ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤

🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤

前往频道在 Telegram

🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። ​<<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)

显示更多
未指定国家未指定类别
849
订阅者
无数据24 小时
+487 天
+19130 天
帖子存档
🌷ለፈገግታ☝️ ♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤ መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ? ♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤ «የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች! የተወሰደ

🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ? tg://settings tg://settings tg://settings

🔷ነብያቶች ወደየትኛው ተውሂድ ነው በዋናነት ህዝባቸውን የተጣሩት?

የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

እያስተዋልን አህባቢ👍
እያስተዋልን አህባቢ👍

🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።

አዲስ አፕ ተለቀቀ! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ من الصفات الجميلة في المرأة ((በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት)) ✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:- 🔹 የኪታቡ PDF 🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ 🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ 🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ 🔹 ማስታወሻ መያዣ 🔹 Repeat (Replay) ባህሪ 🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው! 📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ። 🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት 👉 @JJ_selfy_app_developer 📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer https://t.me/jj_app_developer

ሳህ አህባቢ👍
ሳህ አህባቢ👍

​❓ ጥያቄ፦ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓ ​👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥

➻በህይወታችን ብዙ የሚያስፈልጉን ነገራቶች አሉ!.... ነገር ግን ከሁሉም በላይ አሏህ ያስፈልገናል። ~አሏህ ካለን ሁሉም ነገር ከራሳችን ጋር ነው!

አሰላሙ አለይኩም 🤚 ሰባሀል ኸይር🤚

​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​�
​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት ​👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!

በሀራም የጠገበሽ ሰው   በሕጋዊ መንገድ ( በሀላል )  መቸም ቢሆን አይፈልግሽም  እንዲገባሽ አንድ ሺህ ጊዜ አንብቢው !!

Nothing is impossible for Allah. ምንም ማየልቅበት ጌታ ነው ያለን So never, never, never give up in your dua. ምንም ቢሆን በዱአችን ወይም በዱአ ላይ ተስፋ መቁረጥ የለብንም።"🤌🌸

በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌 🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺

እንደ አላህ ቸር የሆነ ምን አለ እንደ ቁርአን ጣፋጭ የሆነ ምን አለ ያሰላም

ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን ሀቂቀተን💧🫶🏻
ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን ሀቂቀተን💧🫶🏻