableShow in Telegram
مركز السلسبيل لتحفيظ القران الكريم والتربية الإسلامية ✨አስደሳች ዜና ለወላጆችና ለቁርአን ፈላጊዎች በሙሉ እነሆ  መርከዝ ሰልሰቢል የቁረአን ሂፍዝና ተርቢያ ማእከል ተማሪዎችን በተመላላሽ ና በአደሪ ለመቀበል ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል እርሶም ቦታዎን ሳይሞላ ፈጥነው ልጆትን ያስመዝግቡ 📚መርከዙ ከሚሰጣቸው ትምርቶች መካከል 📖ቁርአንን ከማንበብ አንስቶ እስከ ሂፍዝ ማጠናቀቅ 🪴በተለያዩ ዘርፎች ላይ የኪታብ ትምርቶች ✨እንዲሁም የተርቢያ ትምርቶች ይገኙበታል 🕌አድራሻ  ፉሪ ሰልሰቢል (ወርቃማው)መስጅድ🕌 ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇 0911784569 092 033 9222 094 431 3756 👇👇👇👇👇 https://t.me/alaseriyislamiksenter
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መቼም እንዲህ አይነቱን ሚስኪን ባል በዚህ ዘመን ፈልጎ ማግኘቱ የሚከብድ ይመስላል…… ለአንዲት የገጠር ሴት እንዲህ ሲሉ ጠየቋት:– ~ባልሽን በዚህ ልክ የመውደድሽ ምክንያት    ምንድነው? እንዲህም ስትል ምላሽ ሰጠች:– ወደቤት ሲገባም ሆነ ከቤት ሲወጣ ደስተኛና ሳቂታ ነው፣ቤት ያፈራውን ተመጋቢ ነው፣ ከቤት ውስጥ ስላጣውና ስለጠፋበት ንብረት አይጠይቀኝም።
Show all...
👍 48👎 1
🛑 የ መጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎈የፈታዋ ፕሮግራሙ ሊጀምር ነው። 👇 🎙<ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⭕️        📲ማስታወቂያ🌾 📍የፈተዋ ፕሮግራም በኡዝታዛችን ⭕️ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ 📍የሙሀደራ ፕሮግራም 🛑 በኡስታዛችን አብዱረዛቅ አል ባጂዛሬ ምሽት 3:00 ስአት ይጠብቁ ሸር ለሌሎችም ፈተዋ ጥያቄያቸውን ግልፅ በሆነ መልኩ አጠር አድርገው ያዘጋጁ! ሰአቱ ሲደር መላኪያ bot ይላክላችኋል 🛑  የፕሮግራሙ መሪ አቡ ዑበይዳ ✅ ፕሮግራሙ የሚተላለፈው ትዳር እና ኢስላም ቻናል 👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
♻️ቀሪ የሆኑ መልካም ስራዎች  "
Show all...
👍 12
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.