en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤

🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤

Open in Telegram

🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። ​<<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
863
Subscribers
+224 hours
+397 days
+17530 days
Posts Archive
~ለጥቅሜ እንደመጣሁ እያወቀ በሩን የማይዘጋብኝ አሏህ ብቻ ነው።

~ይሄም ቀን አልፎ አንድ ቀን እንደ ታርክ እናወራለን ኢንሻአሏህ

ለበርካታ ጊዜ ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር ነብዩላህ ሙሳ ከመድየን ሴት ምንን ቢመለከት ነበር......! አስር አመታትን ለሷ መህር ሲል ያሳለፈዉ እነሱ ዘንድ መልሴን በአላህ ሱብሐነሁ ወተዐላ ቃል ዉስ
ለበርካታ ጊዜ ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር ነብዩላህ ሙሳ ከመድየን ሴት ምንን ቢመለከት ነበር......! አስር አመታትን ለሷ መህር ሲል ያሳለፈዉ እነሱ ዘንድ መልሴን በአላህ ሱብሐነሁ ወተዐላ ቃል ዉስጥ አገኘሁት
~  فَجَآءَتْهُ إِحْدَىٰهُمَا تَمْشِى عَلَى ٱسْتِحْيَآءٍۢ 𝐒𝐨 𝐨𝐧𝐞 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐭𝐰𝐨 𝐰𝐨𝐦𝐞𝐧 𝐚𝐩𝐩𝐫𝐨𝐚𝐜𝐡𝐞𝐝 𝐡𝐢𝐦 𝐰𝐚𝐥𝐤𝐢𝐧𝐠 𝐬𝐡𝐲𝐥𝐲 አላህ የሷን ቁመት ወይም መልኳን ሳይሆን እሷ ዘንድ ያለዉን ዉዱን ነገር ነበር "ሀያእነቷን" የተናገረዉ
ለሴት ልጅ ሀያእ አስፈላጊ ነው👑

ሞክሩ እስክ እራሳችሁን ፈትሹ!....

🌷ለፈገግታ☝️ ♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤ መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ? ♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤ «የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች! የተወሰደ

🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ? tg://settings tg://settings tg://settings

🔷ነብያቶች ወደየትኛው ተውሂድ ነው በዋናነት ህዝባቸውን የተጣሩት?

የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

እያስተዋልን አህባቢ👍
እያስተዋልን አህባቢ👍

🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።

አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ من الصفات الجميلة في المرأة ((በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት)) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ 🔹 ማስታወሻ መያዣ 🔹 Repeat (Replay) ባህሪ 🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው! 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

ሳህ አህባቢ👍
ሳህ አህባቢ👍

​❓ ጥያቄ፦ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓ ​👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥

➻በህይወታችን ብዙ የሚያስፈልጉን ነገራቶች አሉ!.... ነገር ግን ከሁሉም በላይ አሏህ ያስፈልገናል። ~አሏህ ካለን ሁሉም ነገር ከራሳችን ጋር ነው!

አሰላሙ አለይኩም 🤚 ሰባሀል ኸይር🤚

​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​�
​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት ​👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!